en
Feedback
ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️

Open in Telegram

ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab

Show more
8 242
Subscribers
-624 hours
-497 days
-14530 days
Posts Archive
ሴት ልጅ በተፈጥሯዋ የሚያቀብጣትንባል ትወዳለች... ባሏ ዘንድ እንዴ ህፃን መሆን መቅበጥ ያምራታል ልክ በአባቷ ትካሻ ላይ መውጣት መውደቅ እንደሚያምራት ስታገባ ደግሞ በባሏ ትካሻ መውጣት መውረድ መጫወት ያምራታል!! ያኔ በትካሻህ ስትረማመድ ስትዘል እደት ብትንቀኝ ነው የሷ መጫዋቻ ነኝ እንዴ ብለህ ክብር የተነካ የተዋረድክ መስሎህ እዳትጮህባት አደራ!? በዚህ ጉዳይ እንዴ ህፃን ያደርጋታል ተፈጥሮም ጭምር ስለሆነ በተቻለህ በዚህ ጉዳይ አቅባጭ ባል ሁንላት !!

ኢላሂ! ~ ባንተ ታውቀን ባንተ ከሚያምፁት አታድርገን፣ለሰው ጠቁመን ተቃራኒውን ከሚጓዙ አታድርገን፣ በአፍ ቀርበውህ በተግባር ከሚርቁህ አታድርገን፣ በምላስ ከሚያመልኩህ በልቦና ከሚሸሹህ አታድርገን፣አለባበሣችንን እንዳሳመርክ ዉስጣችንን አሳምርልን!

🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት የምትፈልጉ ☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና ☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና ጋር መቅራት የምትፈልጉ በዚህ አናግሩን 👇👇      👉@Umu_asiya65          👆በዚህ ኑ

