"ዳዕዋ ሰለፍያ ጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو عاصمة أدس"ዳዕዋ ሰለፍያ በጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو في عاصمة أدس
Open in Telegram
↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በሐበሻ የሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የጎሮ ሰለፍዮች ኦፊሻል ቻናል ነው።
Show more3 440
Subscribers
+624 hours
+87 days
+3630 days
Posts Archive
2026-09-09_20'42'41'.mp38.44 MB
أبو مسعود سعيد-(القواعد المثلى) .mp327.99 MB
4_5843943738019159986.mp36.33 MB
4_5843685855297805664 (1).mp38.44 MB
أبو مسعود سعيد-(القواعد المثلى) .mp327.99 MB
ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ ፡ አድስ አበባ ቦሌ ጀርባ በኑር መስጅድ እና መድረሳ
📚አል-ቀዋዒደል ሙስላ(القواعد المثلى)
✍️የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ ሷሊህ
አል -ኡሰይሚን
ክፍል፦14 القَاعِدَةُ الثَّانِيَةُ : بَابُ الصَّفَاتِ أَوسَعُ مِنْ بَابِ الأَسْمَاءِ
🎤በኡስታዝ አቡ መስዑድ ሰዒድ
👈🎤 بأستاذ أبي مسعود سعيد - حفظه الله تعالى
✅ርዝመት:32:10
⏰ፕሮግራም፦ጁሙዓ ከኢሻዕ صላት በኋላ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል :
---------👇-------👇---------
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺 አህባሽንና ጫትን ሰርስረህ ንቀል 🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
የለም ትውልዱማ እየገባው ነው አቦ ። ጎራርቦችና ጎረቤት ከተሞች ተለኮሱበትማ እሰሰይ ። መጠጥ ካጀዘበው በላይ ጫት ያጀዘበው ይበልጣል ። ማሻ አላህ ይህ በጎረቤታችን ሀገር ጎሊኖ ጫት ነቀላ ነው ። የህን ቆሻሻ የሆነ ቅጠል እደጂል ጥርስ መንጉለው ጣሉት በጣም ብዙ ነው ጫት የወጣት አቅም የሚቀማ የሚያጀዝብ ውሸታም የሚያደርግ የሚያጠነዛ የወጣቶች ማሰሪያ የሸይጧን ወህኒ ነው ። ከሚስትጋ እንኳ ግንኙነትን የሚገል መርዘኛ ቅጠል ነው።
👌መቸም እደህ ተፈንግሎ ብታይ አህባሺ ፍየል አይቀድማትም ነበረ ስትሮጥ ለመብላት ክክክክ...
====
قال البيحاني رحمة الله
إنما القات حشيش أخضر
ليس يحتاج إليه البشر
إن أكلته أمة فاعذرهم
إنهم بقر
ሳ ይ ጋ ነ ን
👇
👌ጫት ቃሚዎች ማለት ጅራትና ቀንድ ያላበቀሉ ሁለት እግር ዘመናዊ ከብቶች ናቸው ።
...
ከውዱ ወንድሜ ከአቡ ሑስና ዓብዱላህ ጎራርባ ያገኘሁት መረጃ ነው ...
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526
📮5️⃣ ነገሮችን ከ 5️⃣ ነገሮች በፊት እንጠቀምባቸው በሚል ርዕስ ልንመከርበት የሚገባ ምክር ይደመጥ👂👂👂
ቁጥር ሶስት --3
🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ አህመድ ጎሮ አላህ ይጠብቀው።
🕌ቦታ ሰንዳፋ ለገጂላ ሰፈር በረካ መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
-----------/👇👇👇/---------
🔺- t.me/sendafa_medresa/1194
4_5828104194984256049.mp36.33 MB
Repost from N/a
🟣 በሸገር ከተማ ሚዛን (ከእንጦጦ ፓርክ ጀርባ) ] ⤵️
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️
⭕️👉 ነገ ዕሁድ ከዙሁር ሰላት በኋላ
🕌 በሚዛን - እንጦጦ ፓርክ ጀርባ 🕌
👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
እ
ን
ዳ
ት
ቀ
ሩ!!!
👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሰላት በኃላ ነው 👈🔴
👇👇👇
👉https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa
ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa📮የተውሒድ አሳሳቢነት በሚል ርዕስ ጁሙዓ ከአሱር ሶላት በኋላ በሰንዳፋ የተደረገ ሙሀደራ
🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ አህመድ ጎሮ አላህ ይጠብቀው።
-------------/👇👇👇/---------------
🔺- t.me/sendafa_medresa/1191
4_5818806308047953967.mp38.28 MB
ወንድማችን ኡስታዝ አቡ አብድሰላም
ወንድማማችነት አጥብቀን እንያዝ በሚል ርዕሰ እየመከረን ነው
👇👇👇
https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer
Repost from ዳዕዋ ሰለፍያ በአለም ባንክ ስልጤ ሰፈር
ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ሊጀመር ስለሆነ በዚች ይከታተሉን
👉https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer
🟣 በአለም ባንክ [ ስልጤ ሰፈር ] ⤵️
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️
⭕️👉 ነገ ዕሁድ (ነሐሴ 03/11/2018) ከዙሁር ሰላት በኋላ
🕌 በአለም ባንክ ስልጤ ሰፈር 🕌
👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
እ
ን
ዳ
ት
ቀ
ሩ!!!
👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሰላት በኃላ ነው 👈🔴
👇👇👇
👉https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer
ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer4_5805220123899866005.mp38.69 MB
4_5805220123899866043.mp310.95 MB
4_5798746431363751987.mp310.10 MB
