en
Feedback
አነፃፃሪው-Comparator

አነፃፃሪው-Comparator

Open in Telegram

¹በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ ² «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ ³«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ⁴«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» አል-ኢኽላስ 112:1-4 Owner:-Ahmed Muhammad(@Thecomparator) እስልምናን ለመቀበል:- @AhmedMuhammedMengistu

Show more
457
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-730 days
Posts Archive
ግቡ ሳዳት ከማል እናስተማረ ነው ያ ጀማአ

📚በነጃ የሀይማኖት ንፅፅር ማህደር ውስጥ የተለቀቁ መጣጥፍት እና ውይይት 📚 በፅሁፍ ደረጃ ለማንበብ 📕 1▸ ኢየሱስ አምላክ አይደለም ✊ 2▸ የኢየሱስ ስም የፍጡር ነው!! 3▸ እዴት ማወቅ ተሳነው! 4▸ ለእስራኤል የተላከ ነቢይ! 5▸ የማርቆስ 16-:-9-20 ጭማሪ 6▸ እኔና አብ አንድ ነን ለምን አለ 7▸ እየፈተነው ወይስ እየተጫወተበት 8▸ የነብያችን ሙሀመድ(ሰዐወ)ተአምር 1 9▸ የነብያችን ሙሀመድ(ሰዐወ)ተአምር 2 10▸የነብያችንሙሀመድ (ሰዐወ)ተአምር3 11▸ ዘማወዛገብ ውይይት 12▸ የሴት ልጅ ክብር በባይብል 1 13▸ የሴት ልጅ ክብር በባይብል 2 14▸ የነቢያት ደረጃ በባይብል! 15▸ ድንቄም ለሰላም መምጣት 1 16▸ ድንቄም ለሰላም መምጣት 2 17▸ ወፍዋን ማን ፈጠራት? 18▸ መልእክት እስልምናን ለምትፈልጉ 19▸ ኢሳ ቃል አይደለም! 20▸ በስም ብዛት አምላክነት 21▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 1 22▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 2 23▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 3 24▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 4 25▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 5 26▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 6 27▸ ይገለጥልናል ክፍል 1 28▸ ይገለጥልናል ክፍል 2 29▸ ቁርአን የማን ቃል ነው? 30▸ የኢሳን አምላክነት ከቁርአን ወፍ 31▸ ፍቅርና ሰላም በቁርአን 32▸ የኢትዮጲያ እና የግሪክ ሥላሴ 33▸ ስለ ቃል በዮሀንስ 1:1 ማብራሪያ 34▸ እኔ እና አብ አንድ ነን በጥራት 35▸ የማን መንገድ ነው ? 36▸ ካረገማ በቃ አምላክ ነው😁 37▸ የክርስቲያኖች ውዝግብ! 38▸ ፍትህ ወይስ በደል🥺 39▸ ወንድ እያመለኩ ድህነት የለም 40▸ በተበረዘ መፅሀድ ድህነት የለም p1 41▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 2 42▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 3 43▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 4 44▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 5 45▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 6 46▸ የስጋ ለባሽ ሁሉ አምላክ ማነው? 47▸ ክርስቲያን ከመሆናቹ በፊት አስቡ 48▸ የስም ማጥፋት በእግዚአብሄር ላይ p 1 49▸ የሰው ስጋ መብላት በኢስላም እና ክ/ር 50▸ ከበላማ እንዴት አይፀዳዳም? 51▸ የሙስሊሞች መጨረሻ የት ነው? 52▸ ቸር ሲባል ለምን ተቃወመ? 53▸ መልእክት ለሙስሊሞች!! 54▸ የእግዚአብሄርና የኢየሱስ ልዩነት 55▸ ለኢየሱስ አምላክ አለው! 56▸ መላጣው ሰውዬ እና ብላቴናዎቹ 57▸ ኢየሱስ አምላክ ላለመሆኑ 10 ማስረጃ 58▸ የቁርአን እና የባይብል ምስክርነት 59▸ አላህ ወንድ አይለም!! 60▸ የቻናሉ ማብራሪያ በአውዲዮ ደረጃ እና የተደረጉ ውይይቶች🎶 61▸ የዘላለም ሕይወት በኢስላም 62▸ መለኮት ወይስ ስጋው? 63▸ አላህ አንድ አምላክ ነው! 64▸ ትምህርት እና ውይይት 65▸ ኢየሱስ ሀጢያት አልሰራምን? 66▸ ድንግል ትፀንሳለች ትንቢተ ኢሳያስ 67▸ የአላህ እኛነት ብዜት ወይስ ግነት? 68▸ የማንን መንገድ ነው የሚጠርገው? 69▸ ኢየሱስ ፍጡር ነው!! 70▸ አላህ ለምን አላማ ፈጠረን? 71▸ የኢየሱስ ተአምር እና አምላክነት? 72▸ ኢየሱስ ሁሉን አዋቂ አይደለም!! 73▸ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ 74▸ የኢየሱስ ምንነት በሁለቱም 75▸ በዮሀንስ 1:1 ውይት 76▸ ጥያቄ እና መልስ 77▸ ሥላሴ የነቢያ አስተምሮ ነውን? 78▸ ኪኢስላም የወጣ ይገደላልን? 79▸ እግዚአብሄር የወለድ ልጅ አለን? 80▸ ያልተሰቀለውን ኢየሱስ እንሰብካለን! 81▸ ለምን ክርስቲያን አልሆንኩም? 82▸ ▣ እውነት ይህ ክርስትና አልነበረምን ? 83▸ "ታማኝ Manuscript የቁርዓን ወይስ የባይብል?" 84▸ አዛውንት ማጥባት በኢስላም እና ክ/ር 85▸ ሥላሴ በቁርአን አልን? 86▸ የተገረዘ አምላክ አታምልኩ 87▸ ወንድማቹን አታምልኩ 88▸ የመጀመሪያ ሙስሊም ማነው? 89▸ እውን ባይብል ተበርዙአልን ውይይት 90▸ ስላሴ የባይብል አስተምሆ ነውን? 91▸ ኢሳይያስ 44:24 ለማነው? 92▸ በመስቀል ላይ የሞተው መለኮት ነውን? 93▸ ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው p 1 94▸ ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው p 2 95▸ ተውሂድ ምድነው አላህ ማነው? p 1 96▸ ተውሂድ ምድነው አላህ ማነው? P 2 📕በpdf ደረጃ የተለቀቁ ትምህርቶች ከፈለጉ📚 97▸ ለምን ክርስቲያን አልሆንኩም? 98▸ ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው? 99▸ ተውሂድ ምድነው አላህ ማነው? 100▸ ለምን አላማ ተፈጠርን አላህ እኛ ሲል ብዜት ወይስ ግነት? ካነበቡ እና ካዳመጡ ቡሀላ እርሶ ጋር እዳይቀር ሼር በማድረግ የሀጅሩ ተካፋይ እንሁን ቻናሉን እናሳድገው ጀዛኩሙላህ ኸይር በተረፍ የቲክቶክ አካውንቴን እየገባቹ ፎሎ አድርጉኝ🥰👇 [ www.tiktok.com/@yarebena97 ] ✍ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ @eslmnan_teqebelu ወሠላሙ ዐለይኩም

አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ በተለያየ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው [በቻናላችን የምንሰጣቸው አገልሎቶች ] ✅ስለ ክርስትና ንፅፅራዊ ፅ
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ በተለያየ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው [በቻናላችን የምንሰጣቸው አገልሎቶች ] ✅ስለ ክርስትና ንፅፅራዊ ፅሁፎች ይፃፍበታል ✅ኢስላም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች ይመለስበታል ✅አልፎ አልፎም ጥያቄና መልስ እንጠያየቅበታለን ✅በክፍል በክፍል ክርስትና እና እስልምና እናጠናለን [አዲስ ፕሮግራሞችም ልንጀምር አስበናል ኢንሻአላህ ሰኞ እንጀምራለን ምድነው ስንል] ✅ስለ ኢስላም ማወቅ እና መማር የሚፈልጉ ነገር ግን የሚያስተምራቸው አተው ፍላጎታቸውን ወደጎን ብለው ዝብለው የተቀመጡ ክርስቲያኖች ሊኖሩ ይችላሉ በሚል ✅እዲሁም እስልምናን ተቀብለው ስለኢስላም ማወቅ እየፈለጉ አስተማሪ አተው ሰልመው ብቻ ለተቀመጡ ✅እዲሁም በእስልምና ላይ ተወልደው ነገር ግን ስለ ዲነል ኢስላም ብዙም የማያውቁ እና መማር የሚፈልጉ ይኖራሉና እነዚህ ሶስት አካላትን በማሳብ የምናውቀውን እና በተማርነው ልክ ስለ ዲነል ኢስላም እድንማማር ፕሮግራም አዘጋጅተናል እዳያመልጣቹ ካሁኑኑ Join ማለታቹ አትርሱ ቡሀላ ትቆጩበታላቹህና በተረፈ ይሄ ማስታወቂያ የደረሳቹ ሰዎች በሙሉ ይሄን ማስታወቂያ ለወዳጅ ዘመዶ እዲሁም ለክርስቲያኖች እድታደርሱ በቻናል በግሩፕ ማስታወቂያውን እድታሰራጩልኝ በአላህ ስም እጠይቃለው ለሁላቹም ጀዛኩሙላህ ኸይር ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል ይሄን ይጫኑ👇 ✍ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ @eslmnan_teqebelu 👈ቻናል ወሠላሙ ዐለይኩም

አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ። ያ ጀመዓህ! "የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊያን " የሚለውን መጽሐፍ ጸሐፊ አዩብ እስማዒል ከሚሰራው ስራ ላይ በገጠመው ኪሳራና እዳ ምክንያት በሊቢያ አድርጎ ወደ
አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ። ያ ጀመዓህ! "የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊያን " የሚለውን መጽሐፍ ጸሐፊ አዩብ እስማዒል ከሚሰራው ስራ ላይ በገጠመው ኪሳራና እዳ ምክንያት በሊቢያ አድርጎ ወደ አውሮፓ ለመሄድ አስቦ የመርከብ ብር መክፈል ስላልቻለ አሁን ሊቢያ ይገኛል እናም ወንድም እህቶቼ የሙቃረና  ደርስ ተማሪዎች ሁሉም ይሄንን መጽሐፍ በመግዛት ከልጁ ጎን እንሁን።  መጽሐፉን ማንበብ ካልቻልን በስማችን እየገዛን ለተማሪዎች እንዲሁም ለመድረሳዎች እንዲሰጥ የማድረግም አማራጭ አለ ። 1000419041398 Muhammed seid muhammed ለሙሉ መረጃ በዚህ አናግሩኝ @IbunReshed

አስፈላጊ ቻሌንጅ ለሁሉም ይሄ ፅሁፍ ይሰራጭ!!! አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በተለያየ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው ኢንሻአላህ ኢስላምን በደንብ ለማወቅና ለመረዳት ይጠማል ብዬ የኢስላም መሰረታዊ ነገሮች የሚባሉትን አብረን እድንማማር አስቤ ነበር በዛውም ልክ አላህ ካለ ለክርስቲያኖች ሰበበል ሂዳያ እንሆናለን ብዬ አስባለው ስለዚህ የሚለቀቀውን ትምህርት ሼር በማድርገ ክርስቲያኖች ወደ ዲነል ኢስላም እዲመጡ መንገድ እንድንሆን ስል እጠይቃቹሀለው ይሄን ፅሁፍ ሼር በማድረግ ቻናሌን እናሳድገው 2000 ተከታይ ስንገባ ኢንሻአላህ እንጀምራለን ሼር ማድረግ ካሁኑ ይጀመር የሚሰጡት ትምህርቶች ምዕራፍ አንድ የኢስላም መሰረታዊ ነገሮች 1•ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው? 2•ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው? 3•አላህ ማነው ምድነው? 4•ለምን አላማ ተፈጠርን? 5•በእስልምና መድብል አምልኮ ( ስላሴ) እዴት ይታያል? ምዕራፍ ሁለት ስለ ነቢያቶች 6•ነብዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ማናቸው? 7•ነብዩን ማን ላካቸው? 8•ነቢያቶች በአጠቃላይ እምነታቸው ምን ነበረ ? 9•ነብዩ ኢሳ ( ኢየሱስ) በእስልምና ያለው ደረጃ እዴት ነው? 9•የነብያት ደረጃ በሌሎች እምነት? ምዕራፍ ሶስት ቅዱሳን መፅሀፍት 10•ቁርአን የማን ቃል ነው? 11•ቁርአን እዴት ወረደ? 12ቁርአን እዴት ተሰበሰበ? 13•ከቁርአን በፊት ለነቢያቶች የወረዱት መፅሀፍት ነበሩን? 14•ከቁርአን በፊት የወረዱት መፅሀፍቶች ማን በረዛቸው? 15•አላህ ለምድነው ለእነዛ መፅሀፍት ሀላፍትነትን ያልወሰደው? ምዕራፍ አራት ስለ ግድያ በእስልምና እዴት ይታያል 16•ጂሀድ ማለት ምን ማለት ነው ? 17•አላህ ከእስልምና ውጪ ያሉ እምነቶችን ግዶሉ ብሎ አዙአልን? 18•አላህ ምናይነት ሰዎችን ይወዳል? 19•በእስልምና በመግደል መፅደቅ አለን?? 20•ነብዩ ሙሀመድ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ያለምክንያት ይገድሉ ነበርን? 21•ስለ ጦርነት በሌሎች እምነቶች እዴት ነው? ምዕራፍ አምስት ስለ ትዳር ጉዳዮች 22•በእስልምና ለወንድ 4 ለምን ተፈቀደ? 23•በሌሎች እምነት ከአንድ በላይ አታግቡ ተብሉአልን? 24•ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለምን ብዙ ሚስት አገቡ? 25•ሌሎች ነብያቶች አግብተዋልን ወይስ አላገቡም? 26•ነብዮ አይሻን (ረዲየላሁ አንሀ)በስንት አመቱአ አገቡአት? 27•በላሎች እምነት ያገቡ ነበሩ ወይስ የሉም? ምዕራፍ ስድስት ጀነትና ሽልማቶቹአ እና የገሀነም ቅጣት 28•በጀነት ውስጥ 72 ደናግል (ሁረል አይኖች)የሚባሉት አሉ ወይስ የሉም? 29•በጀነት ሴትና ወድን እኩል ናቸው ወይስ አይደሉም? 30•ለአማኞች በጀነት ሽልማታቸው ምድነው? 31•አማኝ ያልሆኑት በገሀነምስ ቅጣታቸው ምድነው ? ምእራፍ ሰባት የህሊናችን ጥያቄዎች ትምህርቱ ይሄን ይመስላል የሚጨመርበት ነገር ካለ እና በሚሰጠው ትምህርት ዙሪያ ሀሳብ አስተያየት እዲሁም ጥያቄ ካላቹ በሀሳብ መስጫው ላይ መወያየት ይቻላል 👇 በተረፈ ትምህርቱን 2000 ሰው ስንገባ እንጀምራለን ኢንሻአላህ ይሄን ፅሁፍ ቶሎ ቶሎ ሼር አድርገን ቻናሉን እናሳድገው ቻናላችን ችንን ይቀላቀሉ👉 @eslmnan_teqebelu ✍ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ @eslmnan_teqebelu ወሠላሙ ዐለይኩም

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀማው ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ 1:00 ላይ እውን ባይብል ተበርዙአልን? በሚል ርእስ ውይይት ስለሚኖረን መቅረት ያስቆጫል እዳትቀሩ አድራሻ! በነጃ የንፅፅር መድረክ እዳይቀር https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk ሼር ይደረግ🥰

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

አብዛኞቻችን ሰዎችን በንፅፅራዊ እይታ ውይይት ለማድረግ በምንቀርብ ጊዜ ከያዝናቸው የተገደቡ ጥቅሶች በስተቀር ለሙግታችን አንጠቀምም የዚህም እንደ ችግር ሆኖ ሊነሳ የሚችለው በሁለቱ መፅሐፍት ላይ የተገለጸውን ሀሳብ ጠንቅቆ ተረድቶ በሚዛናዊነት ለማየት አለመቻል ነው! ... ለዚህም ሲባል ሙስሊሞች መፅሐፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት ጀምሮ ያለውን ጥቅስ በጥቅስ ያለውን ሀሳብ በሰፊ እይታ እና በሚዛናዊነት ለመመልከት ሲኖርባቸው፤ከዚሁ በተቃራኒው ክርሰቲያን ወገኖቻችን ቁርአንን ከአል-ፋቲሃ ጀምሮ መልዕክቱን ጠብቀው መረዳት አለባቸው! ... መፅሐፍ ቅዱስን ለሚያነቡ: - የአውደ ምንባብ(Contextual Passage) - መሰረታዊ ቋንቋ (Strong's Concordance) - የማብራሪያ(Commentary) - የተለያዩ የመፅሐፍ ቅዱስ እትሞች(Version) - የጥቅሱ ታሪካዊ ዳራ(Historical Background) ... ቁርአንን ለሚያነቡ: - የአውደ ምንባብ(Contextual Passage) - የመሰረታዊ ቋንቋ(Classical Arabic) - ሰዋስዋዊ አወቃቀር(Grammatical Structure) - የማብራሪያ(Tafsir) - የጥቅሱ ታሪካዊ ዳራ(Historical Background) ... እነዚህን በመጠቀም ጥቅስን ቆርጦ ትከሻ የመለካካት ሙግት ከመጠቀም መቆጠብን በማሳሰብ ነው፤ይህንን ለማድረግ ግሩፕ የሚከፈት ሲሆን በ3 ቀን አንድ ጊዜ ጥያቄ እና መልስ ይኖረናል ሀሳቡ ከተመቻችሁ Like ማድረግዎን አይርሱ። T.me/TheComparator — ከወንድም አህመድ(አነፃፃሪው)

