Campus vibe
Open in Telegram
We make you feel like you are in every dorm, every campus, every department ... Channel created - Jan 17th, 2024 GC Cross @Bahie716
Show more834
Subscribers
-224 hours
+67 days
+5230 days
Posts Archive
835
Repost from F.R.I.E.N.D.S
Verified ✅
እኔ crypto ምናምን ነገር አልወድም፣ ግን USDT መሸጥ ምናምን የምትችሉ ልጆች 10$ የሚጣቹ bot ልንገራቹ እና start ብላችሁ አራት ቻናል join አድርጉ ይላችኋል፣ እሱን ታደርጉ 2$ ይሠጣችኋል ከዛ Withdraw ለማድረግ 8 ሰው በሪፈራል Link መጋበዝ ነው። ከዛ 10 USDT በTrust wallet ማውጣት ትችላላችሁ ብለዋል ጀለሶቼ።
ሊንኩን ከታች አስቀምጥላችኋለው፣ ሞክሩት እና አዲስ ነገር ካለ ንገሩን👍
835
Repost from F.R.I.E.N.D.S
Those አስተማሪው ለጨዋታው ድምቀት አቅርቡ ያለውን topic, seriously ወስደው ሙሉ session የሚያቀርቡ ተማሪዎች😭😭😭
ተገላገልን😮💨
@PityTruth
835
ብሶት...
Library/space ውስጥ ተሯሩጣችሁ መጥታችሁ የስልካችንን ቻርጀር ተውሳችሁ፣ ወንበር ስባችሁ አጠገባችን ከተቀመጣችሁ በኋላ ... reel ena short በድምፅ የምታዩ ሠዎች ምን ጉድ ናችሁ😭
እድሜያችሁ ይጠር አይባል መቼስ😮💨
@DormVibe
835
አንዳንድ አስተማሪ ግን በጣም ነው እንዴ ጤነኛ ያልሆነው
በ4 ወር ውስጥ 2 chapter መጨረስ አቅቶት፣ ለfinal ሲሆን ያላስተማረውን 5 chapter ነው የምፈትነው ይላል። ምድረ ...😭
835
እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!
በዓሉን የሠላም፣ የጤና እና የበረከት ያድርግልን። ሁላችሁም ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ ጋር፣ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን!
መልካም በዓል ✝
@PityTruth
