ar
Feedback
Tergum film all American

Tergum film all American

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
298
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
ديسمبر '24
ديسمبر '24
+7
في 0 قنوات
نوفمبر '24
+13
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+68
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+265
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '240
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '240
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+31
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+75
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+224
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
09 ديسمبر0
08 ديسمبر+1
07 ديسمبر+2
06 ديسمبر+1
05 ديسمبر+2
04 ديسمبر0
03 ديسمبر0
02 ديسمبر+1
01 ديسمبر0
منشورات القناة
2
Price.800 0982558502
219
3
Price.800
1
4
لا يوجد نص...
209
5
Price.2000
201
6
+1
لا يوجد نص...
205
7
ይሄንን ያውቃሉ⁉️ አንዳንድ የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ቡና በምጠጣበት ጊዜ ቡናው ሀይልን አይሰጠንም ... ይልቁኑ በአዕምሯችን ውስጥ ያለውን "Adenosine Receptor " የተባለውን
ይሄንን ያውቃሉ⁉️ አንዳንድ የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ቡና በምጠጣበት ጊዜ ቡናው ሀይልን አይሰጠንም ... ይልቁኑ በአዕምሯችን ውስጥ ያለውን  "Adenosine Receptor " የተባለውን እና እንደደከመን የሚያሳውቀንንን Cell እንዳያሳውቀን ያግደዋል ... በዚህም ምክንያት ድካም አይሰማንም ☕️ በዚ ነገር ትስማማለቹ 🤔 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
227
8
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ሳይንሱ እንደሚለው ከሆነ ሁልግዜ ከምትወዱት ወይም ደግሞ ከምታፈቅሩት ሰው አጠገብ መተኛት በቶሎ እንቅልፍ እንዲወስዳችሁ ይረዳል በተጨማሪም ድብርትን እና ጭንቀትን ለመቀነስ እና
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ሳይንሱ እንደሚለው ከሆነ ሁልግዜ ከምትወዱት ወይም ደግሞ ከምታፈቅሩት ሰው አጠገብ መተኛት በቶሎ እንቅልፍ እንዲወስዳችሁ ይረዳል በተጨማሪም ድብርትን እና ጭንቀትን ለመቀነስ እና ረዥም እድሜ እንድትኖሩ ያግዛል 🤞🏾 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
211
9
📌ስለ Not Coin የቴሌግራም ጨዋታ ሰምተዋል🤔 ✅ ካልሰማችሁ በቴሌግራም ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ ሰዎች መልካም ዜና🔴🔴 ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆነውን አዲሱን የቴሌግራም Not coin ቦት በ
📌ስለ Not Coin የቴሌግራም ጨዋታ ሰምተዋል🤔 ✅ ካልሰማችሁ በቴሌግራም ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ ሰዎች መልካም ዜና🔴🔴 ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆነውን አዲሱን የቴሌግራም Not coin ቦት በመቀላቀል Tab Tab እያደረጋችሁ የተለያዩ ኮይኖችን በመሰብሰብ ገንዘብ ስሩ 👇🏻👇🏻 ይፍጠኑ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ነው የቀሩት👇🏻 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_27602761 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_27602761
286
10