ገና በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው❲بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيم❳ ذَٰلِكَ قَوْلُهُم بِأَفْوَٰهِهِمْ ۖ يُضَٰهِـُٔونَ قَوْلَ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ مِن قَبْلُ “ይህ በአፎቻቸው (የሚናገሩት) ቃላቸው ነው፡፡ የእነዚያን ከነሱ በፊት የካዱትን ሰዎች ቃል ያመሳስላሉ፡፡”❲Qūrān 9:30❳ ... የገና አከባበር እና የሚከበርበት ቀን በተለያዩ ቡድኖች እና ምሁራን መካከል ለብዙ አመታት ክርክር እና ውይይት ተደርጎበታል የኢየሱስ ትክክለኛ የልደት ቀን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አልተጠቀሰም፤እናም የታሪክ መዛግብት በዚህ ጉዳይ ላይ ትክክለኛ እሣቤ ላይ አልተስተዋሉም እስቲ አላህ ባሳወቀን ነገሩን እንቃኝ። ... ገና"γέννα" የሚለው የግሪክ ቃል ገን"γεν-" ከሚለው ሥርወ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም"ወደ መኖር መምጣት" ማለት ነው፤ኢየሱስ ወደዚህ ምድር የመጣበትም ቀን ከዚሁ ተጠቃሎ ገና ብለው ይጠሩታል በእንግሊዘኛው"Christmas" የሚለው ቃል"Cristes mæsse" ከሚል የጥንት እንግሊዝኛ ቋንቋ የተወሰደ ሲሆን"የክርስቶስ ቅዳሴ" ማለት ነው ይህም የክርስቶስን የልደት ቀን ለማወደስ የሚጠቀሙበትን ቀን በዚህ ስም ሰይመውታል። ... 1.የኢየሱስ የትውልድ ወር: “በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን *ከአብያ* ክፍል የሆነ *ዘካርያስ* የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ልጆች ነበረች፥ ስምዋም ኤልሳቤጥ ነበረ።” — ሉቃስ 1፥5 ... በአይሁድ ያሉ ካህናት ዓመቱን ሙሉ በቤተመቅደስ ውስጥ በሚያገለግሉ በ24 ምድብ የተደራጁ ሲሆን ዘካርያስ በ10ኛው ሳምንት የዑደታቸው ጊዜ የሚያገለግሉት አብያ የሚባል ከሀያ አራቱ ስምንተኛው ምድብ ላይ ነበር፦ “ሰባተኛው ለአቆስ፥ ስምንተኛው *ለአብያ*፥” — 1 ዜና 24፥10 “በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን *ከአብያ* ክፍል የሆነ *ዘካርያስ* የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤...” — ሉቃስ 1፥5 ... “እንደ *ካህናት ሥርዓት* ወደ ጌታ ቤተ መቅደስ ገብቶ ለማጠን ዕጣ ደረሰበት።”   — ሉቃስ 1፥9 “የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው።”   — ሉቃስ 1፥11 “መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ *ኤልሳቤጥም* ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም *ዮሐንስ* ትለዋለህ።”   — ሉቃስ 1፥13 ዘካርያስ ባለው ምድብ መሰረት ከቤተ መቅደሱ ለማገልገል በገባ ጊዜ መልአኩን እንዳገኘው አንባቢ ልብ ይሏል በየአመቱ በ1 ወር ሁለቴ ተከፍሎ 24 አገልጋይ በአመት ካገለገለ ይህም "አብያ" ስምንተኛው ምድብ ከሆነ አራተኛው የአይሁድ ወር ታሙዝ "תַּמּוּז" ላይ እንደነበር ያስገነዝበናል የአይሁድ የመጀመሪያው ወር ኒሳን "ניסן" በጎርጎሮሳዊያኑ አቆጣጠር "ሚያዝያ" ከዋለች አራተኛው ወር ታሙዝ "תַּמּוּז" "ሃምሌ" ይውላል ማለት ነው። በዚህ መልክ እና ልክ ከሃምሌ የዘካርያስ ብስራት ከስድስት ወር በኋላ ማርያም ጋር መልአኩ ሲመጣ "ጥር" ላይ መሆኑን እናስተውላለን፦ “በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥”   — ሉቃስ 1፥26 ከጥር ጀምሮ ባለው የ9 ወር የእርግዝና ቆጠራ ስሌት የኢየሱስ መወለድ በጥቅምት መሆኑን እንገነዘባለን ይህም የሀገራችን ኢትዮጵያ የታህሳስ 29/28፣የምዕራባውያን December 25፣የምስራቃውያን ኦርቶዶክስ ጥር 6 አከባበር በእንቶ ፈንቶ የተሞላ መሆኑን ያስይዘናል! ... 