ar
Feedback
"ዳዕዋ ሰለፍያ ጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو عاصمة أدس"ዳዕዋ ሰለፍያ በጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو في عاصمة أدس

"ዳዕዋ ሰለፍያ ጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو عاصمة أدس"ዳዕዋ ሰለፍያ በጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو في عاصمة أدس

الذهاب إلى القناة على Telegram

↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በሐበሻ የሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የጎሮ ሰለፍዮች ኦፊሻል ቻናል ነው።

إظهار المزيد
3 440
المشتركون
+624 ساعات
+87 أيام
+3630 أيام
أرشيف المشاركات
ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ ፡ አድስ አበባ ቦሌ ጀርባ በኑር መስጅድ እና መድረሳ 📚አል-ቀዋዒደል ሙስላ(القواعد المثلى) ✍️የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ ሷሊህ አል -ኡሰይሚን ክፍል፦14 القَاعِدَةُ الثَّانِيَةُ : بَابُ الصَّفَاتِ أَوسَعُ مِنْ بَابِ الأَسْمَاءِ 🎤በኡስታዝ አቡ መስዑድ ሰዒድ 👈🎤 بأستاذ أبي مسعود سعيد  - حفظه الله تعالى ✅ርዝመት:32:10 ⏰ፕሮግራም፦ጁሙዓ ከኢሻዕ صላት በኋላ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል : ---------👇-------👇--------- https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro

🔺 አህባሽንና ጫትን ሰርስረህ ንቀል 🔺 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 የለም ትውልዱማ እየገባው ነው አቦ ። ጎራርቦችና ጎረቤት ከተሞች ተለኮሱበትማ እሰሰይ ። መጠጥ ካጀዘበው በላይ ጫት ያጀዘበው ይበልጣል ። ማሻ አላህ ይህ በጎረቤታችን ሀገር ጎሊኖ ጫት ነቀላ ነው ። የህን ቆሻሻ የሆነ ቅጠል እደጂል ጥርስ መንጉለው ጣሉት በጣም ብዙ ነው ጫት የወጣት አቅም የሚቀማ የሚያጀዝብ ውሸታም የሚያደርግ የሚያጠነዛ የወጣቶች ማሰሪያ የሸይጧን ወህኒ ነው ። ከሚስትጋ እንኳ ግንኙነትን የሚገል መርዘኛ ቅጠል ነው። 👌መቸም እደህ ተፈንግሎ ብታይ አህባሺ ፍየል አይቀድማትም ነበረ ስትሮጥ ለመብላት  ክክክክ... ==== قال البيحاني رحمة الله إنما القات حشيش أخضر ليس يحتاج إليه البشر إن أكلته أمة فاعذرهم إنهم بقر  ሳ ይ ጋ ነ ን 👇 👌ጫት ቃሚዎች ማለት ጅራትና ቀንድ ያላበቀሉ ሁለት እግር ዘመናዊ ከብቶች ናቸው ። ... ከውዱ ወንድሜ ከአቡ ሑስና ዓብዱላህ ጎራርባ ያገኘሁት መረጃ ነው ... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526

📮5️⃣ ነገሮችን ከ 5️⃣ ነገሮች በፊት እንጠቀምባቸው በሚል ርዕስ ልንመከርበት የሚገባ ምክር ይደመጥ👂👂👂 ቁጥር ሶስት --3 🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ አህመድ ጎሮ አላህ ይጠብቀው። 🕌ቦታ ሰንዳፋ ለገጂላ ሰፈር በረካ መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ -----------/👇👇👇/--------- 🔺- t.me/sendafa_medresa/1194

Repost from N/a
🟣 በሸገር ከተማ ሚዛን (ከእንጦጦ ፓርክ ጀርባ) ] ⤵️            ↪️ ልዩ               ↪️ የሙሐደራ                   ↪️ ፕሮግራም                       ↪️ ጥሪ‼️ ⭕️👉 ነገ ዕሁድ ከዙሁር ሰላት በኋላ    🕌 በሚዛን - እንጦጦ ፓርክ ጀርባ   🕌   👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው 🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️ እ     ን         ዳ             ት                 ቀ                     ሩ!!! 👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል 👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሰላት በኃላ ነው 👈🔴             👇👇👇 👉https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa

📮የተውሒድ አሳሳቢነት በሚል ርዕስ ጁሙዓ ከአሱር ሶላት በኋላ በሰንዳፋ የተደረገ ሙሀደራ 🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ አህመድ ጎሮ አላህ ይጠብቀው። -------------/👇👇👇/--------------- 🔺- t.me/sendafa_medresa/1191

ወንድማችን ኡስታዝ አቡ አብድሰላም ወንድማማችነት አጥብቀን እንያዝ በሚል ርዕሰ እየመከረን ነው 👇👇👇 https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer

🟣 በአለም ባንክ [ ስልጤ ሰፈር ] ⤵️            ↪️ ልዩ               ↪️ የሙሐደራ                   ↪️ ፕሮግራም                       ↪️ ጥሪ‼️ ⭕️👉 ነገ ዕሁድ (ነሐሴ 03/11/2018) ከዙሁር ሰላት በኋላ    🕌 በአለም ባንክ ስልጤ ሰፈር  🕌   👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው 🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️ እ     ን         ዳ             ት                 ቀ                     ሩ!!! 👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል 👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሰላት በኃላ ነው 👈🔴             👇👇👇 👉https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer