🇸🇦♦️""ዳዕዋ ሰለፍያ በሚዛን ሱሉልታ الدوعة""السلفية سُللتا""🇸🇦ከእንጠጦ ሰማይ ስር"🇸🇦
Open in Telegram
🌴ተውሒድ☘️ የሁለት አገር ብርሃንናትالتوحيدأولا ይህ ቻናል ዋና አላማዉ ሰዎችን ከሽርክ ከቢዳአ እንዲፀዱ ማድረግ ነው ከኢኺዋን ከጀምእያ ከአህለል ኢርጃአ የፀዱ የሰለፍዮች ቻናል ናት الحق أقوى من الرجال📚 1—የ ሰለፍያ ኡለማወችንና ኡስታዞችን ደእዋ ተደራሽ ማድረግ 2—በ ሰለፍይ ኡስታዞች የሚሰጡ ቂርአቶችን፣ደእዋወችን፣አጫጭር ምክሮች እና ጽሁፎች ለኡማው ተደራሽ ማድርግነው
Show more725
Subscribers
+1624 hours
+547 days
+6830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+71
in 48 channels
August '26
+88
in 46 channels
Get PRO
July '26
+67
in 6 channels
Get PRO
June '26
+38
in 9 channels
Get PRO
May '26
+48
in 15 channels
Get PRO
April '26
+60
in 13 channels
Get PRO
March '26
+12
in 1 channels
Get PRO
February '26
+94
in 14 channels
Get PRO
January '26
+281
in 24 channels
Get PRO
December '25
+157
in 20 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | +10 | |||
| 09 September | +16 | |||
| 08 September | +5 | |||
| 07 September | +5 | |||
| 06 September | +10 | |||
| 05 September | +19 | |||
| 04 September | +3 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | +2 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔷እንቁጣጣሽ ብዛቱ ጣጣሽ 🔷
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉በ2014 የተደረገ ምርጥና አስተማሪ ሙሐዶራ ላይ የተቆረጠ ነጥብ ነው ለማህበረሰቡ አዳርሱት ....❗️
👉 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቋስ አደረሳችሁ የሚልን ሐይማኖታዊ አገላለፅ ተነጥፈህ መቀበል ይገርማል ...❗️
-----
🔻 እነ እንትና ስታድየም ለተቦት መውጫ ከቄሶቹጋ በጠረጉ አመት እንድሁም ጥምቀቱን በተመለከተ ኹጥባ በተኸጦበበት አመት የተደረገ ሙሐዶራ ነው ።
👉 አንድ ደስስስስስስስ ያለን ነገር እነ ካሚል ሸምሱ እነ ሐሚድ ሙሳ ከመውሊድ አልፈው ለጥምቀት እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ። መውሊድም ተሳትፈው እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ዘንድሮ አለመሳተፋቸው ብሎም ዝም ማለታቸው ትልቅ የለውጥ መነሻ ነው ። በጣም ጥሩ የለውጥ ጅማሮ ነው ።
-----
ድምፅ = 20 = ብቻ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ድምፅ አቡ ኒብራስ
🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060
🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060
| 2 | 🔺''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''🔻''''''''''''''''''''''''''''''''''🔺
🔺🔺 ሲድረቱል _ሙንተሐ 🔺🔺
===========👌============
👌 ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ የሱመያዎች ፕሮግራም ትደምቃለች ....❗️
🟢 እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው ::
🔺::::::::::::::::::::➤::::::::::::::::::🔺
👌وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها،
🔺.............-----..............🔺
👌እህቶች አላህ የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ እያዩ ከሞባይላቸውጋ ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን እንመካከር ስንላችሁ ነው።
👇🔻................👇..............🔻👇
قال الشيخ مقبل بن الوادعي رحمه الله تعالى: المرأة السلفية أنها تتمسك بكتاب الله وبسنة رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في حدود ما تستطيع على فهم السلف الصالح .
🔻ለማንንኛውም ልክ እንደ ሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ የሴቶች የግል ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች ። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። በሰአቱ ቶሎ ከች ማንኳኳት አለባችሁ ።
➤......ግብዣችን ተውሒድ ነው.......➤
🔻ተውሒድ ለ"አላህ ብቻ የሚሰጥ አምልኮ ነው::
🔻ተውሒድ የነፍስ ክብር ነው::
🔻ተውሒድ የልብ ሰላም ነው::
🔻ተውሒድ የነፃነት መንገድ ነው::
🔻ተውሒድ የጀነት ቁልፍ ነው::
🔻ተውሒድ የነብያት ጥሪ ነው::
🎤✍ስለዚህ የአኢሻ ወራሽ ነኝ እያልሽ ለሽ የምትይው እህት ሆይ :- (الأسماء لا يغير الحقائق)
🔻===:::::እነሡማ:::::===🔻
ለኢስላም ያደሩ በርትተው የሞቱ
እነኡሙ ሡለይም እነኸድጀቱ እነዓኢሸቱ
ለምን እኔናአንቺ የምን መቦዘን ነው
ምንድነው ስንፈቱ! ??
🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺
🔻የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
🔻=ታላቁ አባታችን ሸህ ሰኢድ ልጓማና
🔻=ታላቁ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ ሲሆኑ
👌እንድሁም ተወዳጁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ከትንሽ ምክርጋ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል
🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺
📌 ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
ከዙባላ ውጭ እንዳትታመሚ
አዎ አታድክሚን ልክ እንደጫት ቃሚ
ወጥሪ በደዕዋ በሽተኛ አክሚ
አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
እንደዶሮ አትሁኝ ነገር አትለቃቅሚ
➢:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::➢
👌ወሬ ይቅርባችሁ በመንሐጅ ላይ በርቱ
መረጃን ሰብስቢ ከነ ሰንሰለቱ
ነቃበይ እህታለም ተማሪ በርትተሽ
አቂዳሽን ያዢ ከሰለፎች ቀድተሽ
ይሄ ስለሆነ ነጃ የሚያወጣሽ
➢................🔺..................➢
🔺.... 👉ከጁምዓ በኋላ 👈.......
🔊:::::::::::::::::::🔊::::::::::::::::::🔊
🔺....7:30....ቀጥታ...ይጀምራል...🔺
🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817 | 9 |
| 3 | 👂 ከኢስላም ጋር የሚጋጭ ትምህርት መማር ይቻላልን❓
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተሰጠ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ማብራሪያ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 8 |
| 4 | የቀብር አምላኪና የሥላሴ አምላኪ
የልብ ወዳጅ የሆንክ ሁላ ናና ጉድ ስማ
ቁርአን ምን እያለ እንደሆነ
ዉዱ ሸይኻችን እያፈሰሰብን ነዉ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 19 |
| 5 | ሸይኻችን የተፍሲር ደርሱን
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ሼር እያደረግን እንቅራ | 31 |
| 6 | 🔵 👆ለሴቶች በሸገር ከተማ (ከእንጦጦ ጀርባ - ሚዛን) 🔵
📚 የኪታቡ ስም፦ « ተንቢሀት» (تنبيهات....)
✍ የኪታቡ አዘጋጂ ስም ፦ ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ፈውዛን (حفظه الله)
🎧 ክፍል፦ 20
🎤 በወንድም አቡ አብዲሰላም ኢድሪስ
📌 ቦታ፦ በሸገር ከተማ ከእንጦጦ ጀርባ - ሚዛን (በታዳጊዋ መድረሳ)
⏰ ፕሮግራም ፦ ከእሁድ በስተቀር ዘወትር ከአصር ሶላት በኋላ
👌ለ ፒዲኤፍ 👉 https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa/4515
👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa | 67 |
| 7 | 🔵 👆ለሴቶች በሸገር ከተማ (ከእንጦጦ ጀርባ - ሚዛን) 🔵
📚 የኪታቡ ስም፦ « ተንቢሀት» (تنبيهات....)
✍ የኪታቡ አዘጋጂ ስም ፦ ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ፈውዛን (حفظه الله)
🎧 ክፍል፦ 19
🎤 በወንድም አቡ አብዲሰላም ኢድሪስ
📌 ቦታ፦ በሸገር ከተማ ከእንጦጦ ጀርባ - ሚዛን (በታዳጊዋ መድረሳ)
⏰ ፕሮግራም ፦ ከእሁድ በስተቀር ዘወትር ከአصር ሶላት በኋላ
👌ለ ፒዲኤፍ 👉 https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa/4515
👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa | 58 |
| 8 | 🔵 👆ለሴቶች በሸገር ከተማ (ከእንጦጦ ጀርባ - ሚዛን) 🔵
📚 የኪታቡ ስም፦ « ተንቢሀት» (تنبيهات....)
✍ የኪታቡ አዘጋጂ ስም ፦ ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ፈውዛን (حفظه الله)
🎧 ክፍል፦ 18
🎤 በወንድም አቡ አብዲሰላም ኢድሪስ
📌 ቦታ፦ በሸገር ከተማ ከእንጦጦ ጀርባ - ሚዛን (በታዳጊዋ መድረሳ)
⏰ ፕሮግራም ፦ ከእሁድ በስተቀር ዘወትር ከአصር ሶላት በኋላ
👌ለ ፒዲኤፍ 👉 https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa/4515
👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa | 49 |
| 9 | 🔵 👆ለሴቶች በሸገር ከተማ (ከእንጦጦ ጀርባ - ሚዛን) 🔵
📚 የኪታቡ ስም፦ « ተንቢሀት» (تنبيهات....)
