uz
Feedback
GAT Exam Guide

GAT Exam Guide

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali GAT Exam Guide analitikasi

GAT Exam Guide (@gat_guide) Ingliz til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 18 828 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 10 520-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 846-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 18 828 obunachiga ega bo‘ldi.

22 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 81 ga, so‘nggi 24 soatda esa 7 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 39.28% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 10.44% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 7 393 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 966 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 12 ta reaksiya keladi.
  • Tematik yo‘nalishlar: Kontent gat, ፈተና, የፈተና, ውጤት, ጥያቄዎች kabi asosiy mavzularga jamlangan.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 23 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

18 828
Obunachilar
+724 soatlar
+27 kun
+8130 kun
Postlar arxiv
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለGAT ተፈታኝ ጓደኞቻችሁ አጋሩት። @GATExamAAU
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም  የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለGAT ተፈታኝ ጓደኞቻችሁ አጋሩት። @GATExamAAU

🎉 Happy New Year Family! May 2019 bring you endless joy, success, and new adventures. #HappyNewYear #Welcome2019
🎉 Happy New Year Family! May 2019 bring you endless joy, success, and new adventures. #HappyNewYear #Welcome2019

ሰላም ቤተሰብ ከውጤትዎ ጋር በተያያዘ ማንኛውም ቅሬታ ካለዎት፤ በPortal ላይ በተገለጸው መሰረት Online ላይ ማቅረብ ይችላሉ። እናመሰግናለን። @gat_guide
ሰላም ቤተሰብ ከውጤትዎ ጋር በተያያዘ ማንኛውም ቅሬታ ካለዎት፤ በPortal ላይ በተገለጸው መሰረት Online ላይ ማቅረብ ይችላሉ። እናመሰግናለን። @gat_guide

ሰላም ቤተሰብ የ2018 ዓ.ም የዓመት መጨረሻ የብሔራዊ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT EXAM) ውጤትዎን ከታች ያለውን ድረ-ገፅ በመጎብኘት ማየት ይችላሉ፡ የድረ-ገፅ አድራሻ : ማሳሰቢያ
ሰላም ቤተሰብ የ2018 ዓ.ም የዓመት መጨረሻ የብሔራዊ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT EXAM) ውጤትዎን ከታች ያለውን ድረ-ገፅ በመጎብኘት ማየት ይችላሉ፡ የድረ-ገፅ አድራሻ : ማሳሰቢያ፡ ፈተናውን ካለፉ የሰርተፊኬት ማስረጃዎ በድረ-ገፁ ላይ የሚዘጋጅልዎ ይሆናል። እናመሰግናለን። @gat_guide

👋 ሰላም የቤተሰብ አባላት! የዛሬው የ NGAT ፈተና እንዴት ነበረ? ለመፈተን ያደረጋችሁት ዝግጅት ላይ GAT Guide App ምን ያህል ረድቷችኋል? ያላችሁን አስተያየት በውስጥ መስመር አጋሩን። 📥 @gatguide_support

#Notice❕ ለነገ የNGAT ተፈታኞች ዛሬ NGAT ፈተና ከወሰዱ ተፈታኞች ባገኘነው መረጃ መሰረት፣ ፈተናው በተወሰነ መልኩ ከበድ የሚል እንደነበር እና ዋናው ፈተና የሰዓት አጠቃቀም እንደነበረ ተረድተናል። 👉 ነገ ፈተናውን የምትወስዱ ተፈታኞች የሚከተሉትን ወሳኝ ነጥቦች እንመክራለን፡ 👉 አትደናገጡ፡ የዛሬዎቹ ተፈታኞች ፈተናው ከባድ ነበር ማለታቸው የናንተንም ፈተና ከባድ ያደርገዋል ማለት አይደለም። እያንዳንዱ ሰው የተለያየ ዝግጅት እና የፈተና አቀራረብ ስላለው የሰውን ወሬ ሰምታችሁ ሞራላችሁ አይውረድ። 👉 ሰዓትዎን በአግባቡ ይጠቀሙ፡ በአንድ አስቸጋሪ ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ አያባክኑ። ሰዓቱን በጥብቅ ይከታተሉ። 👉 ከባድ ወይም ረጅም ጊዜ የሚወስድ ጥያቄ ሲያጋጥማችሁ ምልክት አድርጋችሁ አልፉት፤ በመጀመሪያ ቀላል የሆኑትን ጥያቄዎች በመስራት ነጥብ ሰብስቡ። 👉 ቀላል ጥያቄዎችን ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በተረፋችሁ ጊዜ ወደ አልፋችኋቸው ጥያቄዎች ተመልሳችሁ ስሩ። 👉 ትኩረታችሁን አትበታቱ ለነገው ፈተና ተፈታኞች በሙሉ መልካም እድል እንመኛለን! @gat_guide

