en
Feedback
ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

Open in Telegram

ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab

Show more
8 239
Subscribers
-724 hours
-497 days
-14830 days
Posts Archive
Repost from N/a
የነብዩላህ ሹአይብ አለይሂ ሰላም ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ 🤲 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ ❣️
የነብዩላህ ሹአይብ አለይሂ ሰላም ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ
🤲 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ ❣️

Repost from Faiz Digital Store
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ በሪከርድ ማስተማር ተጀመረ 🌛 እንዳያመልጣቺሁ 🇪🇹
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ በሪከርድ ማስተማር ተጀመረ 🌛 እንዳያመልጣቺሁ 🇪🇹

Repost from N/a
📞 በቴሌግራም ገብተህ ከታች ያለውን ፅሁፍ ጠቅ አድርግ። ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔የስኬት መንገድ 😏 ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 የህይወት ስኬት 💡 ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 ጥያቄዎች እና መልሶች 💫 ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 ቆንጆ ታሪክ 💫 ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 ወቅታዊ ዜና 🇵🇸 ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 😀 ኢስላማዊ ሀይማኖት🤲 ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 😀 የሙስሊሞች ታሪክ🌛 ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 😀 የሰሃቦች ታሪክ 💫 ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 😀 የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ😀 ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 😀 ሀዲስ እና ቁርኣን 🔖 ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ███▓▒►ይቀላቀሉ ►▒▓███ ███▓▒►ይቀላቀሉ ►▒▓███ ███▓▒►ይቀላቀሉ ►▒▓███ ███▓▒►ይቀላቀሉ ►▒▓███ ███▓▒►ይቀላቀሉ ►▒▓███ Free promoter 😁 @smile_waverbot

Repost from Faiz Digital Store
! ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• በኢስላም አንድ ወንድ ከቻለ እስከ ስንት ማግባት ይቻላል ?

🌿 ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ፣ ሕይወት አጭር ናት፤ መልካም ሥራ ግንዘላቂ ነው። ዛሬ ያለፈው ቀን አይመለስም፤ ነገ ደግሞ እንደምናገኘው ዋስትና የለንም። ስለዚህ ዛሬን በዚክር፣ በእስቲግፋር፣ በቁርአን እና በመልካም ሥራ እናሳልፍ። አላህ ልባችንን በዲኑ ያጽና፣ ኃጢአታችንን ይማር፣ መጨረሻችንንም በኢማን ያሳምር። اللهم اجعل خير أعمالنا خواتيمها، وخير أيامنا يوم نلقاك.

Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ 👀 👨‍🦳 ወንዶች በፍፁም 😀እንዳትነኩት ‼️        ≼👇👇👇📣https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk 📣https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk

🍂 ሞት… ሞት የማይቀር እውነታ ነው። ዛሬ ለሌላ የሰማነው ዜና፣ ነገ ስለ እኛም ሊሆን ይችላል ስለዚህ ዛሬ  ምክንያቱም ከዚህ ዓለም የምንወስደው ገንዘብም ሆነ ሀብት አይደለም፤ ሞት ዕድሜን አይጠብቅም፣ ጤናንም አይመለከትም፣ ሀብትንም አያይም። በመጣ ጊዜ ማንም ሊያዘገየው አይችልም። ﴿كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ﴾ "ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት።" እንግዲያውስ ሶላታችንን እንጠብቅ፣ ተውባችንን እናድስ፣ መልካም ሥራን እናብዛ፣ ሰዎችንም ይቅር እንበል። اللهم أحسن خاتمتنا، وتوفنا وأنت راضٍ عنا. ✍🏽بنت أبي

👉 የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ 😮       
☄️𝚜𝚖𝚒𝚕𝚎 𝚠𝚊𝚟𝚎𝚛☄️
🙂 1k+ subscribers ✔️ 🙂 10k+ subscribers ✔️ 🙂 15k+ subscribers ✔️ 🙂 20k+ subscribers ✔️ 🙂 50k+ subscribers ✔️ 🙂 100k+ subscribers ✔️ ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
" ⛔️ ከ𝟻𝟶𝟶 በታች ያላቹ እንዳትመጡ 🚫  ”
Link ልካቹ Wave ብላቹ አስቀምጡልኝ 🔗 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ✉️@Smile_waverbot ✔️

