en
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 552
Subscribers
-324 hours
-67 days
-330 days
Posts Archive
صاحب الخُلق الحسن ينام قرير العين 🌱

عندما تتزوجين رجلاً صالحاً يزهر قلبك
عندما تتزوجين رجلاً صالحاً يزهر قلبك

ቤታችን ቤታችሁ ነው አትጥፉ እየመጣቹ ዘይሩን👓

وما من شيء أقرّ لعين المؤمن من أن يرى حبيبه في طاعة الله🌷
وما من شيء أقرّ لعين المؤمن من أن يرى حبيبه في طاعة الله🌷

💡 قَالَ أَبُوْ الدَّرْدَاءِ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: "كَفَىٰ بِالمَوْتِ وَاعِظاً، وَكَفَىٰ بِالدَّهْرِ مُفَرِّقاً، اليَوْمَ فِيْ
💡 قَالَ أَبُوْ الدَّرْدَاءِ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: "كَفَىٰ بِالمَوْتِ وَاعِظاً، وَكَفَىٰ بِالدَّهْرِ مُفَرِّقاً، اليَوْمَ فِيْ الدُّوْرِ وَغَداً فِيْ القُبُوْرِ".
📚  [مَوْسُوْعَةُ ابْنِ أَبِيْ الدُّنْيَا] ج٥ ص٥١٤

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 54 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

⚠️ ፍታኝ ያለች ሚስት ሁሉ አትፈታም⁉️ ወንድሜ ሆይ! በጥሞና ስማኝ፤ 'ፍታኝ' ያለችህ ሚስት ሁሉ መፈታት ፈልጋ አይደለም። ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ስስ ናት፤ አንዳንድ ጊዜ ካላት ጥልቅ ፍቅር የተነሳ 'ምን ያህል ይፈልገኛል? እኔን ለማጣትስ ምን ያህል ይጨነቃል?' ብላ ልትፈትንህ ትችላለች። በንዴትና በጭንቀት ቅጽበት 'ፍታኝ' ብላ ስትናገር የልቧ እውነተኛ ትርጉም 'አቅፈህ አረጋጋኝ፣ ፍቅርህን ግለጽልኝ፣ እንደማትተወኝ አሳየኝ' የሚል መሆኑን አስተውል። አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በትዳር ውስጥ ያለውን ትስስር ' ጽኑ ቃል ኪዳን ብሎታል፤ ይህን ጽኑ ገመድ ደግሞ በንዴት ንፋስ እንዲበጠስ አትፍቀድ። ታላቁ መሪያችን ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 'ከእናንተ መካከል በላጩ ለቤተሰቡ መልካም የሆነው ነው' በማለት መክረውናል። ሚስትህ ስሜታዊ ሆና ድንበር ስትጥስ አንተ ደግሞ ሂክማን (ጥበብን) ተላበስ። እሷ ስትነድ አንተ ቀዝቃዛ ውሃ ሁንላት። መልስህም 'የእኔና የአንቺ ቃል ኪዳን እንዲህ በቀላሉ የሚበጠስ ክር አይደለም፤ አንቺ የቤቴ ብርሃን፣ የልጆቼ እናትና የነፍሴ ግማሽ ነሽ፤ ላጠፋሽም ሆነ ልለቅሽ አልችልም' የሚል የፍቅር ጋሻ ሊሆን ይገባል። ስንት ሴቶች በንዴትና በስሜት ተገፋፍተው 'ፍታኝ' ብለው ትዳራቸው ከፈረሰ በኋላ በፀፀትና በለቅሶ ውስጥ እንዳሉ አስታውስ። አንተ ግን እንደ አንድ የቤት መሪና ጠባቂ ለስሜቷ አትሸነፍ፤ ይልቁንም በሰብርና በደግነት ቁስሏን አክምላት። ሸይጣን ደስ የሚለው ትዳር ሲፈርስ መሆኑን አውቀህ የቤትህን ሰላም በጥበብ ጠብቅ። እሷን መታገስና በደግነት መያዝ ለአንተም የአጅር ምንጭ እንደሆነ አትዘንጋ፤ ምክንያቱም ሚስትህ 'ፍታኝ' ብላ ስትናገር የልቧ ጥሪ 'አትለየኝ' የሚል መሆኑን መረዳት የጥበበኞችና የደጋግ ወንዶች መንገድ ነው። አላህ ትዳራችሁን በበረካና በፍቅር ይሙላላችሁ። ወንድሜ ፍታኝ እያለች ከጨቀጨቀችህ እንዲህ በላት፦ 'የኔ ውድ ሚስት! እኔና አንቺን ያስተሳሰረን ኒካህ እንዲህ በቀላሉ የሚበጠስ ክር አይደለም። አንቺ የቤቴ ብርሃን፣ የልጆቼ እናት ነሽ። የሰራነው ትዳር የጸና ስለሆነ ልፈታውም ልበጥሰውም አልችልም፤ ምክንያቱም አንቺ ከነፍሴ በላይ ትወጂኛለሽ፣ እኔም ከህይወቴ በላይ እፈልግሻለሁ።' t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