Hey Everyone የጠዋት NGAT ተፈታኞች ፈተናው እንዴት ነበር? ምን ከበዳችሁ? ምን ቀለላችሁ? የጥያቄ ብዛት እና ይዘትስ? Dear Morning NGAT test-takers, how was the exam? What did you find difficult? What was easy? What about the number of questions and the content? 👉 Leave your comments and advice for your brother @gatguide_support or below in the comments section🙏 @gat_guide

Good evening family We would like to wish all the best of luck to ነሐሴ 20 NGAT examinees. 👉Keep Clam 👉Send out prayers to yo
Good evening family We would like to wish all the best of luck to ነሐሴ 20 NGAT examinees. 👉Keep Clam 👉Send out prayers to your God/Allah 👉And give it all you got PS: Please send us questions you remember from the exam so that we can help next year examinees. Thank you all for this awesome journey 🙏 @gat_guide

PS: Make sure to do all 40 questions (swipe to the left to access question 26-40)

Exam Began - ተጀምሯል Follow this Steps to join the exam 👉 Star Exam የሚለው ካልመጣላቹ APPኡን ዘግታችሁ ክፈቱት GAT Guide App Good luck 👍
+2
Exam Began - ተጀምሯል
Follow this Steps to join the exam 👉 Star Exam የሚለው ካልመጣላቹ APPኡን ዘግታችሁ ክፈቱት GAT Guide App Good luck 👍

#NGAT Mockup 06 📝 NGAT Mockup 06 Exam will start in about 2 hours. Share with your friends and get your accounts ready 👍 የN
#NGAT Mockup 06 📝 NGAT Mockup 06 Exam will start in about 2 hours. Share with your friends and get your accounts ready 👍 የNGAT ስድስተኛ የሙከራ ፈተና ከሁለት ሰዓት በኋላ ይጀምራል።
Total 40 Questions
👉 Verbal: 15 👉 Quantitative: 15 👉 Analytical Reasoning: 10 👉 መግቢያ በነፃ 👉 ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ፤ እንዲሁም አካውንቶቻችሁን ዝግጁ አድርጉ 👍 @gat_guide

🎯 የመጨረሻው NGAT Mockup ፈተና ነገ ማታ! ሰላም ቤተሰብ! እስከ ዛሬ ያደረጋጅሁትን ዝግጅት ለማጠናከር እና ዝግጁነታችሁን ለመመዘን የሚረዳ Final Mockup Exam አዘጋጅተናል። ፍላጎቱ ያለው ማናቸውም ተፈታኝ መሳተፍ ይችላል! * 📅 ቀን: ነገ ማታ (ማክሰኞ) * ⏰ ሰዓት: ምሽት 3:30 * 📍 ቦታ: GAT Guide App ከዋናው ፈተና በፊት ራሳችሁን ለመፈተሽ እና ፍጥነታችሁን ለማስተካከል የቀረበ የመጨረሻ እድል ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ! Share with your friends @gat_guide

Repost from N/a
Hi everyone, ለGAT እና NGAT የሚሆኑ የተመረጡ ወሳኝ Materials እና Guides ከዚህ በታች ታገኛላቹ። Check them out below! 👇👇👇 1. College of Admission Tests 2. College of Admission Tests 02 3. Self Assessment Mockup 4. GAT Model Exam 5. GAT Visual Analogy 6. Fana Aptitude Test and Interview 7. GAT Analytical Review 8. GAT Sample 9. Gruber's Complete SAT Guide 2013 10. Gruber's Complete SAT Guide 2015 11. GAT Self Assessment 02 12. Scholastic Aptitude Test (SAT) 13. Quantitative Aptitude and Reasoning 2013 We'll continue upgrading this list with only important preparation materials. Share the materials to your friends @ggresource

👉 የፈተና መግቢያ መረጃ (Credentials) የተጠቃሚ ስም (username) እና የይለፍ ቃልዎ (password) በፕሮፋይልዎ ውስጥ "Exam Credentials" በሚለው ክፍል ስር ይገኛሉ። 👉
+1
👉 የፈተና መግቢያ መረጃ (Credentials) የተጠቃሚ ስም (username) እና የይለፍ ቃልዎ (password) በፕሮፋይልዎ ውስጥ "Exam Credentials" በሚለው ክፍል ስር ይገኛሉ። 👉 የፈተና መግቢያ ትኬት ወደ መለያዎ (account) በመግባት የፈተና መግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ እና ያትሙ፤ ትኬቱ በፈተና ማዕከል በር ላይ ስለሚጠየቅ ይዘው መገኘት ግዴታ ነው። 👉 የፈተና ጊዜ የተመደቡበትን የፈተና ሰዓት በትኬቱ ላይ ያገኛሉ። የፈተና ቀናት ረቡዕ፤ ነሐሴ 10 እና 21 ቀን 2018 ዓ.ም (August 16 and 27, 2026) ስለሆኑ በሰዓቱ ይገኙ። @gat_guide

