es
Feedback
Campus vibe

Campus vibe

Ir al canal en Telegram

We make you feel like you are in every dorm, every campus, every department ... Channel created - Jan 17th, 2024 GC Cross @Bahie716

Mostrar más
836
Suscriptores
+224 horas
+87 días
+5530 días
Archivo de publicaciones
The art of ጭንቀት 😭
The art of ጭንቀት 😭

surprise surprise mfs, I have survived another semester🥵🥶

አንዳንድ አስተማሪ ግን በጣም ነው እንዴ ጤነኛ ያልሆነው በ4 ወር ውስጥ 2 chapter መጨረስ አቅቶት፣ ለfinal ሲሆን ያላስተማረውን 5 chapter ነው የምፈትነው ይላል። ምድረ ...😭

how chatgpt explains to me😂😭😂😭 እንደ ደደብ ነው የሚያየኝ እኮ😔
how chatgpt explains to me😂😭😂😭 እንደ ደደብ ነው የሚያየኝ እኮ😔

140 ብር የሆነበትም አለ!!😭 ብቻ ዋናው ጤና ሀዬ ሀዬ 👍

አንድ ምግብ መቶ ሀያ ብር ... ሀዬ😭

እሙ "ቅዳሜ" ነሽ እንዴ therefore ሸተተኝ 😆🙂‍↔️

የጊቢ rizz እሙ ትኋን ነሽ እንዴ፣ አንጀቴን በላሽው😭

ግቢ የምታሳልፉ እናንተ በእሳት የተፈተናችሁ ወርቆች....... . . . እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል 🫂🥺
ግቢ የምታሳልፉ እናንተ በእሳት የተፈተናችሁ ወርቆች....... . . . እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል 🫂🥺

እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! በዓሉን የሠላም፣ የጤና እና የበረከት ያድርግልን። ሁላችሁም ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ ጋር፣ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን! መልካም በዓል ✝ @PityTruth

ዛሬ ደግሞ ለ7:30 ፈተና አሁን 6:10 ንባብ እንጀምራለን ... It's just 72 slides 💪🤧

ለ8 ሰአት ፈተና አሁን (7:03) ላይ Locked in አድርገን አንድ chapter እናነባለን ... just 29 slide💪

I don't know what did i study ... but I studied 🤷‍♂️

በእነዚህ pcዎች እየሠራን ነው እንግዲህ ሀገር እንድንቀይር የምንጠበቀው
በእነዚህ pcዎች እየሠራን ነው እንግዲህ ሀገር እንድንቀይር የምንጠበቀው

le half life t shirt design memret ... chkchku 😭😭😭😭

ከ4 ሰዓት ወደ 11 ሰዓት 🤭🫶 አንድዬ ምን ይሳነዋል ለ1 ሰዓት ብዬማ አልሄድም 🤫🧘
ከ4 ሰዓት ወደ 11 ሰዓት 🤭🫶 አንድዬ ምን ይሳነዋል ለ1 ሰዓት ብዬማ አልሄድም 🤫🧘

ለ2 ሰአት class 1:45 አልጋ ላይ ሆነህ ከምታየው እንደዚህ አይነት text በላይ ምን የሚያስጠላ ነገር አለ😭
ለ2 ሰአት class 1:45 አልጋ ላይ ሆነህ ከምታየው እንደዚህ አይነት text በላይ ምን የሚያስጠላ ነገር አለ😭

For yall out there ከጊቢ ስወጣ ሀብታም ሆኜ የምወጣ ለሚመስላችሁ... የሀብት መጀመሪያ፣ ደህና ስራ መያዝ እንጂ ዲግሪ መያዝ አይደለም። @PityTruth

ለካ ስድስት አመት ነው😭 ይቅርታ ከ6 አመት በፊት ለማለት ነው

Repost from F.R.I.E.N.D.S
የዛሬ አምስት አመት ልክ በዛሬዋ ቀን፣ ሠኞ መጋቢት 7-2012 ወደ ትምህርት ቤት ሔደን ማንም አስተማሪ ሳይገባልን ቀረ እና ደስስስ ብሎን ክላስ ውስጥ እስከ እረፍት ሠአት ስንረብሽ ቆየን። እረፍት ሰአት ላይም ሠልፍ አሠለፉን እና "በኮሮና ምክንያት ትምህርት ለሁለት ሳምንት ተዘግቷል፣ ስትመለሱ ሚድ ትጀምራላቹ" ተብለን ወደ ቤት ተሸኘን። የሁሉም ሠው ህይወት እና ደስታም የዛን ቀን አብሮ የተሸኘ ይመስለኛል። ህይወት ከኮሮና በፊት እና በኋላ ain't the same. ብቻ የባሠ አይምጣ ያለው ይበቃናል። መልካም ሠኞ፣ መልካም ሳምንት 🙏 @PityTruth