ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️
Open in Telegram
ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab
Show more8 237
Subscribers
-724 hours
-497 days
-14830 days
Posts Archive
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ ! 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል።
🥺🤍
إِنِّي جَزَيْتُهُمُ الْيَوْمَ بِمَا صَبَرُوا
አላህ ለታጋሾች የሚሰጠውን ምንዳ ሲናገር የጠቀሰው ትዕግስትን ነው።
ትዕግስት ማለት እንባህን እየዋጥክ ልብህ እየተሰበረ
ሁኔታዎች እየተደራረቡብህ ነገር ግን ከአላህ ተስፋ ሳትቆርጥ መቆየት
ሰዎች ህመምህን ሳያዮት ቢቀሩም አላህ ግን የልብህን ህመም ያውቃል ስለዚህ ከባድ ቢሆንም ታገስ፤ መንገዱ ረጅም ቢመስልም ጠብቅ፤ ምክንያቱም አላህ እያዘጋጀልህ ያለው ከምታጣው ነገር ሁሉ የተሻለ ነው
ምናልባት ዛሬ የምታነባው እንባ
ነገ ለምትስቅበት ምክንያት ይሆናል
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
ከችግር ጋር እፎይታ አለ እንደተባለው 🤍
@tezkiretu_bint_baba
የነብያት ፋና መርከዝና የዳዕዋ ማዕከል የተባለ ቻናል የሁሉንም ኡስታዞች ዱሩሶች ሰብስቦ ለጧሊበል ዒልም የሚያስቀምጥበት ቻናል ነው። እዚህ ቻናል ውስጥ የሁሉም ኡስታዞች ደዕዋዎች አሉ። የለተሞዎችም፣ የኢብኑ መስዑዶችም፣ የሐዳዲዮች የሌሎችም አሉ።
በቅርቡ በዚህ ቻናል 38 የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብ ኪታቦች ኡስታዝ አነስ ይማም የተባለ ኡስታዝ ለማስተማር ምዝገባ አድርገው ትምህርት ተጀምሯል።
የቻናሉ ባለቤት ሁሉም ትክክል ናቸው፣ የተለያዩት በፉሩዕ ጉዳይ ነው። ስለዚህ ሁሉንም አስተላልፋለሁ የሚል አቋም ነው ያለው። እና እዚህ ቻናል ገብቶ ትምህርት መውሰድ እንዴት ይታያል?
የማይቻል ከሆነስ በሱና ሰዎች መካከል ያለውን ኺላፍ የሚያውቅና ስለምንም የማያውቅ አድስ ጀማሪ እኩል ነወይ የሚከለከሉት?
ቁርዓንን ለመቅራት ስትሰናዳ... ዓይኖችህ የቁርኣንን ገጾች ከመመልከታቸው በፊት ልብህ የአላህን ቃል ሊያስተናግድ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጥ። የአላህን ንግግር ለመቀበል ውስጥህን ስታጸዳ፤ ቁርዓን በሕይወትህ ውስጥ ፍጹም አዲስ ብርሃን ሆኖ ይበራልሃል፣ እያንዳንዱም መልዕክት በነፍስህ ላይ የሚያሳርፈው እረፍትና ተፅዕኖ ከዚህ ቀደም ቀምሰኸው የማታውቀው ልዩ ጣዕም ይኖረዋል።
ቁርኣንን መሐፈዝ የአላህ ልዩ ስጦታ ነው
~
ስትቀራ እየተረሳህ ብትቸገር እንኳ ተስፋ አትቁረጥ፤ ምክንያቱም እያንዳንዱ የረሳኸውን ለመመለስ የምታደርገው ትግል በአላህ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለው።ቁርኣንን መሐፈዝ የአላህ ልዩ ስጦታ ነው።
🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ እንዲሁም አጫጭር 👉ኪታቦች መቅራት የምትፈልጉ
☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና
☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና ጋር መቅራት የምትፈልጉ
በዚህ አናግሩን 👇👇
👉@Umu_asiya65
👆በዚህ ኑ
በአላህ ስም
*🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው*
① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን
*🍃 4 ነገሮችን ቀንስ*
① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትንና
④ ንግግርን
*🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው*
① የቲም ላይ
② ሚስኪን ላይ
③ ድሃ ላይና
④ ህመምተኛ ላይ
*🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው*
① ሙኽሊስ የሆነ ሰው
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝንና
④ ታማኝን
*🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው*
① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልንና
④ ባዶን
*🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው
① ውሸታምን
② ሌባን
③ ምቀኛንና
④ ራስወዳድን
*🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው*
① ሰላት
② ቁርአን
③ ዚክርንና
④ ዝምድናን
*🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው*
① በትእግስት
② በቻይነት
③ በእውቀትና
④ በቅንነት
*🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ
① ከትካዜ
② ከሀዘን
③ ከድብርትና
④ ከስስት
2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?