• አንዳንድ መለያየቶች በረከት ናቸዉ! «በህይወት ዉስጥ ሁሉም መለያየት ኪሳራ አይደለም! አንዳንድ መለያየቶች ነፃነት ናቸዉ።» = htt.me/https_Asselefya1

ሰዓታችን እየደረሰ ነው። = t.me/Multeka_Selefiyin t.me/Multeka_Selefiyin

🧷ስኬታማ የሆነ ሰው ማለት በንግግሮቹ የሚተናነስ ሲሆን በተግባሮቹ ደግሞ ከፍ ያለ ነው ።
🧷ስኬታማ የሆነ ሰው ማለት በንግግሮቹ የሚተናነስ ሲሆን በተግባሮቹ ደግሞ ከፍ ያለ ነው ።          

«ብቸኝነትን የመውደድ ስሜት» ከብዙ ሰው ክህደት የደረሰበት እንጂ ማንም አያውቀውም.....💧 https://t.me/https_Aselefya
«ብቸኝነትን የመውደድ ስሜት» ከብዙ ሰው ክህደት የደረሰበት እንጂ ማንም አያውቀውም.....💧 https://t.me/https_Aselefya

لا تنشر كل ما تملك العين حق

لن تجد ما يلين قلبك أعظم من أن تقرأ كلام الله عز وجل

🌴ኢማም ኢብኑ ሙፍሊህ አል-ሃንበሊ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡- ከአላህ ጥበብ መካከል- በችግር ሲፈትን በድሎት እፎይታን ይሰጣል።በህመም ሲፈትን በፈውስ እፎይታን ይሰጣል በኃጢአት ሲፈትን የተውበት
🌴ኢማም ኢብኑ ሙፍሊህ አል-ሃንበሊ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡- ከአላህ ጥበብ መካከል- በችግር ሲፈትን በድሎት እፎይታን ይሰጣል።በህመም ሲፈትን በፈውስ እፎይታን ይሰጣል በኃጢአት ሲፈትን የተውበት በርን በመክፈት እፎይታን ይሰጣል። በክፉ አጋንንት ሲፈትን በመልካም መላእክት እፎይታን ይሰጣል።በተከለከሉ ነገሮች ሲፈትን በተፈቀዱ ነገሮች እፎይታን ይሰጣል። 📚الآداب الشرعية ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

شَكَوتُ إِلى وَكيعٍ سوءَ حِفظي فَأَرشَدَني إِلى تَركِ المَعاصي وَأَخبَرَني بِأَنَّ العِلمَ نورٌ وَنورُ اللَهِ لا يُهدى لِعاصي
شَكَوتُ إِلى وَكيعٍ سوءَ حِفظي فَأَرشَدَني إِلى تَركِ المَعاصي وَأَخبَرَني بِأَنَّ العِلمَ نورٌ وَنورُ اللَهِ لا يُهدى لِعاصي

🧷ቅጠል ከዛፍ ላይ ስትወድቅ እጣ ፈንታዋ መድረቅ ሲሆን… ከልብ የወደቀ ሰውም እጣ ፈንታው መረሳት ነው ። https://t.me/https_Aselefya
🧷ቅጠል ከዛፍ ላይ ስትወድቅ እጣ ፈንታዋ መድረቅ ሲሆን… ከልብ የወደቀ ሰውም እጣ ፈንታው መረሳት ነው ። https://t.me/https_Aselefya        

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 53 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam