Ethiopia Adventist Student Fellowship
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
277
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Channel Posts
| 2 | No text... | 0 |
| 3 | No text... | 0 |
| 4 | ህጻናትን በተዓምር አስወልዳለሁ" በሚል የሚታወቁት #ፓስተር: ጊልበርት ከእስር ተለቀቁ
Source: Ali Ain Amharic Telegram channel
@EthioAdventistMedia | 0 |
| 5 | አርብ ማታ ፀሎት
. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰማይ ዙፋንህ ምድር የእግርህ መረገጫ ልትተክል ልትነቅል ስልጣን ያለው ይሁን ስትል ሁሉም የምሆን አሳብህን ማንም ሊመረመር የማይችል አንተ ከሁሉ በላይ ሁሉ ለአንተ የሚገዛልህ የሰማይ እና የምድር ባለቤት ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን ክብር ለአንተ ይሁን።አንተ ጻድቅ ነህ ስራህ ግሩም ነው አቤቱ የእኛ የመኖራችን ምስጥር አንተ ነህ፣ አንተ መልካም እረኛችን ነህ ክብር ለአንተ ይሁን። ጌታ ሆይ በደላችንን ይቅር በለን። ከተሰወረ ኃጥአት አንጻን። ጌታ ሆይ ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን። ከምድራችን መርገም ይሰበር። ጌታ ሆይ ደም መፋሰስ ዋይታ ይብቃ። ለኢትዮጵያም ቀን ይምጣ ይህ ጭጋግ የሆነ ጊዜ ይለፍ።ጌታ ሆይ ሰላም ለሀገራችን ይሁን።በሰላም አሳድረን የነገ ሰው በለን በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን!🙏🙏 | 0 |
| 6 | 💯👍🧑🎓🧑🎓🧑🎓🧑🎓🧑🎓🧑🎓👩🌾🎓🎓🎓🎓
❝But those who are waiting for the Lord will have new strength; they will get wings like eagles: running, they will not be tired, and walking, they will have no weariness.❞
—Isaiah 40: 31 (BBE)
📢📣🔔🔔🎤🎤
It is my greatest pleasure to inform you . 👩🎓👩🎓👩🎓
Dear class of 2023 Graduates:🧑🎓🎓
Congratulations and God's blessing to you All.
I want to extend my graduations to the graduates who have reached today after many years of hard work , adversity, suffering , trials , waiting and praying for God's help.If the will of God next saturday on july 22/2023 The inauguration ceremony of Adventist students was organized and will be conducted by the kotobe seventhday day adventist churc in a warm and beautiful ways. so please attend the ceremony with your families. The program includes all Adventist students Around A.A The graduation ceremony is a beautiful , lovely and unforgettable memory in your life. Don't miss it.! 🎥📷📸📼
NB: Graduates are kindly requested to attend with your blessing clothes.🧑🎓🧑🎓🧑🎓
At the event
1. Graduation certificate will be issued. 🖼
2. There is a cake program.
🎂🎂
3. The lunch program is ready.
🍔🍟🍜🍝🥣
🙏🙏Let us together thank God for taking us by the hand and carrying us through all the trials.
You're Invited!!!👍🎉🎊🥈🥉🥈🥉 | 0 |
| 7 | https://www.youtube.com/live/t7LbpnIqUmE?feature=share | 0 |
| 8 | 🔰 እባክዎት 50 ሰው ወደ መወያያ ግሩፓችን +Add አድርጉት 🙏
🔰 መወያያ ግሩፕ 👇
👉 @Ethiochristanmedia | 0 |
| 9 | 🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️ | 0 |
| 10 | የሾና ሰባተኛው ቀን አድቨንትስት ቤተክርስትያን መዘምራን
ርዕስ : በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ
መጠን : 6.86 Mb
ሰዐት : 7:4
(ጉልበተ ዝሎ ወድቀ ሳለው እጅግ ተጨንቀ )2 times
(ዛረን አየሁ ደግፎኝ ምርኩዘ ድጋፈ ሆኖኝ)2 times
በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ
ከጨለማ ውስጥ ያወጣኝ
በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ
እየሱስ አንተ ንገስ
(ምረዳኝ ስጠፋ ከጎነ ረዳት ሆኖሀል በዘመኔ)2 times
(እዝህ ደረስኩ አቁሞኝ በሃያል ክንዱ ደግፎኝ)2 times
በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ .............
(ብርሃን ስጨልም ከፍተ እሱ ሆኖአል መብራት )2 times
(ጨለማን አለፍኩ በታም እጀን ይዞ ጌታ ስያሻግር) 2 times
በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ ............
(ወዳጅ የምለው ስረሳኝ ስቆጥረኝ ልክ እንደ አበሳ)2times
(ጌታ ነው ታርከን አዳሽ የተረሳ ምስክን አስተዋሽ)2times
በዘመኔ ሁሉ የረዳኝ ...........
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
╭┈─────── ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤ᢀ @AMN_Amharic ✝️
| 0 |
| 11 | ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መንግስተ ሰማይ እንዴት መግባት ይቻላል? ኢየሱስ ብሎ መዝሙር የዘመራውን ይቅርታ እያስጠየቃችሁ፤ ለሰይጣን የምዘፍነውን ዘፋኛ በቀይ ምንጣፍ እየተቀበላችሁ? አፈርን እኛ በእናንተ!
«ጥፋቴን አምኛለሁ፣ በድርጊቴ ተፀፅቻለሁ፣ በእኔም በቤተሰቤም ስም ከልብ የመነጨ ይቅርታ እጠይቃለሁ!»
«እኔ ኤዶም ንጉሱ በሆለታ በቤተክርስቲያን በቀብር ስነ ስርዓት ላይ ለቀብር ሄጄ ስህተት ስለፈፀምኩ፣ ያደረኩት ድርጊት በሀገር ውስጥ እና ውጪ የሚገኙ ኦርቶዶክሲያዊያንን ስላስቆጣ እኔም ጥፋቴን አምኛለሁ፣ በድርጊቴ ተፀፅቻለሁ፣ በእኔም በቤተሰቤም ስም ከልብ የመነጨ ይቅርታ እጠይቃለሁ! የአካባቢው ነዋሪ፣ ደብሩ እና በሀገር ውስጥ እና ውጪ የምትገኙ ምዕምናን ይቅርታ እንድታደርጉልኝ በልዑል እግዚዓብሔር ስም እጠይቃለሁ» ስትል የይቅርታ ደብዳቤዋን አስገብታ በአውድምህረት ላይ የይቅርታ ደብዳቤዋ ለህዝቡ ተነቦ ይቅርታ ተደርጎላታል።
@AMNEthiopia | 0 |
| 12 | 🔰 እባክዎት 50 ሰው ወደ መወያያ ግሩፓችን +Add አድርጉት 🙏
🔰 መወያያ ግሩፕ 👇
👉 @Ethiochristanmedia | 0 |
| 13 | Selam | 0 |
| 14 | ከ Europe ከምኖሩ አድቬንቲስት ልጆች ጋር ለመገናኘት ይህን የ WhatsApp ግሩፕ ይቀላቀሉ 🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇3
https://chat.whatsapp.com/KiypB6lyTSIKFwkvGFqGDg | 0 |
| 15 | No text... | 0 |
| 16 | 🙏 | 0 |
| 17 | 🔰 እባክዎት 50 ሰው ወደ መወያያ ግሩፓችን +Add አድርጉት 🙏
🔰 መወያያ ግሩፕ 👇
👉 @Ethiochristanmedia | 0 |
| 18 | 🔰 እባክዎት 50 ሰው ወደ መወያያ ግሩፓችን +Add አድርጉት 🙏
🔰 መወያያ ግሩፕ 👇
👉 @Ethiochristanmedia | 0 |
| 19 | egzabher yimesgen | 0 |
| 20 | ✋ | 0 |
