en
Feedback
ንጋት ኮከብ ት/ቤት (Nigat Kokeb School)

ንጋት ኮከብ ት/ቤት (Nigat Kokeb School)

Open in Telegram

ይሄ የቴሌግራም ቻናል የተከፈተበት ዓላማ የ ንጋት ኮከብ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ መረጃዎችን በማጋራት ተማሪዎችን፣ የተማሪ ወላጅን እና ት/ቤቱን የተመለከቱ መረጃዎችን ለማዳረስ ታሰቦ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ነው ። 👇👇👇School website👇👇👇 https://nigatkokebpm.sims.addislearning.edu.et/ http://learn-english.moe.gov.et

Show more
1 468
Subscribers
+124 hours
-57 days
-2330 days
Posts Archive
+7
G-8 English model exam 1, Arada 2017 (Answer + Explantion).pdf6.84 KB

❗️❗️❗️2017 E.C First semester model exam with answers ❗️❗️❗️

+5
2018 1ኛ ሴሚ. ሒሳብ 1ኛ ክፍል 1ኛ 111.docx0.60 KB

❗️❗️❗️Active to passive voice in diagram❗️❗️❗️
+9
❗️❗️❗️Active to passive voice in diagram❗️❗️❗️

+4
ss.pptx0.87 KB

+7
citizen.pptx1.20 KB

📚📚ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች 📚📚 ⭐️ ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ✏️በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ፤ ከስር ከስር ማጥናት! ✏️ የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ✏️ የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ ፣ የጥናት ፕሮግራም ማዘጋጀት! ✏️ በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ✏️ ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ! ✏️ ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ✏️ ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ! ✏️ አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ✏️ በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ✏️በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር! ✏️ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ካነበብነው 🏆🏆

+7
G-8 English model exam 1, Arada 2017 (Answer + Explantion).pdf6.84 KB

20ኛው የብሔሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል “ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በንጋት ኮከብ ት/ቤት በደመቀ መልኩ የማጠቃለያ መርሀ-ግብር ተካሂዷል::

+3
👆👆👆👆👆👆👆 ⭐️የ6ኛ ክፍል የመለማመጃ ወርሀዊ ሞዴል ጥያቄዎች ✅አመት 👉👉2015 ዓ.ም ✅ ሴሚስተር👉👉1ኛ ✅ ስርዓተ ት/ት👉በአዲሱ ✅ ክፍል 👉6ኛ ✅ የትምህርት አይነት 👉ሒሳብ 👉 እንግሊዘኛ 👉አጠ/ሳይንስ 👉አማርኛ ✅አዘጋጅ አብዮት ት/ቤት እና በክላስተሩ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ✔️ተጨማሪ ጥያቄዎች እንዲለቀቁ ለሌሎች ተማሪዎች  #ሸር ያድርጉ 🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76

Repost from Yeka Education
+5
🔤ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ✅አዘጋጅ 👉አራዳ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ⛔️መንፈቀ አመት 👉የመጀመሪያ መንፈቀ አመት  ⭐️የትምህርት አይነት 👉ሁሉም ፣ ⭐️አመት 👉2017 ⭐️ክፍል 👉8️⃣ 0️⃣ለሌሎች ማጋራት አንርሳ 🔠🔠🔠🔤 🔠🔠🔠 ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76

+3
ለሚኒስትሪ ተፈታኞች እንዲረዳ ተብሎ በ ንጋት ኮከብ ት/ቤት እና BIKOLOS NUR ACADEMY ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ 2000 ጥያቄዎች:: ከያንዳንዱ የትምህርት አይነቶች 500 500 ጥያቆዎች በውስጡ ይዟል። ለዘንድሮ የ 8ተኛ ክፍል ተፈታኞችም እጅጉኑ ስለሚረዳ ለወዳጅ ዘመድ ጎደኛዎ ሼር ያድርጉላቸው። @Ethiopian_Digital_Library