✍ የኪታቡ አዘጋጂ ስም ፦ ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ፈውዛን (حفظه الله)
🎧 ክፍል፦ 17
🎤 በወንድም አቡ አብዲሰላም ኢድሪስ
📌 ቦታ፦ በሸገር ከተማ ከእንጦጦ ጀርባ - ሚዛን (በታዳጊዋ መድረሳ)
⏰ ፕሮግራም ፦ ከእሁድ በስተቀር ዘወትር ከአصር ሶላት በኋላ
👌ለ ፒዲኤፍ 👉 https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa/4515
👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa | 42 |
| 10 | No text... | 44 |
| 11 | No text... | 1 |
| 12 | 🔺.............🔺........🔺............🔺
🔺............ አስደሳችዜና ...........🔺
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➤..........ታላቅ የዳእዋ ጥሪ..........➤
ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ
🔺በ 1448 እደ ሂጅሪያ አቆጣጠር የወደፍታችን ሀሙስ ማለትም ዛሬ ربيع الأول ቀን 27 ታላቅ የዳእዋ ድግስ መኖሩን ስነግራችሁ እና ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።
➣::::::::::::::የዳእዋ ቦታ::::::::::::::➢
🔺በሰሜን ወሎ በለምለሚቱ የጁ መርሳ ከተማ በቅርብ እርቀት ከምትገኜው ቀበሌ06መነተላ በመባል እምትታወቀው መንደር መሆኑን እገልፃለን !!
🔻.....የፕሮግራሙ አስተባባሪ.....🔺
🔻:::::::ኡስታዝአቡሀኒፋ::::::::::🔻
🔻.......ሁሴንመርሳ ሲሆን......🔻
የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች --
🔺ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን ከዴሴ
🔺ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ
🔺ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ከሀያት ሰፈር
👌እንድሁም ሌሎችም ኡስታዞች የሚጋበዙበት ፕሮግራም ሲሆን የተጠሩ አካባቢዎች
🔺የመርሳ ሰለፍዮች
🔺የቁርቁራ ዋፌ ሰለፍዮች
🔺የሊብሶ ሰለፍዮች
🔺የዉርጌሳ ሰለፍዮች
🔺የጊራና ሰለፍዮች
🔺የጎራርባ ሰለፍዮች
🔺የዋይተክሎ ሰለፍዮች
🔺የደንበል ሰለፍዮችና
👌ሌሎችም አካባቢ ያሉ ወንድሞች ከመኖራቸውጋ በክብር ተጠርተዋል
👌ይህን ፕሮግራም ለመብላትና ለመጠጣት ብቻ እንዳታስበው ወንድማማችነት የሚንፀባረቅበት ሰለፍዮች አንድነታቸውን የሚያጠናክሩበት ስለዳዕዋቸው የሚመካከሩበት በአጠቃላይ የተነፋፈቁ ልቦችና ፊቶች የሚያሸበርቁበት ፕሮግራም ነው::
🔺---------------------------🔺
👌ለቀጥታስርጭትጠቅ👈
🔺---------------------------🔺
👇..............👇..............👇
🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 11 |
| 13 | No text... | 1 |
| 14 | 🟢 በሸገር ከተማ (ከእንጦጦ ጀርባ - ሚዛን) 🟢
📚 የኪታቡ ስም፦ «አል-ኡሱሉ አሥ-ሠላሠህ» (الأصول الثلاثة)
✍ የኪታቡ አዘጋጂ ስም ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲልወሃብ (رحمه الله)
🎧 ክፍል፦ 27
🎙 በኡስታዝ አቡ አብዲሰላም ኢድሪስ
📌 ቦታ፦ በሸገር ከተማ ከእንጦጦ ጀርባ - ሚዛን (በታዳጊዋ መድረሳ)
⏰ ፕሮግራም ፦ ረቡዕ ከመغሪብ صላት በኋላ
🗓 ቀን፦ ረቢዒል አወል 28 / 1448 ሂጅሪያ
👌ለ ፒዲኤፍ 👉https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa/4496
👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa | 77 |
| 15 | አዑዙ ቢላሂ አረ ቁርጥ ብጥስ የተክለ ሃይማኖትን ወይም የጊወርጊስን ተረት ተረት
የሆነ ነኦርቶን እምነት ነዉኮ የሚመስለዉ
ወይም የነ አዩ ጩፋን ፊልም የመሰለ ደራማዊ
እምነት ይመስላል ሱበሃን አላሂ ረቢል ዓርሽ አል ዓዚም
ከነዚህ የሚገርመኝ የወንድሞቻቸዉ
መደናበር ነዉኮ ሊያሠልሟቸዉ ሲራራጡ!! | 42 |
| 16 | 👉 አህባሽን ለማጥቃት አጥራቸውንና ሰራዊታቸውን የመዳኺላን መንጋ አብረህ ደርምሰው .......ወኢላ አህባሽ በነፃ ጠበቃዎቿ እየተጠበቀች ነው ...እያየህ ...
