GAT Exam Guide
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام GAT Exam Guide
تُعد قناة GAT Exam Guide (@gat_guide) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 18 819 مشتركاً، محتلاً المرتبة 10 481 في فئة التعليم والمرتبة 1 840 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 18 819 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 21 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 96، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 38.78%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.45% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 7 296 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 966 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 12.
- الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل gat, ፈተና, የፈተና, ውጤት, ጥያቄዎች.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 22 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
18 819
المشتركون
-324 ساعات
+197 أيام
+9630 أيام
أرشيف المشاركات
18 823
🎉 Happy New Year Family!
May 2019 bring you endless joy, success, and new adventures.
#HappyNewYear #Welcome2019
18 823
ሰላም ቤተሰብ
ከውጤትዎ ጋር በተያያዘ ማንኛውም ቅሬታ ካለዎት፤ በPortal ላይ በተገለጸው መሰረት Online ላይ ማቅረብ ይችላሉ።
እናመሰግናለን።
@gat_guide
18 823
ሰላም ቤተሰብ
የ2018 ዓ.ም የዓመት መጨረሻ የብሔራዊ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT EXAM) ውጤትዎን ከታች ያለውን ድረ-ገፅ በመጎብኘት ማየት ይችላሉ፡
የድረ-ገፅ አድራሻ :
ማሳሰቢያ፡ ፈተናውን ካለፉ የሰርተፊኬት ማስረጃዎ በድረ-ገፁ ላይ የሚዘጋጅልዎ ይሆናል።
እናመሰግናለን።
@gat_guide
18 823
👋 ሰላም የቤተሰብ አባላት!
የዛሬው የ NGAT ፈተና እንዴት ነበረ?
ለመፈተን ያደረጋችሁት ዝግጅት ላይ GAT Guide App ምን ያህል ረድቷችኋል?
ያላችሁን አስተያየት በውስጥ መስመር አጋሩን።
📥 @gatguide_support
18 823
#Notice❕
ለነገ የNGAT ተፈታኞች
ዛሬ NGAT ፈተና ከወሰዱ ተፈታኞች ባገኘነው መረጃ መሰረት፣ ፈተናው በተወሰነ መልኩ ከበድ የሚል እንደነበር እና ዋናው ፈተና የሰዓት አጠቃቀም እንደነበረ ተረድተናል።
👉 ነገ ፈተናውን የምትወስዱ ተፈታኞች የሚከተሉትን ወሳኝ ነጥቦች እንመክራለን፡
👉 አትደናገጡ፡ የዛሬዎቹ ተፈታኞች ፈተናው ከባድ ነበር ማለታቸው የናንተንም ፈተና ከባድ ያደርገዋል ማለት አይደለም። እያንዳንዱ ሰው የተለያየ ዝግጅት እና የፈተና አቀራረብ ስላለው የሰውን ወሬ ሰምታችሁ ሞራላችሁ አይውረድ።
👉 ሰዓትዎን በአግባቡ ይጠቀሙ፡
በአንድ አስቸጋሪ ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ አያባክኑ። ሰዓቱን በጥብቅ ይከታተሉ።
👉 ከባድ ወይም ረጅም ጊዜ የሚወስድ ጥያቄ ሲያጋጥማችሁ ምልክት አድርጋችሁ አልፉት፤ በመጀመሪያ ቀላል የሆኑትን ጥያቄዎች በመስራት ነጥብ ሰብስቡ።
👉 ቀላል ጥያቄዎችን ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በተረፋችሁ ጊዜ ወደ አልፋችኋቸው ጥያቄዎች ተመልሳችሁ ስሩ።
👉 ትኩረታችሁን አትበታቱ
ለነገው ፈተና ተፈታኞች በሙሉ መልካም እድል እንመኛለን!
@gat_guide
18 823
Hey Everyone
የጠዋት NGAT ተፈታኞች ፈተናው እንዴት ነበር?
ምን ከበዳችሁ?
ምን ቀለላችሁ?
የጥያቄ ብዛት እና ይዘትስ?
Dear Morning NGAT test-takers, how was the exam?
What did you find difficult?
What was easy?
What about the number of questions and the content?
👉 Leave your comments and advice for your brother @gatguide_support or below in the comments section🙏
@gat_guide
18 823
Good evening family
We would like to wish all the best of luck to ነሐሴ 20 NGAT examinees.
👉Keep Clam
👉Send out prayers to your God/Allah
👉And give it all you got
PS: Please send us questions you remember from the exam so that we can help next year examinees.
Thank you all for this awesome journey 🙏
@gat_guide
18 823
PS: Make sure to do all 40 questions (swipe to the left to access question 26-40)
18 823
+2
Exam Began - ተጀምሯልFollow this Steps to join the exam 👉 Star Exam የሚለው ካልመጣላቹ APPኡን ዘግታችሁ ክፈቱት GAT Guide App Good luck 👍
18 823
#NGAT Mockup 06 📝
NGAT Mockup 06 Exam will start in about 2 hours. Share with your friends and get your accounts ready 👍
የNGAT ስድስተኛ የሙከራ ፈተና ከሁለት ሰዓት በኋላ ይጀምራል።
Total 40 Questions👉 Verbal: 15 👉 Quantitative: 15 👉 Analytical Reasoning: 10 👉 መግቢያ በነፃ 👉 ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ፤ እንዲሁም አካውንቶቻችሁን ዝግጁ አድርጉ 👍 @gat_guide
18 823
🎯 የመጨረሻው NGAT Mockup ፈተና ነገ ማታ!