የሴት ልጅ ውበቷ፣ ትሸፈነው እንጂ በመላ አካላቷ፣ ሂጃቧ ነውና የሴት ልጅ ውበቷ፣ ጀነት እንዲያስገባሽ ነውና ምኞቴ፣ የአላህን ትዕዛዝ ጠብቂው እህቴ፣ ክብሯን እንድትጠብቅ ዱርዬ እንዳይደፋት፣ ባለጌና አጃቢ በሩቅ እንዲፈራትከ፣ ስሟን እንድጠብቅ ሰውም እንዲያከብራት፣ በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት፣ ለሴት ልጅ መሸፈን ይህን መረጠላት፣ ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት፣ እውቀት ያለው ማነው ከአላህ የበለጠ፣ ስሜቱን ወደደ ብዙ ሰው ቀለጠ፣ የምዕራቡ ባህል እሱ ተመረጠ፣ ነገሩም ሆነና በተገላቢጦሽ፣ አህያ ወደቤቱ ዉሻ ወደ ግጦሽ፣ ሂጃቡን ጣለችው ሌላውን መረጠች ፣ ሁሉም ይመልከተኝ ብላ ተገለጠች፣ ልብልብ እንጨት መስላ ወደ መንገድ ወጣች በኋላዋ ተክላ የሸይጣን ባንዲራ፣ ወንዱን ፈተነችው ወደቀ መከራ፣ መሸፈኑም ቀረ ሂጃብ አወለቀች፣ በሰባት ቀለም እያሸበረቀች፣ እንደወንድም ሆነች ሱሪም አጠለቀች፣ ራቁቷን ሆና እመስመር ዘለቀች፣ የሰው ልጅ መፍረሱን ይህን አላወቀች፣ የአላህ ግዴታ ምንድን ነው ትዕዛዙ፣ እኛ ባንሰራውስ ምንድን ነው መዘዙ፣ ከሳት አካልሽን ዛሬውኑ አርቂ፣ በቀብር መከራ እንዳትጨነቂ፣ የሰይጣኑን መንገድ በጣሙን አራቂ፣ ውሸት እያወራሽ ሀቅን አደብቂ፣ ዱርዬ ያከበርሽ አሊም አትናቂ፣ የምዕራቡን አለም ተንኮል ተጠንቀቂ፣ ስልጣኔ ብለሽ ልብስ እንዳታወልቂ፣ ለዳማ እንዳይዝሽ ካአሁኑ ጠይቂ፣ የአላህን ትዕዛዝ ጠንቅቀሽ እወቂ፣ እህቴ አደራሽን ሂጃቡን ጠብቂ፣ ገበያ ቢወጣ የተለመጠ ሙዝ፣ በላብ ተጨማልቆ አይጠራ በኩራዝ፣ ቆሻሻ ያለበት ባፈር የሚበረዝ፣ ጅል አለ በሷ ላይ በዋጋ የሚይዝ፣ ዝንብ እያረፈበት የሚቀዋዉ የትም፣ እንዲሁም ብትሰጠኝ አልቀበላትም፣ ተገልጣ የምትሄድ ሂጃቧን አውርዳ፣ የተለወሰ መልስ ልብን ለሚከዳ፣ ማን ይፈልገዋል ለሰው ምን ሊረዳ፣ ኩራትና ጥሜት በልቧ ያለባት፣ ትንሽ የማይመራት ህፃን ልጅ ሲሰድባት፣ ወላጅ አሰዳቢ ብልግና ያለባት፣ አውሬና ዱርዪ የሚጫወትባት፣ የነብዩ ሲራ በልቧ የለባት፣ ለአይን ታስጠላለች እንኳንስ ሊጋቧት፣ ስለዚህ እህቴ ባላውቅም ልምከርሽ፣ የውጮችን መውረስ ተይ ዛሬ ይቅርብሽ፣ አላህን አስታውሺ ሁል ጊዜ በልብሽ፣ የአላህ መልክተኛ ከሰው የተላቁ፣ የጅብሪል ጓደኛ የሚተዋወቁ፣ በስልጣኔና በእውቀት የአላህ መልክተኛ ሁሉንም የሚያውቁ፣ ከልብወለዳቸው የማይደበልቁ፣ ማነው ኩራተኛ ብለው ተጠየቁ፣ ሀዲስ ቁርአንን ሀቅን የሚያርቁ፣ የበላይ ነን ብለው ሰውን የሚንቁ፣ ኩራተኛ እሱ ነው ብለው አሳወቁ፣ ሀቅ የሚከብዳቸው አሉ አንዳንድ ሰዎች፣ መሸፈን ከብዷቸወሰ ሰበብ ፈላጊዎች፣ የሌላውም እምነት ተውቀት በልብ ነው፣ ተሸፈኑ የሚሉት አሁን የመጣ ነው፣ ከእናቶቻችን ብቻ ያገኘነው ፣ ራሷን መጠበቅ እጀበና ላይ ነው፣ ተገልጣ እንዳትቀዳ ትልቅስ ነውር ነው፣ ኩፍታ ከራሷ ላይ ትጠምጥም ብቻ ነው፣ ተሸፈኑ የሚሉት የወሀብያ ነው፣ ላ ኢላሀ ኢላህ ይህ የሚገርም ነው፣ ቁርአን ከአላህ ዘንድ የመጣው አሁን ነው፣ ወሀብያ አክራሪ የሚለየው ማነው፣ ይሄ መከፋፈል የምስጦች ምክር ነው፣ ክርክር የያዘው ከፈጣሪው ጋር ነው፣ ብዙ መዘባረቅ የምላስ ትርፉ ነው፣ የምላስ መድረቅም አይቀርሬ ጉዳይ ነው፣ ዋጋውን ያገኛል አኼራ ቅርብ ነው፣ ይህ ሳይሆን በስተፊት መጠንቀቅ ኸይር ነው፣ እቀብር ሲገቡ ምንድን ሊመልስ ነው፣ ያ ድቅድቅ ጨለማ መብራቱስ ምንድነው፣ ፋኖሱም ሻማውም ኩራዙም ስራ ነው፣ ዛሬ ካለኮሱት ጨለማው ከባድ ነው፣ አህባሽ በሙስሊም ላይ ልፋቱ ብዙ ነው፣ ከአይሁዳ ጋራ መምከሩም ግልፅ ነው፣ ሴት በሱሪ ስትሄድስ ማለትስ ምንድን ነው፣ መብቷን ሊጠብቅ ተቆርቁሮላት ነው፣ እህቴ አሰንዳትሰሚው ውበትና ጌጥሽ ያንቺ እስልምናሽ ነው፣ የወደደሽ መስሎ ዛሬ ሊቀብርሽ ነው፣ ፊት በጃሂሊያው ሴትልጅ ከነሩኋ ጉድጓድ ስትቀበር፣ ዛሬ አህባሽ ከሚያርደኝ ያው ይሻለኝ ነበር፣ ብዙ ኤኔ አላወራም የነቃ ሰው ይንቃ፣ ወሰላሙ አለይኩም ደቂቃዬ አበቃ።

