GAT Exam Guide
📈 Analytical overview of Telegram channel GAT Exam Guide
Channel GAT Exam Guide (@gat_guide) in the English language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 060 subscribers, ranking 13 364 in the Education category and 2 240 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 060 subscribers.
According to the latest data from 04 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 1 959 over the last 30 days and by 69 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 30.13%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 14.53% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 4 537 views. Within the first day, a publication typically gains 2 188 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 8.
- Thematic interests: Content is focused on key topics such as gat, ፈተና, የፈተና, ውጤት, ጥያቄዎች.
📝 Description and content policy
Channel description not provided.
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.
GAT Guide Upgrade TutorialGAT Guide Premium ለ 1ዓመት ለማስከፈት የሚከተለውን አጭር መመሪያ ይከተሉ። 1⃣ በኢሜይልዎ ይመዝገቡ እና ወደ App ይግቡ። 2⃣ Upgrade የሚለውን ቁልፍ በመንካት ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን የክፍያ አማራጭ ይምረጡ። 3⃣ በመተግበሪያው ውስጥ በቀረበው የሂሳብ ዝርዝር መረጃ መሠረት ክፍያውን ያጠናቁ። 4⃣ በተጠቀሙበት የክፍያ አማራጭ የተሰጠዎትን የክፍያ መለያ ቁጥር (Transaction ID) እና የከፋዩን ስም ያስገቡ። 5⃣ አስገብተው ሲጨርሱ «Submit Payment» የሚለውን ቁልፍ ይንኩ። 6⃣ እንደ ኢንተርኔትዎ ፍጥነት እና እንደ አስገቡት የክፍያ መለያ ቁጥር ትክክለኛነት፣ ማረጋገጫው ከ5 ሰከንድ እስከ 1 ሰዓት ሊወስድ ይችላል። 7⃣ ማረጋገጫው እንደተጠናቀቀ፣ ያለ ኢንተርኔት (offline) ለመጠቀም የሚያስችል የማውረጃ መልዕክት ይመጣል። «Download» የሚለውን በመንካት Appን መጠቀም ይጀምሩ። ለበለጠ መረጃ በ@GAT_Support ያነጋግሩን GAT Guide @gat_guide
🔹 እንዴት ይሰራል?📚 በርዕስ የተከፋፈሉ ፍላሽካርዶች Percentages Sequences Algebra Geometry Vocabulary Inference እና ሌሎችም ርዕሶችን በፍላሽካርድ መልክ ይማሩ። 👉 የፈተና ጥያቄዋችን በፍጥነት ለመመለስ ተመራጭ ነው
🔹 ለምን Flashcards?✅ ለፈጣን የማስታወስ ችሎታ ✅ የመመለስ ፍጥነትን ያሻሽላል ✅ ለአጭር የንባብ ጊዜ ብዙ መሸፈን
Why Flashcards?✅ Enhances quick recall ✅ Improves response speed ✅ Cover more topics in less study time 📌 በጥበብ ይማሩ - ከ GAT Guide ጋር ፈተናውን በጥሩ ውጤት ይለፉ ። DOWNLOAD NOW @gat_guide
