cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Group of unity

You can use this for indulgence. If you use this for education , you will enhance your knowledge&skill.

Show more
Ethiopia13 071The language is not specifiedEducation110 413
Advertising posts
214
Subscribers
+124 hours
No data7 days
+230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
To all Remedial Students There will be orientation and basic computer skill training program about online national remedial exam implementation process on Tuesday (27/09/2016 E.C.) afternoon at 9:00 local time in graduation hall. Therefore, all remedial students must avail yourself and attend the session. Date: Tuesday (27/09/2016 E C.) Time: 9:00 local time Venue: Graduation hall Purpose: Online exam orientation and computer skill training. ለሁሉም የአቅም ማካካሻ ተማሪዎች ማክሰኞ (27/09/2016 E.C.) ከሰአት በኋላ በ9፡00 ሰዓት በመመረቂያ አዳራሽ ስለ በበይነመረብ ሲለሚሰጠው ሀገር አቀፍ የአቅም ማካካሻ ፈተና ትግበራ ገለፃ እና መሰረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት ስልጠና መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል። ስለዚህ፣ ሁሉም የአቅም ማካካሻ ተማሪዎች ተገኝታችሁ የሚሰጠውን ገለፃ እንድትከታተሉ። ቀን: ማክሰኞ (27/09/2016 ዓ.ም.) ሰዓት፡ ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ቦታ፡ የምርቃት አዳራሽ ዓላማው፡ ስለ በይነመረብ የሚሰጥ ፈተና ገለፃ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና።
371Loading...
02
Media files
300Loading...
03
Media files
310Loading...
04
Media files
301Loading...
05
#MoE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀ ማስፈንጠሪያ (URL) ላይ በመግባት እንዲለማመዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ከስር የተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ተፈታኝ ተማሪዎች የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው ዕለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናሉ። Note: እስካሁን Username እና Password ያለገኛችሁ ተፈታኞች፤ ከትምህርት ቤት አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ➧ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ፦ https://c2.exam.et ሲዳማ ክልል፦ https://c2.exam.et ትግራይ ክልል፦ https://c2.exam.et ➧ ክላስተር ሁለት ደቡብ ም/ኢ/ክልል፦ https://c3.exam.et ጋምቤላ ክልል፦ https://c3.exam.et አማራ ክልል፦ https://c3.exam.et ➧ ክላስተር ሦስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፦ https://c4.exam.et ሀረሪ ክልል፦ https://c4.exam.et አፋር ክልል፦ https://c4.exam.et ኦሮሚያ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ፦ https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ባሌ፦ https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቦረና፦ https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ፦ https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና፦ https://c4.exam.et • ጉጂ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ፦ https://c4.exam.et • ኢሉባቦር፦ https://c4.exam.et ➧ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ፦ https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ፦ https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ፦ https://c5.exam.et • ማያ ከተማ፦ https://c5.exam.et • መቱ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ፦ https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ)፦ https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፦ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et
360Loading...
06
Media files
672Loading...
07
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 1 ወር ከ2 ሳምንት ቀርቶታል እንደሚታወቀው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 - 5 ዓም ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ 9 - 11 ዓም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል። ይህ ጊዜ ለእናንተ ወርቃማ ስለሆነ ጊዜያቹን በአግባቡ መጠቀም ይኖርባችኋል፡፡ 🔹 ያነበባቹትን የምትክልሱበት 🔹 ጥያቄዎችን የምትሰሩበትን 🔹 የሚያዘናጋቹ ነገር የምትቀኑስበት መሆን አለበት፡፡ ለምሳሌ በየቀኑ ፊልም የምታዩ ከሆነ መቀነስ ይኖርባችኋል፡፡ 🔹 ከትምህርታቹ ጋር ግንኙነት የሌላቸውን ሶሻል ሚዲያዎች ቀንሷቸው ወይም ከተቻለ ለጊዜው አጥፏቸው፡፡ 🔹 ስራ የምትሰሩ ከሆነ ይሄንን ጊዜ መተው ይኖርባችኋል፡፡ ካልተቻለ ደግሞ የስራ ጊዜያቹን በተቻለ መጠን ቀንሱ፡፡ 🔹 ቤታቹ በአግባቡ ማጥናት ካልቻላቹ በግሩፕ ወይም ላይብረሪ እየሄዳቹ አጥኑ፡፡ የኢንትራንስ ፈተና ለማህበራዊ ሳይንስ 42 ቀን ፤ ለተፈጥሮ ሳይንስ 48 ቀን ብቻ ቀርቶታል፡፡ ስለዚህ ጊዜውን በደንብ ተጠቀሙበት፡፡ ከፈተና በኃላ ለመዝናናት ብዙ ጊዜ አላቹ፡፡
630Loading...