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌በጴንጤና በአህባሽ መካከል ስስ መጋረጃ እንኳ የለም አንድ ናቸው ሙሽሪኮች የውሸት ካዝናዎች ናቸው ብለናል ። በሌላ አገላለፅ የኦርቶ ጳጳሶችና የአህባሽ ቀብር አምላኪ ቃልቾች ቆባቸውና ሽርጣቸው እንጅ ዓቂዳቸው አንድ ነው ብለን ገልፀናል ።
👌ተመልከቱ እንደ ጀማ ንጉሱ ታቦት አድስ አበባ ላይ ሌላ ታቦት ለመፍጠር ገረገንቲ በተረት ሲደፉ አየህ ...
ግሸን ማርያም ግሸን ደገር ግሸን ንጉስ ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ። አሁን ደግሞ ግሸን ይመር ገነቴ ለማምጣት እያሽኮበኮቡ ነው ።
አሁንም እነዚህን በሰማን ባየን ቁጥር የመዳኺላው መንጋ ጥርስ አልባ እንዳረጀ ጅብ ጩኸት ብቻ እየጮከ እነዚህን ነው የሚያሰልመው ...ወንድሞቼ ይላቸዋል ።
ረቢዓል መድኸሊ የሚባል ሰውዬ ካክቶት የሔደው ቀፋፊ ዓቂዳ ትውልድን ስለሚጎዳ ... አስተምር አጋልጥ የመዳኻላን መንጋ የቀብር አምላኪን ጠበቃ ጠብጥበው ...
ወጥረህ አስተምር አጋልጥ በመረጃ
ጠብጥበው በደሊል ይጩህ እንደ ጥጃ
ቀጥቅጠው እንደባብ በሐድስ ጠመንጃ
እጨደው ከስሩ ጣለው እንደ ሙጃ
ለፍላፊ ቀጣፊ ነውና የሐቅ መጋረጃ
ሰባብረው በተፍሲር በለው በመረጃ
ሲርመጠመጥ ይኑር ምድጃ ለምድጃ
---
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17545
---
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17545 | 26 |
| 17 | ለደረሶቹ አዛኝ ለሂዝብዮች መዳኒት
የኛ ዉድ ሸይኽ ጀመሯል ቂርአት
ያዉም ተፍሲሩን ነዉ የሂወትን መብራት
ነጃ የመዉጫችን መዳኛ ከቅጣት
አጥብቆ ለያዘዉ ለቀልብ መዳኒት
✍ የሀርቡዉ
ሸይኻችን የተፍር ደርሱን
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ሼር እያደረግን ለወገኖቻችን ኸይር እንስራ!!
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 11 |
| 18 | 👌
👌
ሐያ
ወደ ተፍሲር.....!!! | 32 |
| 19 | 🔊 ከሰለፎች ኑዛዜ በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ሁለገብ ምክሮችን የተሰጠበት ወሳኝ ሙሀዶራ
ዳዕዋው በሰፊው ይሰራጭ ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩልዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 16 |
| 20 | 🔺 አህባሽንና ጫትን ሰርስረህ ንቀል 🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
የለም ትውልዱማ እየገባው ነው አቦ ። ጎራርቦችና ጎረቤት ከተሞች ተለኮሱበትማ እሰሰይ ። መጠጥ ካጀዘበው በላይ ጫት ያጀዘበው ይበልጣል ። ማሻ አላህ ይህ በጎረቤታችን ሀገር ጎሊኖ ጫት ነቀላ ነው ። የህን ቆሻሻ የሆነ ቅጠል እደጂል ጥርስ መንጉለው ጣሉት በጣም ብዙ ነው ጫት የወጣት አቅም የሚቀማ የሚያጀዝብ ውሸታም የሚያደርግ የሚያጠነዛ የወጣቶች ማሰሪያ የሸይጧን ወህኒ ነው ። ከሚስትጋ እንኳ ግንኙነትን የሚገል መርዘኛ ቅጠል ነው።
👌መቸም እደህ ተፈንግሎ ብታይ አህባሺ ፍየል አይቀድማትም ነበረ ስትሮጥ ለመብላት ክክክክ...
====
قال البيحاني رحمة الله
إنما القات حشيش أخضر
ليس يحتاج إليه البشر
إن أكلته أمة فاعذرهم
إنهم بقر
ሳ ይ ጋ ነ ን
👇
👌ጫት ቃሚዎች ማለት ጅራትና ቀንድ ያላበቀሉ ሁለት እግር ዘመናዊ ከብቶች ናቸው ።
...
ከውዱ ወንድሜ ከአቡ ሑስና ዓብዱላህ ጎራርባ ያገኘሁት መረጃ ነው ...
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526 | 10 |