📌 ለNGAT ተፈታኞች በሙሉ ፈተና ዝግጅቶን በGAT Guide App ውጤታማ ያድርጉ! 👉 ከ 3,200 በላይ ጥያቄዎች 300 ብር ብቻ DOWNLOAD NOW 💎 1000+ ጥያቄዎች: ከቀድሞ NGAT
📌 ለNGAT ተፈታኞች በሙሉ ፈተና ዝግጅቶን በGAT Guide App ውጤታማ ያድርጉ! 👉 ከ 3,200 በላይ ጥያቄዎች 300 ብር ብቻ DOWNLOAD NOW 💎 1000+ ጥያቄዎች: ከቀድሞ NGAT & GAT ፈተናዎች የተወሰዱ 💎 2020-2025 ፈተናዎች 💎 1200+ ተጨማሪ መለማመጃ Quizes 💎 1000+ Mockup ፈተናዎች 💎 4 የንባብ Modules እና መለማመጃ ጥያቄዎች 💎 1000+ ማስታወሻ ካርዶች 💎 ሳምንታዊ Online mockup ፈተናዎች ከሽልማት ጋር 👉 ሁሉንም ከመልስ እና ጊዜ ከማይፈጁ አጫጭር ማብራሪያዎችን ጋር አንድ ቦታ ያገኛሉ DOWNLOAD NOW Join our Telegram (ይቀላቀሉን) @gat_guide

How was yesterday's Mockup 5 Everyone
Anonymous voting

How was yesterday's Mockup 5 Everyone?
Anonymous voting

Exam Began - ተጀምሯል Follow this Steps to join the exam 👉 Star Exam የሚለው ካልመጣላቹ APPኡን ዘግታችሁ ክፈቱት GAT Guide App Good luck 👍
+2
Exam Began - ተጀምሯል
Follow this Steps to join the exam 👉 Star Exam የሚለው ካልመጣላቹ APPኡን ዘግታችሁ ክፈቱት GAT Guide App Good luck 👍

#NGAT Mockup 05 Exam will start in about 1 hours. Share to your friends and Get your accounts ready 👍 የNGAT 05 የሙከራ ፈተና ከአንድ
#NGAT Mockup 05 Exam will start in about 1 hours. Share to your friends and Get your accounts ready 👍 የNGAT 05 የሙከራ ፈተና ከአንድ ሰዓት በኋላ ይጀምራል። 👉 15 questions 👉 All Analytical 👉 መግቢያ በነፃ 👉 ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ፤ እንዲሁም አካውንቶቻችሁን ዝግጁ አድርጉ 👍 @gat_guide

Mockup Pretest 05 ዛሬ ማታ ይካሄዳል በጠየቃችሁት መሠረት Mockup Pretest 05ን ዛሬ ማታ ይዘንላችሁ ቀርበናል! በዚህ ዙር ሙሉ በሙሉ በ Analytical Reasoning ላይ ያተኮ
Mockup Pretest 05 ዛሬ ማታ ይካሄዳል
በጠየቃችሁት መሠረት Mockup Pretest 05ን ዛሬ ማታ ይዘንላችሁ ቀርበናል! በዚህ ዙር ሙሉ በሙሉ በ Analytical Reasoning ላይ ያተኮረ ይሆናል። የሎጂክ እና የችግር መፍታት ብቃታችሁን የምታሳዩበት ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው! ስለ ፈተናው፡ Focus፡ Analytical Reasoning ሰዓት፡ ዛሬ ማታ 3:30 ቦታ፡ በ GAT Guide App ብቻ አእምሯችሁን አዘጋጁ፣ ሰዓታችሁን አመቻቹ ይህንን መረጃ ለጥናት ጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እንዲሳተፉ ጋብዟቸው 👍 ━━━━━━━━━━━━━━ Since the majority said YES, we are dropping Mockup Pretest 05 tonight to keep your momentum going! This round is all about mastering Analytical Reasoning time to put your logic and problem-solving skills to the test. Share the app with your friends and remaind them to participate 🙏 @gat_guide