08
Media files
450Loading...
09
የሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች በኦዲት ግኝት ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ተገለፀ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ ከባድ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀትና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት ነው ይህ የተገለፀው። በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተሠራው የተቋማት ኦዲት ሪፖርት የ2014 በጀት ዓመት ተቀባይነት የሚያሳጣ አስተያየት ከተሰጣቸው 24 መሥሪያ ቤቶች ውስጥ 13 ተቋማት ላይ አስተደደራዊ ዕርምጃ መወሰዱን ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ለቋሚ ኮሚቴው ገልጸዋል፡፡ በዚህም የወላይታ ሶዶ፣ ጋምቤላ እና ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን ተናግረዋል። ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ እና ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከባድ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ መሠጠቱም ተገልጿል። #ሪፖርተር ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
580Loading...
10
Media files
450Loading...
11
Media files
370Loading...
12
Media files
460Loading...
13
Media files
340Loading...
14
Media files
370Loading...
15
Media files
330Loading...
16
Media files
350Loading...
17
Media files
360Loading...
18
Media files
390Loading...
19
Media files
390Loading...
To all Remedial Students There will be orientation and basic computer skill training program about online national remedial exam implementation process on Tuesday (27/09/2016 E.C.) afternoon at 9:00 local time in graduation hall. Therefore, all remedial students must avail yourself and attend the session. Date: Tuesday (27/09/2016 E C.) Time: 9:00 local time Venue: Graduation hall Purpose: Online exam orientation and computer skill training. ለሁሉም የአቅም ማካካሻ ተማሪዎች ማክሰኞ (27/09/2016 E.C.) ከሰአት በኋላ በ9፡00 ሰዓት በመመረቂያ አዳራሽ ስለ በበይነመረብ ሲለሚሰጠው ሀገር አቀፍ የአቅም ማካካሻ ፈተና ትግበራ ገለፃ እና መሰረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት ስልጠና መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል። ስለዚህ፣ ሁሉም የአቅም ማካካሻ ተማሪዎች ተገኝታችሁ የሚሰጠውን ገለፃ እንድትከታተሉ። ቀን: ማክሰኞ (27/09/2016 ዓ.ም.) ሰዓት፡ ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ቦታ፡ የምርቃት አዳራሽ ዓላማው፡ ስለ በይነመረብ የሚሰጥ ፈተና ገለፃ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና።
Show all...
#MoE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀ ማስፈንጠሪያ (URL) ላይ በመግባት እንዲለማመዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ከስር የተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ተፈታኝ ተማሪዎች የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው ዕለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናሉ። Note: እስካሁን Username እና Password ያለገኛችሁ ተፈታኞች፤ ከትምህርት ቤት አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ➧ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ፦ https://c2.exam.et ሲዳማ ክልል፦ https://c2.exam.et ትግራይ ክልል፦ https://c2.exam.etክላስተር ሁለት ደቡብ ም/ኢ/ክልል፦ https://c3.exam.et ጋምቤላ ክልል፦ https://c3.exam.et አማራ ክልል፦ https://c3.exam.etክላስተር ሦስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፦ https://c4.exam.et ሀረሪ ክልል፦ https://c4.exam.et አፋር ክልል፦ https://c4.exam.et ኦሮሚያ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ፦ https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ባሌ፦ https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቦረና፦ https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ፦ https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና፦ https://c4.exam.et • ጉጂ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ፦ https://c4.exam.et • ኢሉባቦር፦ https://c4.exam.etክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ፦ https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ፦ https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ፦ https://c5.exam.et • ማያ ከተማ፦ https://c5.exam.et • መቱ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ፦ https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ)፦ https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፦ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et
Show all...
👍 1
Freshman Natural Tentative Final Exam Schedule.pdf2.26 KB
Freshman Social Revised Final Exam Schedule.pdf2.26 KB
Repost from Ethio Matric
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 1 ወር ከ2 ሳምንት ቀርቶታል እንደሚታወቀው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 - 5 ዓም ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ 9 - 11 ዓም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል። ይህ ጊዜ ለእናንተ ወርቃማ ስለሆነ ጊዜያቹን በአግባቡ መጠቀም ይኖርባችኋል፡፡ 🔹 ያነበባቹትን የምትክልሱበት 🔹 ጥያቄዎችን የምትሰሩበትን 🔹 የሚያዘናጋቹ ነገር የምትቀኑስበት መሆን አለበት፡፡ ለምሳሌ በየቀኑ ፊልም የምታዩ ከሆነ መቀነስ ይኖርባችኋል፡፡ 🔹 ከትምህርታቹ ጋር ግንኙነት የሌላቸውን ሶሻል ሚዲያዎች ቀንሷቸው ወይም ከተቻለ ለጊዜው አጥፏቸው፡፡ 🔹 ስራ የምትሰሩ ከሆነ ይሄንን ጊዜ መተው ይኖርባችኋል፡፡ ካልተቻለ ደግሞ የስራ ጊዜያቹን በተቻለ መጠን ቀንሱ፡፡ 🔹 ቤታቹ በአግባቡ ማጥናት ካልቻላቹ በግሩፕ ወይም ላይብረሪ እየሄዳቹ አጥኑ፡፡ የኢንትራንስ ፈተና ለማህበራዊ ሳይንስ 42 ቀን ፤ ለተፈጥሮ ሳይንስ 48 ቀን ብቻ ቀርቶታል፡፡ ስለዚህ ጊዜውን በደንብ ተጠቀሙበት፡፡ ከፈተና በኃላ ለመዝናናት ብዙ ጊዜ አላቹ፡፡
Show all...
👍 1🥰 1
SS-Remedial-Section-8 (1).xlsx0.12 KB
SS-Remedial-Section-7.xlsx0.12 KB
SS-Remedial-Section-6.xlsx0.12 KB
SS-Remedial-Section-3.xlsx0.13 KB
SS-Remedial-Section-2.xlsx0.13 KB
SS-Remedial-Section-4.xlsx0.13 KB
SS-Remedial-Section-5.xlsx0.13 KB
SS-Remedial-Section-1.xlsx0.14 KB
👍 1
የሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች በኦዲት ግኝት ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ተገለፀ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ ከባድ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀትና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት ነው ይህ የተገለፀው። በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተሠራው የተቋማት ኦዲት ሪፖርት የ2014 በጀት ዓመት ተቀባይነት የሚያሳጣ አስተያየት ከተሰጣቸው 24 መሥሪያ ቤቶች ውስጥ 13 ተቋማት ላይ አስተደደራዊ ዕርምጃ መወሰዱን ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ለቋሚ ኮሚቴው ገልጸዋል፡፡ በዚህም የወላይታ ሶዶ፣ ጋምቤላ እና ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን ተናግረዋል። ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ እና ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከባድ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ መሠጠቱም ተገልጿል። #ሪፖርተር ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Show all...
Repost from N/a
34.Hundreds of people......in this factory and many of them...Anonymous voting
  • are employed,will lose
  • employ,will lose
  • Are employed, will be lost
  • Employ, will be lost
0 votes