👉 የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡
3, ጤና ትፈልጋለህ ?
👉 ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡
4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ?
👉እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡
5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡
👉ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡
6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?
👉"ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡
7, በረካ ትፈልጋለህ ?
👉 በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡
8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ?
👉ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡
9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?
👉 አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር አድርግ
እኖራለሁ ብሎ ብዙ የተመኘ
ስንቱ እቀብር ገባ ስንቱ ሰው ተሸኘ💦
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
ጡሩ መልካም ይሁን ሁል ግዜ ስራችን🙌
🌹🎀አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን🌹
💎 { إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا }
💎 ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ 💎
🕌የጁምዓ ግብዣ
--------------
🤲 اللهم صلي على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد...
🕌 ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች
🚿 ገላን መታጠብ
🖇 ጥፍርን መቁረጥ
👕 ጥሩ ልብስ መልበስ
⚱️ ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
🥢 መፋቂያ መጠቀም
🕰 በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ
🕌 ወደ መስጂድ ሲሔዱ በተቻለ መጠን በእግር መጓዝ
🔸ኢማሙ ሚንበር ላይ እስኪወጣ ባለው ሰዐት የሱና ሰላትን መስገድ (አልነፍል አልሙጥለቅ)
👉 በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት
📖 ሱረቱል ከህፍን መቅራት
🦻ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
🤲 ዱዓ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት መጠባበቅ
⚡️ሌላ ሰው ቢያወራም ዝም በል አለማለት
⚡️በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ ::
===================
ለይለተል ጁሙዓ ነው፡ ለአለማቱ እዝነት በተላኩት ውዱ ነብያችንﷺ ላይ ሶለዋት እናብዛ!
ማህበራዊ ሚዲያን በልኩና በአግባቡ እንጠቀም!
ለይል ዊትርና ፈጅርን በአግባቡና በወቅቱ ለመስገድ በጊዜና በአዝካር እንተኛ!
صلوات ربي وسلامه عليه🤲
እናንተ ቀርባችሁ ሳታዩ ሰው በነገራችሁ ነገር ብቻ ተመርኩዛችሁ ማንንም ሰዉ ቢሆን እሱ ክፉ ነዉ መጥፎ ነዉ አትበሉ!
ሰዎች ሰዎችን የሚመዝኑት በራሳቸው ልክ ነዉ።
✍🏽بنت أبي
🚨ማስጠንቀቂያመልእክት
ያ ጀመአ ! አሰላሙአለይኩም እኛ ሙስሊሞች ነን ሙስሊም ደሞ በቁርአን እና በሀዲስ ያምናል እንጂ ሀዲስ ጥለን ቁርአን ብቻ ወይም ቁርአንን ጥለን ሀዲስ ብቻ አንከተለም የረሱልﷺ ሀዲስንም የአላህ ሱብሀነ ወተአላ ቁርአንንም አንድ ላይ ነው ምንከተለው
እና ምን ልላቹ ነው እነዚ ቁርአኒያ ሚባሉ ሰዎች መተዋል ቁርአን በራሳችን መንገድ ነው ምንፈስረው ሀዲስ አያስፈልገንም ሚሉ እና ምን ልልላቹ ነው አደራ አደራ ተጠንቀቁ ዲንን በመማር ላይ ተበራቱ ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሱብሀነከላሁመ ወቢሀምዲክ
Shared via All PDF Reader, a practical app that makes reading and editing PDF files super convenient.
