fa
Feedback
Tнє Cσmpαrαtσr¹

Tнє Cσmpαrαtσr¹

رفتن به کانال در Telegram

⎛ይህ ቻናል ሙስሊም|ሙእሚን ባልሆኑ አካላት ለሚነሱ ሀይማኖታዊ ጥያቄዎች፤ብሎም በነሱም ላይ ጥያቄ ለማንሳት እና እውነታ ለማስጨበጥ የተከፈተ ነው።⎠

نمایش بیشتر
734
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ኢራን🇮🇷 😎 https://vm.tiktok.com/ZMMQwecgc/

ኑ ሁላችሁም ወደ አላህ መንገድ እንጣራ❤️ https://t.me/+cn21dyBtpk5mMzdk

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀማው ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ 1:00 ላይ እውን ባይብል ተበርዙአልን? በሚል ርእስ ውይይት ስለሚኖረን መቅረት ያስቆጫል እዳትቀሩ አድራሻ! በነጃ የንፅፅር መድረክ እዳይቀር https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk ሼር ይደረግ🥰

በጣም ይገርማል ኡስታዝ ሁሴን አህመድ እና ራስተፋሪያን + ራፐር እፎይ ውይይት እንደነበራቸው አላወቅኩም ነበር ይህም ወደ ውይይቱ ስገባ በእውነቱ የኦርቶዶክስ ቤተ እምነትን የማይገልጽ ስድብን አስተውያለሁ! ... ይህ እንደ ቤተ ክርስቲያን መምህር የታየ ፂሙን የሚጠቀልል ድድ አስጪ ዱርዬ እየተመለከታችሁ ነውርን በትግዕስት ለምትሰሙ ሙስሊሞች አላህ ይዘንላችሁ! ... T.me/TheComparator — ትዝብት ከወንድም አህመድ(አነፃፃሪው)

የምትኮምቱት ይታወቃችኋል ግን?🤦‍♂
የምትኮምቱት ይታወቃችኋል ግን?🤦‍♂

ግልፅ ንግግር ለምን አትኮምቱም😀🤦‍♂
+1
ግልፅ ንግግር ለምን አትኮምቱም😀🤦‍♂

እየበላችሁ ነው?😀

ኢድ ሙባረክ አህባቢ😍

ዛሬ የረመዷን የመጨረሻው ጁሙአ ነበር? የጊዜው መፍጠን ሱብሀን አላህ! አላህ ሆይ መልካም መመለስን መልሰን🤲

ይታያል?😁

ላይክ አርጉ ይሠማል

ይሰማል??

-😀😀😀😀😀-

እንደዚ ነኝ ደሞ😑

የክርስቲያን ፕሪንስን መፅሐፍ አታንብብ ስለው አልሰማ ብሎ ይኸው...😀

ኢብሮ እኮ❤️

“ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤” — 2ኛ ጴጥሮስ 1፥17

2ኛ ጴጥሮስ 1:17 ዕብራውያን 5:5 ሐዋርያት ስራ 13:33

“ትእዛዙን እናገራለሁ፤ #እግዚአብሔር_አለኝ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።” — መዝሙር 2፥7