ሰላም ቤተሰብ!
እስከ ዛሬ ያደረጋጅሁትን ዝግጅት ለማጠናከር እና ዝግጁነታችሁን ለመመዘን የሚረዳ Final Mockup Exam አዘጋጅተናል። ፍላጎቱ ያለው ማናቸውም ተፈታኝ መሳተፍ ይችላል!
* 📅 ቀን: ነገ ማታ (ማክሰኞ)
* ⏰ ሰዓት: ምሽት 3:30
* 📍 ቦታ: GAT Guide App
ከዋናው ፈተና በፊት ራሳችሁን ለመፈተሽ እና ፍጥነታችሁን ለማስተካከል የቀረበ የመጨረሻ እድል ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ!
Share with your friends
@gat_guide
18 823
Repost from N/a
Hi everyone,
ለGAT እና NGAT የሚሆኑ የተመረጡ ወሳኝ Materials እና Guides ከዚህ በታች ታገኛላቹ። Check them out below! 👇👇👇
1. College of Admission Tests
2. College of Admission Tests 02
3. Self Assessment Mockup
4. GAT Model Exam
5. GAT Visual Analogy
6. Fana Aptitude Test and Interview
7. GAT Analytical Review
8. GAT Sample
9. Gruber's Complete SAT Guide 2013
10. Gruber's Complete SAT Guide 2015
11. GAT Self Assessment 02
12. Scholastic Aptitude Test (SAT)
13. Quantitative Aptitude and Reasoning 2013
We'll continue upgrading this list with only important preparation materials.
Share the materials to your friends
@ggresource
18 823
+1
👉 የፈተና መግቢያ መረጃ (Credentials)
የተጠቃሚ ስም (username) እና የይለፍ ቃልዎ (password) በፕሮፋይልዎ ውስጥ "Exam Credentials" በሚለው ክፍል ስር ይገኛሉ።
👉 የፈተና መግቢያ ትኬት
ወደ መለያዎ (account) በመግባት የፈተና መግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ እና ያትሙ፤ ትኬቱ በፈተና ማዕከል በር ላይ ስለሚጠየቅ ይዘው መገኘት ግዴታ ነው።
👉 የፈተና ጊዜ
የተመደቡበትን የፈተና ሰዓት በትኬቱ ላይ ያገኛሉ። የፈተና ቀናት ረቡዕ፤ ነሐሴ 10 እና 21 ቀን 2018 ዓ.ም (August 16 and 27, 2026) ስለሆኑ በሰዓቱ ይገኙ።
@gat_guide
18 823
📌 ለNGAT ተፈታኞች በሙሉ
ፈተና ዝግጅቶን በGAT Guide App ውጤታማ ያድርጉ!
👉 ከ 3,200 በላይ ጥያቄዎች 300 ብር ብቻ
DOWNLOAD NOW
💎 1000+ ጥያቄዎች: ከቀድሞ NGAT & GAT ፈተናዎች የተወሰዱ
💎 2020-2025 ፈተናዎች
💎 1200+ ተጨማሪ መለማመጃ Quizes
💎 1000+ Mockup ፈተናዎች
💎 4 የንባብ Modules እና መለማመጃ ጥያቄዎች
💎 1000+ ማስታወሻ ካርዶች
💎 ሳምንታዊ Online mockup ፈተናዎች ከሽልማት ጋር
👉 ሁሉንም ከመልስ እና ጊዜ ከማይፈጁ አጫጭር ማብራሪያዎችን ጋር አንድ ቦታ ያገኛሉ
DOWNLOAD NOW
Join our Telegram (ይቀላቀሉን)
@gat_guide
18 823
+2
Exam Began - ተጀምሯልFollow this Steps to join the exam 👉 Star Exam የሚለው ካልመጣላቹ APPኡን ዘግታችሁ ክፈቱት GAT Guide App Good luck 👍
18 823
#NGAT Mockup 05 Exam will start in about 1 hours. Share to your friends and Get your accounts ready 👍
የNGAT 05 የሙከራ ፈተና ከአንድ ሰዓት በኋላ ይጀምራል።
👉 15 questions
👉 All Analytical
👉 መግቢያ በነፃ
👉 ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ፤
እንዲሁም አካውንቶቻችሁን ዝግጁ አድርጉ 👍
@gat_guide
18 823
Mockup Pretest 05 ዛሬ ማታ ይካሄዳልበጠየቃችሁት መሠረት Mockup Pretest 05ን ዛሬ ማታ ይዘንላችሁ ቀርበናል! በዚህ ዙር ሙሉ በሙሉ በ Analytical Reasoning ላይ ያተኮረ ይሆናል። የሎጂክ እና የችግር መፍታት ብቃታችሁን የምታሳዩበት ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው! ስለ ፈተናው፡ Focus፡ Analytical Reasoning ሰዓት፡ ዛሬ ማታ 3:30 ቦታ፡ በ GAT Guide App ብቻ አእምሯችሁን አዘጋጁ፣ ሰዓታችሁን አመቻቹ ይህንን መረጃ ለጥናት ጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እንዲሳተፉ ጋብዟቸው 👍 ━━━━━━━━━━━━━━ Since the majority said YES, we are dropping Mockup Pretest 05 tonight to keep your momentum going! This round is all about mastering Analytical Reasoning time to put your logic and problem-solving skills to the test. Share the app with your friends and remaind them to participate 🙏 @gat_guide
