Tнє Cσmpαrαtσr¹
Open in Telegram
⎛ይህ ቻናል ሙስሊም|ሙእሚን ባልሆኑ አካላት ለሚነሱ ሀይማኖታዊ ጥያቄዎች፤ብሎም በነሱም ላይ ጥያቄ ለማንሳት እና እውነታ ለማስጨበጥ የተከፈተ ነው።⎠
Show more734
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from 𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀማው ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ 1:00 ላይ እውን ባይብል ተበርዙአልን? በሚል ርእስ ውይይት ስለሚኖረን መቅረት ያስቆጫል እዳትቀሩ
አድራሻ! በነጃ የንፅፅር መድረክ እዳይቀር
https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk
ሼር ይደረግ🥰
በጣም ይገርማል ኡስታዝ ሁሴን አህመድ እና ራስተፋሪያን + ራፐር እፎይ ውይይት እንደነበራቸው አላወቅኩም ነበር ይህም ወደ ውይይቱ ስገባ በእውነቱ የኦርቶዶክስ ቤተ እምነትን የማይገልጽ ስድብን አስተውያለሁ!
...
ይህ እንደ ቤተ ክርስቲያን መምህር የታየ ፂሙን የሚጠቀልል ድድ አስጪ ዱርዬ እየተመለከታችሁ ነውርን በትግዕስት ለምትሰሙ ሙስሊሞች አላህ ይዘንላችሁ!
...
T.me/TheComparator
— ትዝብት ከወንድም አህመድ(አነፃፃሪው)
“ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤”
— 2ኛ ጴጥሮስ 1፥17