2.የኢየሱስ የትውልድ አመት: የማቴዎስ አዘጋገብ እና ውዝግብ: “ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥...”   — ማቴዎስ 2፥1 ... ማቴዎስ ምንም እንኳ የተወሰነ ቀን ባይናገርም ይህ ክፍል ግን ኢየሱስ የተወለደው በታላቁ ሄሮድስ የግዛት ዘመን እንደሆነ ያመለክታል ከታሪክ አኳያ ታላቁ ሄሮድስ ከ72-4BC የኖረ ሮማዊ የይሁዳ ገዢ እንደነበር ይናገራል።¹ከ37 እስከ 4BC እንደገዛም ይታመናል።በዚህ መረጃ ላይ በመመስረት በአጠቃላይ ኢየሱስ የተወለደው በ4-6BC አካባቢ እንደሆነ ይታመን የነበረው ታላቁ ሄሮድስ ከመሞቱ ቀደም ብሎ እንደተወለደ በማስረዳት ነው ሆኖም ክርስቶስ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ4BC ተወለደ እያሉን ነው! ... የሉቃስ አዘጋገብ እና ውዝግብ: የሉቃስ ድርሰት የኢየሱስን ውልደት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ በወጣበት ጊዜ ጋር በማያያዝ የማርያምን እና የዮሴፍን ወደ ቤተልሔም መጓዝ ለማጣመር ሞክሯል፦ “በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ ወጣች።ቄሬኔዎስ በሶርያ አገር ገዥ በነበረ ጊዜ ይህ የመጀመሪያ ጽሕፈት ሆነ።”   — ሉቃስ 2፥1-2 ይሁን እንጂ ታሪክ አሁንም"Census Of Quirinius" ተብሎ የሚታወቀው ቆጠራ 6-7AD እንደሆነ ያስረዳል።²ይህም ክርስቶስ ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ6AD ተወለደ የሚል ከማቴዎስ የባሰ ውዝግብን በመፍጠሩ በተጨማሪም የሉቃስ የታሪክ ብልሽቶች ምሁራን የሉቃስ ዘገባ ስህተት መሆኑን መስክረዋል! ... እነዚህ የታሪክ ብልሽቶች በፈጣሪ ቃል በተባለው ወንጌል ላይ ለምን ለሚለው ጥያቄ 1904-1984 በ20ኛው ክፍለ ዘመን ከነበሩት ከፍተኛ ተጽዕኖ ካላቸው የካቶሊክ የሃይማኖት ሊቃውንት አንዱ የሆነው ጀርመናዊ የኢየሱሳውያን ቄስ እና የሃይማኖት ምሁር ብለው ካርል ራህነር "Encyclopedia Of Theology" በተሰኘ መፅሀፉ ላይ የወንጌል አዘጋጆች በአጠቃላይ ከታሪካዊ የጊዜ ቅደም ተከተሎች ይልቅ በሥነ-መለኮታዊ አካላት ላይ እንዳተኮሩ ይገልጻል።³ ... ዋቢ ይመልከቱ: ¹ Perowne, Stewart Henry (2003).The Life and Times of Herod the Great. Sutton.pp.92–93❳ ²  https://www.britannica.com/topic/biblical-literature/The-life-of-Jesus ³ Encyclopedia Of Theology:Sacramentum mundi By Karl Rahner(1975),p.731. ... T.me/TheComparator — ከወንድም አህመድ(አነፃፃሪው)

ሼር ይደረግ ፈልጌው ነው😁

●▯ሀይማኖታዊ ውይይት▯● ◍ወንድም አነፃፃሪው ◍ወንድም ሙከሚል ◍ወንድም ኢብራሂም ⓋⓈ ◍ወገናችን ዩሱፍ

ገና ◉እየተቀላቀላችሁ ቆዩኝ: ➢ t.me/TheComparator

◈ተቀላቀሉ https://t.me/TheComparator