Repost from Faiz Digital Store
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• የመግሪብ ሶላት ስንት ረከዓ አለው

ከጊዜው የዘገየ ማንኛውም ነገር value የለውም ፍቅርና እንክብካቤ እንዲሁም ይቅርታ..  even ትክክለኛ ውሳኔዎችም ጭምር ጊዜያቸውን ካልጠበቁ  ስህተት ነው የሚሆኑት so make your moves on time✍️
@tezkiretu_bint_baba

Repost from Faiz Digital Store
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ጥያቄ በቀን ዉስጥ ስንት ዋጅብ ሶላት አለ ❓ .

Repost from N/a
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Wave👉 @selluhi 👉ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

Repost from N/a
🎇 ነፃ የአረብኛ ቋንቋ የትምህርት ዕድል 🎇 ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ሊንኩን በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት 🫡 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Or3S_EbLg-Y4YjE0 https://t.me/+Or3S_EbLg-Y4YjE0 👆👆👆👆👆👆 የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው👌

Repost from Faiz Digital Store
🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨 🛜 ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ 🔽 👉 1k+ subscribers  🟢  👉 2k+ subscribers  🟢 👉   4k+ subscribers  🟢  👉 6k+ subscribers  🟢 👉 10k+ subscribers  🟢 ⚠️ ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️ 💎ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ🔽

ሀያዕ (እፍረት) ከሌለ ዱንያም ሆነ ህይወት ትርጉም የላቸውም።

Repost from N/a
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇

Repost from N/a
📙ኪታብ በነፃ ልናስተምራችሁ ነው🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ🌛 🌟ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ቶሎ ተቀላቀሉ🌟
📙ኪታብ በነፃ ልናስተምራችሁ ነው🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ🌛 🌟ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ቶሎ ተቀላቀሉ🌟

Repost from Faiz Digital Store
.📣🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨 💘 የእስላማዊ ትላልቅየቴሌግራም ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵 እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ ፍጠኑ 👉 5k Subscribers 👉 8k subscribers 👉12k subscribers  🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Wave👉 @selluhi 👉ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

Repost from Faiz Digital Store
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ጥያቄ በቀን ዉስጥ ስንት ዋጅብ ሶላት አለ ❓

Repost from N/a
🚨 አሁን ኦንላይን ላላቹ በሙሉ 🚨 ኪታብ በነፃ በlive🏮እያስተማርን ነው የኪታቡ ስም التبيان في آداب حملة القرآن በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ጀምረናል ለኢል
🚨 አሁን ኦንላይን ላላቹ በሙሉ 🚨 ኪታብ በነፃ በlive🏮እያስተማርን ነው የኪታቡ ስም التبيان في آداب حملة القرآن በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ጀምረናል ለኢልም ፈላጊዎች መልካም እድል ነው ተቀላቀሉ

Repost from N/a
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን  እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇

Repost from Faiz Digital Store
.📣🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨 💘 የእስላማዊ ትላልቅየቴሌግራም ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵 እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ ፍጠኑ 👉 5k Subscribers 👉 8k subscribers 👉12k subscribers  🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