Free download:https://st.akrura.ltd/uuy6fa
من ترك شيئاً لله عوضه الله خيراً منه 💭🎁
አንድን ነገር ለአላህ ብሎ የተወ አላህ ከእሱ
የተሻለን ነገር ይተካለታል♕√
በጣም ከሚያስገርም ቂሷ ታሪክ ፦ Part 1
በጣም አስደናቂ ከሆነው ታሪክ ይህን ማዕና የሚያጠናክርልን አንድ ነገር ለአላህ ብሎ የተወ አካል አላህ ከዛ የተሻለ ነገር
የሚተካለትን ከሚጠቁመን የአብደሏህ ኢብኑ ኡመር ጉዞ የተከሰተ ታሪክ ነው ከእሱ ጋር ከፊል ወንድሞቹ አሉ ከዛም አንድን ፍየል ጠባቂ አገኙት አብደሏህ ቢን ኡመርም አለው
ከነዚህ ፍየሎች ውስጥ አንዱን እንግዛህ አለው ይህች ፍየል የኔ ሳትሆን የአሳዳርዬ ናት
አለው ኢብኑ ኡመርም አለው፦ ለአሳዳሪህ ተኩላ በላችብኝ በለው።
እረኛውም ፦ አለ አላህስ አያየኝም አላህሳ?!!
ኢብኑ ኡመር ረዲየላሁ አንሁ አለቀሰ ይህን
ቃል እየመላለሰ አላህሳ ?!! እያለ ቆየ ከዛም
ወደ ፍየል እረኛው አሳዳሪው ሂዶ ነፃ አወጣው ከባርነት የፍየል መንጋውንም ገዛ ና ሰጠው ነፃ ለወጣው እረኛ ሱብሃን አላህ
ተመልከት ተደቡር تدبر እዚህ ጋር ልብህን ክፈትልኝ ከዛ አስተንትን ከአንድ ፍየል ጥቡቅ
ሆነ በዚህ ጥቡቅነት ከባርነት ነፃ ወጣ የፍየል መንጋው የሱ ሆነ አጂብ....
ሀቢቢ ተመልከት አሁን ነቃህ አንድ ነገር ለአላህ ብሎ የተወ አካል አላህ ከዛ የተሻለ ነገር እንደሚተካለት ያ ደግሞ የሚተካልህ ነገር የተለያዩ መተኪያ ሊሆኑ ይችላል ልክ እንደዚህ እረኛ አይነት ላይሆን ይችላል ግን መረዳት ያለብህ ይህ እረኛ መሸወድ እየቻለ
ማጭበርበር እየቻለ አላህስ አለ አደል ብሎ
አላህን ፈራ። አላህ! አላህ! አየህ:
በተቀጠርክበት ስራ ታማኝ ሁነህ ቀጥል
አማናህን ጠብቅ አደራ ለጊዜያዊ ጥቅም ብለህ አደራህን እንዳትበላ አላህን ፍራ
አቡበከር ሲዲቅ ከአንድ ቀን ወደ መስጂድ
ሊሰግዱ ሲገቡ ግመላቸውን ለአንድ ወጣት
ልጅ በአደራ መልኩ እንዲጠብቅ ሰጡት
እሱ ግን አላህ ሳይፈራ እሳቸው ሲሰግዱ እሱ
የግመሉን ማሰሪያ ገመድ በ2 ብር ሸጠው
እሳቸውም አስኪ ለዚህ ለጠበቀልኝ ልጅ 2 ዲርሀም ብር ልስጠው ብለው ሲወጡ የለም
በሀላል ሊመጣ የነበረውን በሃራም ወሰደው።
ነገር ግን እንደ እረኛው አላህን ከፈራህ ያልታሰበ ሲሳይ ይዞልህ ይመጣል።
ከነዚህ መተኪያ አንድ ነገር ለአላህ ብለን ከተውነው አላህ የኛ ብቸኛ አፅናኝ ይሆናል
የእሱ ውዴታ አብሮን ይኖራል ፤ አላህን በማውሳት ልቦችን ይረጥባል፤ የኢባዳ ነሻጣ
ጥንካሬን ይሰጠናል፤ የአላህ ውዴታ በልባችን ላይ ያርፋል። ይህ በትንሹ አኺ ዱንያ ላይ የምናገኘው gift ምንዳ ነው ለሱ ብለን በተውነው ነገር በአኼራ በመጪው አለም ደግሞ Beyond your wildest imagination." ታገኛለህ
አደራ በመጨረሻ የምልህ ይህች ጣፋጭ ዱንያ ጠፊ የሆነችው ሀገር እንዳሸነግለን
Don't fall for his tricks Dunya"
የመጪውን አለም ደስታ በማሰብ....
እውነተኛ አላህን ፈሪ ባሮች ያርገን 🤲🏽
اللهم اجعلنا من المتقين الصادق 🤲🏽
لا تنسا هذه نصحة يا اخي 🤝