en
Feedback
Ethiopia Adventist Student Fellowship

Ethiopia Adventist Student Fellowship

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
277
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
💯👍🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓👩‍🌾🎓🎓🎓🎓 ❝But those who are waiting for the Lord will have new strength; they will get wings like eagles: running, they will not be tired, and walking, they will have no weariness.❞   —Isaiah 40: 31 (BBE) 📢📣🔔🔔🎤🎤 It is my greatest pleasure to inform you . 👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓 Dear class of 2023 Graduates:🧑‍🎓🎓 Congratulations and God's blessing to you All. I want to extend my graduations to the graduates who have reached today after many years of hard work , adversity, suffering , trials , waiting and praying  for God's help.If the  will of God  next saturday on july 22/2023 The inauguration ceremony of Adventist students  was organized and  will be conducted by the kotobe seventhday day adventist churc in a warm and beautiful ways.  so please attend the ceremony with your families. The program includes all Adventist students  Around A.A   The graduation ceremony is a beautiful , lovely and unforgettable memory in your life. Don't miss it.! 🎥📷📸📼 NB: Graduates are kindly requested to attend with your blessing clothes.🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓 At the event 1. Graduation certificate will be issued. 🖼 2. There is a cake program.          🎂🎂 3. The lunch program is ready.         🍔🍟🍜🍝🥣 🙏🙏Let us together thank God for taking us by the hand and carrying us through all the trials. You're Invited!!!👍🎉🎊🥈🥉🥈🥉

ከ Europe ከምኖሩ አድቬንቲስት ልጆች ጋር ለመገናኘት ይህን የ WhatsApp ግሩፕ ይቀላቀሉ 🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇3 https://chat.whatsapp.com/KiypB6lyTSIKFwkvGFqGDg

ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መንግስተ ሰማይ እንዴት መግባት ይቻላል? ኢየሱስ ብሎ መዝሙር የዘመራውን ይቅርታ እያስጠየቃችሁ፤ ለሰይጣን የምዘፍነውን ዘፋኛ በቀይ ምንጣፍ እየተቀበላችሁ? አፈርን እኛ በእናንተ! «ጥፋቴን አምኛለሁ፣ በድርጊቴ ተፀፅቻለሁ፣ በእኔም በቤተሰቤም ስም ከልብ የመነጨ ይቅርታ እጠይቃለሁ!» «እኔ ኤዶም ንጉሱ በሆለታ በቤተክርስቲያን በቀብር ስነ ስርዓት ላይ ለቀብር ሄጄ ስህተት ስለፈፀምኩ፣ ያደረኩት ድርጊት በሀገር ውስጥ እና ውጪ የሚገኙ ኦርቶዶክሲያዊያንን ስላስቆጣ እኔም ጥፋቴን አምኛለሁ፣ በድርጊቴ ተፀፅቻለሁ፣ በእኔም በቤተሰቤም ስም ከልብ የመነጨ ይቅርታ እጠይቃለሁ! የአካባቢው ነዋሪ፣ ደብሩ እና በሀገር ውስጥ እና ውጪ የምትገኙ ምዕምናን ይቅርታ እንድታደርጉልኝ በልዑል እግዚዓብሔር ስም እጠይቃለሁ» ስትል የይቅርታ ደብዳቤዋን አስገብታ በአውድምህረት ላይ የይቅርታ ደብዳቤዋ ለህዝቡ ተነቦ ይቅርታ ተደርጎላታል። @AMNEthiopia

አርብ ማታ ፀሎት . 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰማይ ዙፋንህ ምድር የእግርህ መረገጫ ልትተክል ልትነቅል ስልጣን ያለው ይሁን ስትል ሁሉም የምሆን አሳብህን ማንም ሊመረመር የማይችል አንተ ከሁሉ በላይ ሁሉ ለአንተ የሚገዛልህ የሰማይ እና የምድር ባለቤት ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን ክብር ለአንተ ይሁን።አንተ ጻድቅ ነህ ስራህ ግሩም ነው አቤቱ የእኛ የመኖራችን ምስጥር አንተ ነህ፣ አንተ መልካም እረኛችን ነህ ክብር ለአንተ ይሁን። ጌታ ሆይ በደላችንን ይቅር በለን። ከተሰወረ ኃጥአት አንጻን። ጌታ ሆይ ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን። ከምድራችን መርገም ይሰበር። ጌታ ሆይ ደም መፋሰስ ዋይታ ይብቃ። ለኢትዮጵያም ቀን ይምጣ ይህ ጭጋግ የሆነ ጊዜ ይለፍ።ጌታ ሆይ ሰላም ለሀገራችን ይሁን።በሰላም አሳድረን የነገ ሰው በለን በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን!🙏🙏

egzabher yimesgen

Repost from N/a
🔰 እባክዎት 50 ሰው ወደ መወያያ ግሩፓችን +Add አድርጉት 🙏 🔰 መወያያ ግሩፕ 👇 👉 @Ethiochristanmedia

Repost from N/a
🔰 እባክዎት 50 ሰው ወደ መወያያ ግሩፓችን +Add አድርጉት 🙏 🔰 መወያያ ግሩፕ 👇 👉 @Ethiochristanmedia

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]. 🔸reason : robot is not a manager 🗝️

Repost from N/a
🔰 እባክዎት 50 ሰው ወደ መወያያ ግሩፓችን +Add አድርጉት 🙏 🔰 መወያያ ግሩፕ 👇 👉 @Ethiochristanmedia

Repost from N/a
🔰 እባክዎት 50 ሰው ወደ መወያያ ግሩፓችን +Add አድርጉት 🙏 🔰 መወያያ ግሩፕ 👇 👉 @Ethiochristanmedia

የሾና ሰባተኛው  ቀን አድቨንትስት ቤተክርስትያን መዘምራን ርዕስ : በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ መጠን : 6.86 Mb ሰዐት : 7:4 (ጉልበተ ዝሎ ወድቀ ሳለው እጅግ ተጨንቀ )2 times (ዛረን አየሁ ደግፎኝ ምርኩዘ ድጋፈ ሆኖኝ)2 times በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ  ከጨለማ ውስጥ ያወጣኝ በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ እየሱስ አንተ ንገስ (ምረዳኝ ስጠፋ ከጎነ ረዳት ሆኖሀል በዘመኔ)2 times (እዝህ ደረስኩ አቁሞኝ በሃያል ክንዱ ደግፎኝ)2 times በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ ............. (ብርሃን ስጨልም ከፍተ እሱ ሆኖአል  መብራት )2 times   (ጨለማን አለፍኩ በታም እጀን ይዞ ጌታ ስያሻግር) 2 times በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ ............ (ወዳጅ የምለው ስረሳኝ ስቆጥረኝ ልክ እንደ አበሳ)2times (ጌታ ነው ታርከን አዳሽ የተረሳ ምስክን አስተዋሽ)2times በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ ...........      ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤      ╭┈─────── ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤ᢀ @AMN_Amharic ✝️     

Repost from N/a
ህጻናትን በተዓምር አስወልዳለሁ" በሚል የሚታወቁት #ፓስተር: ጊልበርት ከእስር ተለቀቁ Source: Ali Ain Amharic Telegram channel @EthioAdventistMedia