298
Suscriptores
Sin datos24 horas
+67 días
+3630 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Photo unavailableShow in Telegram
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት የአለማችን ውዷን ወይም ደግሞ በውድ ዋጋ የተሸጠችውን ላም ነው .... ይህቺ ላም ስሟ " Viatina-19 FIV Mara Imóveis " ይሰኛል መገኛዋ ብራዚል ሲሆን ብታምኑም ባታምኑም ይህች ላም ከቅርብ ቀናቶች በፊት እጅግ ውድ በሆነ ዋጋ 4,800,000$ ( 4 ሚልየን 8 መቶ ሺ ዶላር ) ተሸጣለች 🤯
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ያውቃሉ⁉️
አንዳንድ የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ቡና በምጠጣበት ጊዜ ቡናው ሀይልን አይሰጠንም ... ይልቁኑ በአዕምሯችን ውስጥ ያለውን "Adenosine Receptor " የተባለውን እና እንደደከመን የሚያሳውቀንንን Cell እንዳያሳውቀን ያግደዋል ... በዚህም ምክንያት ድካም አይሰማንም ☕️
በዚ ነገር ትስማማለቹ 🤔
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK
Photo unavailableShow in Telegram
📌ስለ Not Coin የቴሌግራም ጨዋታ ሰምተዋል🤔
✅ ካልሰማችሁ በቴሌግራም ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ ሰዎች መልካም ዜና🔴🔴
ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆነውን አዲሱን የቴሌግራም Not coin ቦት በመቀላቀል Tab Tab እያደረጋችሁ የተለያዩ ኮይኖችን በመሰብሰብ ገንዘብ ስሩ 👇🏻👇🏻
ይፍጠኑ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ነው የቀሩት👇🏻
https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_27602761 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_27602761
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
አለማችን ላይ ካሉት ሰዎች ውስጥ ከ 50% በላይ የሚሆኑት ሰዎች እግርኳስን በሚጮቱበት ጊዜ ያለባቸውን ችግር ፣ ጭንቀት እና ሀዘን ሙሉ ለሙሉ ይረሱታል 🙌🏾⚽
Football for life ❤️🩹
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.