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ታዋቂው አሜሪካዊ ራፐር " Snoop Dogg " እ.አ.አ 2010 ላይ የሙዚቃውን ክሊፕ ለመስራት ወደ አውሮፓዊቷ ሀገር ሊችተንስቴይን በመሄድ የሙዚቃው ክሊፕ ለመስራት በማሰብ ለአ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ታዋቂው አሜሪካዊ ራፐር " Snoop Dogg " እ.አ.አ 2010 ላይ የሙዚቃውን ክሊፕ ለመስራት ወደ አውሮፓዊቷ ሀገር ሊችተንስቴይን በመሄድ የሙዚቃው ክሊፕ ለመስራት በማሰብ ለአንድ ምሽት ሙሉ ሀገሪቷን በ 70,000$ ለመከራየት ጥያቄ አቅርቦ ነበር ነገር ግን ውድቅ አድርገውበታል 🤣💨 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
266
11
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ አለማችን ላይ ካሉት ሰዎች ውስጥ ከ 50% በላይ የሚሆኑት ሰዎች እግርኳስን በሚጮቱበት ጊዜ ያለባቸውን ችግር ፣ ጭንቀት እና ሀዘን ሙሉ ለሙሉ ይረሱታል 🙌🏾⚽ Football f
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ አለማችን ላይ ካሉት ሰዎች ውስጥ ከ 50% በላይ የሚሆኑት ሰዎች እግርኳስን በሚጮቱበት ጊዜ ያለባቸውን ችግር ፣ ጭንቀት እና ሀዘን ሙሉ ለሙሉ ይረሱታል 🙌🏾⚽ Football for life ❤️‍🩹 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
254
12
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በርካታ ሴቶችን ዋቢ አድርጎ ያጠና አንድ ጥናት ባመላከተው መሰረት ከ 45% በላይ የሚሆኑት ሴቶች አዲስ ፍቅረኛ ከያዙ በኋላ ያ የያዙትን ፍቅረኛቸውን ጓደኞቻቸው ካልወደዱላቸው ከ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በርካታ ሴቶችን ዋቢ አድርጎ ያጠና አንድ ጥናት ባመላከተው መሰረት ከ 45% በላይ የሚሆኑት ሴቶች አዲስ ፍቅረኛ ከያዙ በኋላ ያ የያዙትን ፍቅረኛቸውን ጓደኞቻቸው ካልወደዱላቸው ከሱ ጋር ለመለያየት ይወስናሉ 🤦🏾‍♂ @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
385
13
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በቅርብ አመት የተደረገ ጥናት እንዳመላከተው ከሆነ ከሆነ እድሜያቸው ከ15 በላይ የሆኑ የአለማችን ሰዎች ውስጥ 95% የሚሆኑት ሰዎች በአካል ተገናኝተው በአፋቸው መናገር ሚያፍሩት
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በቅርብ አመት የተደረገ ጥናት እንዳመላከተው ከሆነ ከሆነ እድሜያቸው ከ15 በላይ የሆኑ የአለማችን ሰዎች ውስጥ 95% የሚሆኑት ሰዎች በአካል ተገናኝተው በአፋቸው መናገር ሚያፍሩትን አልያም መናገር ሚከብዳቸውን በቴክስት ይናገራሉ 🫠 Fact 💯 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
415
14
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ጃፓን ውስጥ በጣም ተወዳጅ እና ቀዳሚ የሆነው " ሱሺ " የተባለውን ምግብ አብሳይ ሼፍ ሆኖ ተምሮ በፕሮፌሽናል ደረጃ ለመመረቅ ከ 10 እስከ 20 አመት ትምህርት ይጠይቃል ...
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ጃፓን ውስጥ  በጣም ተወዳጅ እና ቀዳሚ የሆነው " ሱሺ " የተባለውን ምግብ አብሳይ ሼፍ ሆኖ ተምሮ በፕሮፌሽናል ደረጃ ለመመረቅ ከ 10 እስከ 20 አመት ትምህርት ይጠይቃል ... በዚህም ምክንያት ጃፓን ውስጥ የሚገኙት በርካታዎቹ የሱሺ ሼፎች እድሜያቸው በአማካይ ከ 49 አመት በላይ ነው 🫣 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
381
15
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ እ.አ.አ 2016 ላይ በሀገረ አውስትራሊያ ተወልዶ የነበረው ልጅ እስከዛሬ ድረስ የአለማችን ግዙፉ ህፃን ልጅ በመሆን የሚወዳደረው አልተገኘለትም .... ይህ ህፃን በጊዜው ገና ከ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ እ.አ.አ 2016 ላይ በሀገረ አውስትራሊያ ተወልዶ የነበረው ልጅ እስከዛሬ ድረስ የአለማችን ግዙፉ ህፃን ልጅ በመሆን የሚወዳደረው አልተገኘለትም .... ይህ ህፃን በጊዜው ገና ከእናቱ ማህፀን ሲወጣ የ 8 ኪሎ ግራም ጎረምሳ ነበር 🫣 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