GAT Guide Upgrade TutorialGAT Guide Premium ለ 1ዓመት ለማስከፈት የሚከተለውን አጭር መመሪያ ይከተሉ። 1⃣ በኢሜይልዎ ይመዝገቡ እና ወደ App ይግቡ። 2⃣ Upgrade የሚለውን ቁልፍ በመንካት ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን የክፍያ አማራጭ ይምረጡ። 3⃣ በመተግበሪያው ውስጥ በቀረበው የሂሳብ ዝርዝር መረጃ መሠረት ክፍያውን ያጠናቁ። 4⃣ በተጠቀሙበት የክፍያ አማራጭ የተሰጠዎትን የክፍያ መለያ ቁጥር (Transaction ID) እና የከፋዩን ስም ያስገቡ። 5⃣ አስገብተው ሲጨርሱ «Submit Payment» የሚለውን ቁልፍ ይንኩ። 6⃣ እንደ ኢንተርኔትዎ ፍጥነት እና እንደ አስገቡት የክፍያ መለያ ቁጥር ትክክለኛነት፣ ማረጋገጫው ከ5 ሰከንድ እስከ 1 ሰዓት ሊወስድ ይችላል። 7⃣ ማረጋገጫው እንደተጠናቀቀ፣ ያለ ኢንተርኔት (offline) ለመጠቀም የሚያስችል የማውረጃ መልዕክት ይመጣል። «Download» የሚለውን በመንካት Appን መጠቀም ይጀምሩ። ለበለጠ መረጃ በ@GAT_Support ያነጋግሩን GAT Guide @gat_guide
GAT Guide Upgrade TutorialGAT Guide Premium ለማስከፈት የሚከተለውን አጭር መመሪያ ይከተሉ። 1⃣ በኢሜይልዎ ይመዝገቡ እና ወደ App ይግቡ። 2⃣ Upgrade የሚለውን ቁልፍ በመንካት ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን የክፍያ አማራጭ ይምረጡ። 3⃣ በመተግበሪያው ውስጥ በቀረበው የሂሳብ ዝርዝር መረጃ መሠረት ክፍያውን ያጠናቁ። 4⃣ በተጠቀሙበት የክፍያ አማራጭ የተሰጠዎትን የክፍያ መለያ ቁጥር (Transaction ID) እና የከፋዩን ስም ያስገቡ። 5⃣ አስገብተው ሲጨርሱ «Submit Payment» የሚለውን ቁልፍ ይንኩ። 6⃣ እንደ ኢንተርኔትዎ ፍጥነት እና እንደ አስገቡት የክፍያ መለያ ቁጥር ትክክለኛነት፣ ማረጋገጫው ከ5 ሰከንድ እስከ 1 ሰዓት ሊወስድ ይችላል። 7⃣ ማረጋገጫው እንደተጠናቀቀ፣ ያለ ኢንተርኔት (offline) ለመጠቀም የሚያስችል የማውረጃ መልዕክት ይመጣል። «Download» የሚለውን በመንካት Appን መጠቀም ይጀምሩ። ለበለጠ መረጃ በ@GAT_Support ያነጋግሩን GAT Guide @gat_guide
🎁Free Giveaway Starts Today🎁Day 01 NGAT Challenge Quiz will be posted today at 2 ማታ ይጀምራል ።
📋 Quiz Details👉 Each quiz will stay active for 24 hours. 👉 10 questions will be included in each daily quiz. 👉 Remember, you only get one chance, so use it wisely.
🏆 Prizes🥇 Free GAT Guide Premium Account 🥈 Free GAT Guide Premium Account 🥉 100birr Mobile Card ይሞክሩ ይሸለሙን። Get ready 🎉 Invite your friends @gat_guide
አዲስ Update:በአዲሱ የአፕሊኬሽናችን Update ለጥናትዎ 5 ደቂቃም ይኑርዎት ወይም 2 ሰዓት፣ ለእርስዎ የሚመች የጥናት ዘዴ አዘጋጅተናል፡ 1️⃣ Quick Start (ፈጣን የፈተና Simulation) ልክ እንደ ዋናው የGAT ፈተና! አፕሊኬሽኑ ከሁሉም ክፍሎች (Verbal, Quantitative, Analytical) 50 ጥያቄዎችን በመቀላቀል ትክክለኛውን የፈተና ድባብ ይፈጥርልዎታል። ለፈተናው ምን ያህል እንደተዘጋጁ በብቃት ለመለካት ይህን ይጠቀሙ። 2️⃣ The Library (የጥያቄዎች ስብስብ) በተወሰነ ርዕስ ላይ ማተኮር ይፈልጋሉ? 👉 ወደ Library ገብተው በፈለጉት ርዕስ (ለምሳሌ Syllogisms ወይም Arithmetic) ላይ ብቻ ተከታታይ ጥያቄዎችን መስራት እና ክህሎትዎን ማዳበር ይችላሉ። 3️⃣ Custom Quiz (እንደ ምርጫዎ) የራስዎን ህግ ያውጡ። የጥያቄውን ክብደት (Difficulty)፣ የሰዓት ገደብ እና የጥያቄውን ብዛት መርጠው ይፈተኑ። 💎 ከ3,200 በላይ ጥያቄዎች እርስዎን እየጠበቁ ነው! 📲 አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን Update ያድርጉና የመጀመሪያውን ሙሉ ፈተና (Full Mock Exam) ይውሰዱ! DOWNLOAD NOW GAT Guide Team @gat_guide
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