"ስማ ሁሌ እኔነኝ የምመጣው አንድ ቀን ግን አንተም ትመጣለሀ....ያ ቀን የምር ሁሌም ይናፍቀኛል....አንተስ አይናፍቅህም ሁሌ በቃ እኔ እለፈልፋለው እርሶ ዝምታ ነው መልሶት ለማንኛውም ይሁንልህ..
"ስማ ሁሌ እኔነኝ የምመጣው አንድ ቀን ግን አንተም ትመጣለሀ....ያ ቀን የምር ሁሌም ይናፍቀኛል....አንተስ አይናፍቅህም  ሁሌ በቃ እኔ እለፈልፋለው እርሶ ዝምታ ነው መልሶት ለማንኛውም ይሁንልህ.. 🧕አይመን የት ሄድክ አለች ፊትለፊቱ ቁጭ ብላ የምታወራው የቀይ ዳማ ቆንጂዬዋ ዩምና 🧔ኧረ አለው አለ እንደማፍር ብሎ የያዘውን ሲጋራ ወደ አፉ እየማገ በቃ ልሂድ ብዙ ቆየው 'ደግሞ ለዛሬ እስካሁን ያጬስከው ይበቃሀል አይቶ ዝም አላት ዝምታው ሲበዛባት ሄድኩኝ በቃ ብላው ሄደች """"""“"""""""""""""""""" ቤት ስትደርስ Free promoter👉 @smile_waverbot

Repost from Faiz Digital Store
🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨 🛜 ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ 🔽 👉 1k+ subscribers  🟢  👉 2k+ subscribers  🟢 👉   4k+ subscribers  🟢  👉 6k+ subscribers  🟢 👉 10k+ subscribers  🟢 ⚠️ ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️ 💎ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ🔽

Repost from Faiz Digital Store
ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ሰኞ እና ሐሙስ መፆም ዋጂብ { ግዴታ } ነዉ ::

Repost from N/a
🔸 📖ቁርዐን ለመጀመሪያ ጊዜ የወረደው በየትኛው ወር ነው? ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው! ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• © Fee promoter ⚡️@smile_Waverbot

Repost from Faiz Digital Store
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ

🌙 ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ፣ ዛሬ ሌሊት ለጥቂት ጊዜ ራሳችንን እንጠይቅ፦ "ይህ የመጨረሻዬ ሌሊት ቢሆንስ፣ ከአላህ ጋር ለመገናኘት ዝግጁ ነኝ?" ይህ ጥያቄ ልባችንን ወደ ንስሓ፣ ወደ ዱዓ እና ወደ መልካም ሥራ ያነሳን። ከመተኛታችን በፊት አስቲግፋር እናብዛ፣ የበደልነውን እንጸጸት፣ በአላህም ምሕረት ተስፋ እናድርግ። ﴿وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَا الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾ "እናንተ ምእመናን ሁላችሁም እንድትድኑ ወደ አላህ ተጸጸቱ።" (ሱረቱ ኑር 24:31) አላህ ከተጸጻቾች፣ ከትዕዛዙን ከሚጠብቁ ባሮቹ ያድርገን።
@tezkiretu_bint_baba

Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ 👀 👨‍🦳 ወንዶች በፍፁም 😀እንዳትነኩት ‼️        ≼👇👇👇📣https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk 📣https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk

Repost from Faiz Digital Store
ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ቁርአን ዉስጥ 124 ሱራ አለ ?

. የማትገመቺ ሁኚ... ሀብታም አግብታ የሀብታም ሚስት ትሆናለች ብለው ሲጠብቁሽ ሰርተሽ በራስሽ ሀብታም ሆነሽ አሳያቸው منقول

Repost from N/a
የነብዩላህ ሹአይብ አለይሂ ሰላም ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ 🤲 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ ❣️
የነብዩላህ ሹአይብ አለይሂ ሰላም ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ
🤲 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ ❣️

🌙 ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ፣ ሌሊቱ እየገፋ ነው። ቀናችንን በእስቲግፋር፣ በዚክር እና በዱዓ እንዝጋ። ልባችን ከአላህ ጋር የተገናኘ ይሁን፤ ምክንያቱም ሕይወታችን ምን ያህል እንደምትቆይ አናውቅም። አላህ ኃጢአታችንን ይማር፣ ልባችንን ያጽና፣ ሌሊታችንንም በረከት ያድርግ። اللهم اغفر لنا ولوالدينا ولجميع المسلمين الأحياء منهم والأموات.
@tezkiretu_bint_baba

Repost from N/a
ረሱላችን (ሰ.ዐ.ወ) ወደ አኼራ ከመሄዳቸው በፊት አደራ ያሏቸው ነገሮች ውስጥ የትኛው ነው ......⁉️
Free promoter @smile_waverbot