357
16
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አስደናቂ ተፈጥሮ ያለው ሀይቅ የምድር አይን "The eye of the earth" በመባል ይጠራል ... በአውሮፓዊቷ ሀገር ክሮሺያ ሲሆን የሚ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አስደናቂ ተፈጥሮ ያለው ሀይቅ የምድር አይን "The eye of the earth" በመባል ይጠራል ... በአውሮፓዊቷ ሀገር ክሮሺያ ሲሆን የሚገኘው ሀይቁ ይህንን ስያሜ ያገኘው ከላይ ሲታይ የአይን ቅርፅ ያለው እና አስደናቂ ሰማያዊ ቀለማትን የተላበሰ ስለሆነ ነው .... ይህ ሀይቅ ጥልቀቱ 115 ሜትር እንደሆነ ይገመታል በተጨማሪም ሴቲና የሚባለው የክሮሺያ ረጅሙ ወንዝ የሚመነጨው ከዚህ አስደናቂ ሀይቅ ነው🤩 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
343
17
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በርካታ ሳይንቲስቶችም ባረጋገጡት መሰረት ጉንዳኖች ከመጠናቸው አንፃር እጅግ በጣም ፈጣን ሯጮች ናቸው .... ማለትም የጉንዳኖች የሰውነት መጠናቸው ከሰው ልጅ እኩል ቢሆን ኖሮ ከ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በርካታ ሳይንቲስቶችም ባረጋገጡት መሰረት ጉንዳኖች ከመጠናቸው አንፃር እጅግ በጣም ፈጣን ሯጮች ናቸው .... ማለትም የጉንዳኖች የሰውነት መጠናቸው ከሰው ልጅ እኩል ቢሆን ኖሮ ከ " Lamborghini " መኪና ፍጥነት በ 2 እጥፍ ይበልጡ ነበር ... በሩጫ ከአዲስ አበባ እስከ ሀዋሳ ለመድረስ ከ 45 ደቂቃ በታች ብቻ ነበር የሚፈጅባቸው😲 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
378
18
ውሸተኛው ጠበቃ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ጠበቃ ያለ ምንም ትምህርት ማስረጃ እና ያለ ህግ ትምህርት 26 የተጠርጣሪ ግለሰቦችን ኬዝ በመያዝ በዳኛ ፊት ከሌሎች ጠበቃዎች በመከራከር 26 ቱንም ነ
ውሸተኛው ጠበቃ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ጠበቃ ያለ ምንም ትምህርት ማስረጃ እና ያለ ህግ ትምህርት 26 የተጠርጣሪ ግለሰቦችን ኬዝ በመያዝ በዳኛ ፊት ከሌሎች ጠበቃዎች በመከራከር 26 ቱንም ነፃ ማስለቀቅ ችሏል ። ኋላ ላይ በተደረገ ጥናት ይህ ጠበቃ የህግ ትምህርትን እንዳልተማረ እናም ውሸተኛ ጠበቃ መሆኑ በመረጋገጡ ለእስራት ተዳርጓል ። @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
363
19
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ጥናቶች እንደሚናገሩት ከሆነ ሴቶች በአማካኝ በቀን ውስጥ 20,000 ቃላቶችን ሲናገሩ ወንዶች ደሞ በአንፃሩ በቀን በአማካኝ 7000 ቃላቶችን ብቻ ይናገራሉ ... በመካከላቸው የ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ጥናቶች እንደሚናገሩት ከሆነ ሴቶች በአማካኝ በቀን ውስጥ 20,000 ቃላቶችን ሲናገሩ ወንዶች ደሞ በአንፃሩ በቀን በአማካኝ 7000 ቃላቶችን ብቻ ይናገራሉ ... በመካከላቸው የ 13,000 ቃላት ልዩነት አለ 🤐 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
367
20
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ኤዥያዊቷ ሀገር " ኢራን " ውስጥ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች በፆታ ተከፍለው ነው የሚማሩት .... ማለትም ወንዶች ለብቻ ሴቶች ለብቻ በየትኛውም የትምህርት ደረጃ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ኤዥያዊቷ ሀገር " ኢራን " ውስጥ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች በፆታ ተከፍለው ነው የሚማሩት .... ማለትም ወንዶች ለብቻ ሴቶች ለብቻ በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ቢሆኑ ተከፋፍለው ነው የሚማሩት .... አስተማሪዎቻቸውም እንደዛው ለሴቶች ሴት አስተማሪ ለወንዶች ወንድ አስተማሪ 🇮🇷🙌🏾 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
379