298
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+7
in 0 channels
November '24
+13
in 0 channels
Get PRO
October '24
+68
in 0 channels
Get PRO
September '24
+265
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '24
+31
in 0 channels
Get PRO
March '24
+75
in 0 channels
Get PRO
February '24
+224
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 December | 0 | |||
| 08 December | +1 | |||
| 07 December | +2 | |||
| 06 December | +1 | |||
| 05 December | +2 | |||
| 04 December | 0 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | +1 | |||
| 01 December | 0 |
Channel Posts
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት የአለማችን ውዷን ወይም ደግሞ በውድ ዋጋ የተሸጠችውን ላም ነው .... ይህቺ ላም ስሟ " Viatina-19 FIV Mara Imóveis " ይሰኛል መገኛዋ ብራዚል ሲሆን ብታምኑም ባታምኑም ይህች ላም ከቅርብ ቀናቶች በፊት እጅግ ውድ በሆነ ዋጋ 4,800,000$ ( 4 ሚልየን 8 መቶ ሺ ዶላር ) ተሸጣለች 🤯
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK
| 2 | Price.800
0982558502 | 219 |
| 3 | Price.800 | 1 |
| 4 | No text... | 209 |
| 5 | Price.2000 | 201 |
| 6 | No text... | 205 |
| 7 | ይሄንን ያውቃሉ⁉️
አንዳንድ የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ቡና በምጠጣበት ጊዜ ቡናው ሀይልን አይሰጠንም ... ይልቁኑ በአዕምሯችን ውስጥ ያለውን "Adenosine Receptor " የተባለውን እና እንደደከመን የሚያሳውቀንንን Cell እንዳያሳውቀን ያግደዋል ... በዚህም ምክንያት ድካም አይሰማንም ☕️
በዚ ነገር ትስማማለቹ 🤔
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 227 |
| 8 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ሳይንሱ እንደሚለው ከሆነ ሁልግዜ ከምትወዱት ወይም ደግሞ ከምታፈቅሩት ሰው አጠገብ መተኛት በቶሎ እንቅልፍ እንዲወስዳችሁ ይረዳል በተጨማሪም ድብርትን እና ጭንቀትን ለመቀነስ እና ረዥም እድሜ እንድትኖሩ ያግዛል 🤞🏾
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 211 |
| 9 | 📌ስለ Not Coin የቴሌግራም ጨዋታ ሰምተዋል🤔
✅ ካልሰማችሁ በቴሌግራም ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ ሰዎች መልካም ዜና🔴🔴
ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆነውን አዲሱን የቴሌግራም Not coin ቦት በመቀላቀል Tab Tab እያደረጋችሁ የተለያዩ ኮይኖችን በመሰብሰብ ገንዘብ ስሩ 👇🏻👇🏻
ይፍጠኑ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ነው የቀሩት👇🏻
https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_27602761 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_27602761 | 286 |
| 10 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ታዋቂው አሜሪካዊ ራፐር " Snoop Dogg " እ.አ.አ 2010 ላይ የሙዚቃውን ክሊፕ ለመስራት ወደ አውሮፓዊቷ ሀገር ሊችተንስቴይን በመሄድ የሙዚቃው ክሊፕ ለመስራት በማሰብ ለአንድ ምሽት ሙሉ ሀገሪቷን በ 70,000$ ለመከራየት ጥያቄ አቅርቦ ነበር ነገር ግን ውድቅ አድርገውበታል 🤣💨
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 266 |
| 11 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
አለማችን ላይ ካሉት ሰዎች ውስጥ ከ 50% በላይ የሚሆኑት ሰዎች እግርኳስን በሚጮቱበት ጊዜ ያለባቸውን ችግር ፣ ጭንቀት እና ሀዘን ሙሉ ለሙሉ ይረሱታል 🙌🏾⚽
Football for life ❤️🩹
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 254 |
| 12 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
በርካታ ሴቶችን ዋቢ አድርጎ ያጠና አንድ ጥናት ባመላከተው መሰረት ከ 45% በላይ የሚሆኑት ሴቶች አዲስ ፍቅረኛ ከያዙ በኋላ ያ የያዙትን ፍቅረኛቸውን ጓደኞቻቸው ካልወደዱላቸው ከሱ ጋር ለመለያየት ይወስናሉ 🤦🏾♂
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 385 |
| 13 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
በቅርብ አመት የተደረገ ጥናት እንዳመላከተው ከሆነ ከሆነ እድሜያቸው ከ15 በላይ የሆኑ የአለማችን ሰዎች ውስጥ 95% የሚሆኑት ሰዎች በአካል ተገናኝተው በአፋቸው መናገር ሚያፍሩትን አልያም መናገር ሚከብዳቸውን በቴክስት ይናገራሉ 🫠
Fact 💯
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 415 |
| 14 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ጃፓን ውስጥ በጣም ተወዳጅ እና ቀዳሚ የሆነው " ሱሺ " የተባለውን ምግብ አብሳይ ሼፍ ሆኖ ተምሮ በፕሮፌሽናል ደረጃ ለመመረቅ ከ 10 እስከ 20 አመት ትምህርት ይጠይቃል ... በዚህም ምክንያት ጃፓን ውስጥ የሚገኙት በርካታዎቹ የሱሺ ሼፎች እድሜያቸው በአማካይ ከ 49 አመት በላይ ነው 🫣
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 381 |
| 15 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
እ.አ.አ 2016 ላይ በሀገረ አውስትራሊያ ተወልዶ የነበረው ልጅ እስከዛሬ ድረስ የአለማችን ግዙፉ ህፃን ልጅ በመሆን የሚወዳደረው አልተገኘለትም .... ይህ ህፃን በጊዜው ገና ከእናቱ ማህፀን ሲወጣ የ 8 ኪሎ ግራም ጎረምሳ ነበር 🫣
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 357 |
| 16 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አስደናቂ ተፈጥሮ ያለው ሀይቅ የምድር አይን "The eye of the earth" በመባል ይጠራል ... በአውሮፓዊቷ ሀገር ክሮሺያ ሲሆን የሚገኘው ሀይቁ ይህንን ስያሜ ያገኘው ከላይ ሲታይ የአይን ቅርፅ ያለው እና አስደናቂ ሰማያዊ ቀለማትን የተላበሰ ስለሆነ ነው .... ይህ ሀይቅ ጥልቀቱ 115 ሜትር እንደሆነ ይገመታል በተጨማሪም ሴቲና የሚባለው የክሮሺያ ረጅሙ ወንዝ የሚመነጨው ከዚህ አስደናቂ ሀይቅ ነው🤩
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 343 |
| 17 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
በርካታ ሳይንቲስቶችም ባረጋገጡት መሰረት ጉንዳኖች ከመጠናቸው አንፃር እጅግ በጣም ፈጣን ሯጮች ናቸው .... ማለትም የጉንዳኖች የሰውነት መጠናቸው ከሰው ልጅ እኩል ቢሆን ኖሮ ከ " Lamborghini " መኪና ፍጥነት በ 2 እጥፍ ይበልጡ ነበር ... በሩጫ ከአዲስ አበባ እስከ ሀዋሳ ለመድረስ ከ 45 ደቂቃ በታች ብቻ ነበር የሚፈጅባቸው😲
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 378 |
| 18 | ውሸተኛው ጠበቃ
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ጠበቃ ያለ ምንም ትምህርት ማስረጃ እና ያለ ህግ ትምህርት 26 የተጠርጣሪ ግለሰቦችን ኬዝ በመያዝ በዳኛ ፊት ከሌሎች ጠበቃዎች በመከራከር 26 ቱንም ነፃ ማስለቀቅ ችሏል ።
ኋላ ላይ በተደረገ ጥናት ይህ ጠበቃ የህግ ትምህርትን እንዳልተማረ እናም ውሸተኛ ጠበቃ መሆኑ በመረጋገጡ ለእስራት ተዳርጓል ።
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 363 |
| 19 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ጥናቶች እንደሚናገሩት ከሆነ ሴቶች በአማካኝ በቀን ውስጥ 20,000 ቃላቶችን ሲናገሩ ወንዶች ደሞ በአንፃሩ በቀን በአማካኝ 7000 ቃላቶችን ብቻ ይናገራሉ ... በመካከላቸው የ 13,000 ቃላት ልዩነት አለ 🤐
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 367 |
| 20 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ኤዥያዊቷ ሀገር " ኢራን " ውስጥ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች በፆታ ተከፍለው ነው የሚማሩት .... ማለትም ወንዶች ለብቻ ሴቶች ለብቻ በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ቢሆኑ ተከፋፍለው ነው የሚማሩት .... አስተማሪዎቻቸውም እንደዛው ለሴቶች ሴት አስተማሪ ለወንዶች ወንድ አስተማሪ 🇮🇷🙌🏾
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK | 379 |
