አነፃፃሪው-Comparator
Open in Telegram
¹በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ ² «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ ³«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ⁴«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» አል-ኢኽላስ 112:1-4 Owner:-Ahmed Muhammad(@Thecomparator) እስልምናን ለመቀበል:- @AhmedMuhammedMengistu
Show more457
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-730 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
March '25
March '250
in 0 channels
February '25
+2
in 0 channels
Get PRO
January '25
+2
in 0 channels
Get PRO
December '24
+2
in 0 channels
Get PRO
November '24
+2
in 0 channels
Get PRO
October '24
+3
in 0 channels
Get PRO
September '24
+1
in 0 channels
Get PRO
August '24
+6
in 0 channels
Get PRO
July '24
+3
in 0 channels
Get PRO
June '24
+1
in 0 channels
Get PRO
May '24
+11
in 0 channels
Get PRO
April '24
+4
in 0 channels
Get PRO
March '24
+4
in 0 channels
Get PRO
February '24
+17
in 0 channels
Get PRO
January '24
+19
in 0 channels
Get PRO
December '23
+28
in 2 channels
Get PRO
November '23
+100
in 5 channels
Get PRO
October '23
+643
in 6 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 12 March | 0 | |||
| 11 March | 0 | |||
| 10 March | 0 | |||
| 09 March | 0 | |||
| 08 March | 0 | |||
| 07 March | 0 | |||
| 06 March | 0 | |||
| 05 March | 0 | |||
| 04 March | 0 | |||
| 03 March | 0 | |||
| 02 March | 0 | |||
| 01 March | 0 |
Channel Posts
| 2 | https://t.me/hanykids44 | 1 |
| 3 | ¶[SHARE]¶ AND ¶[ JOIN ]¶
📚.𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
ውስጥ የተለቀቁ መጣጥፍት 📚
በፅሁፍ ደረጃ ለማንበብ 📕
1▸ ኢየሱስ አምላክ አይደለም ✊
2▸ የኢየሱስ ስም የፍጡር ነው!!
3▸ እዴት ማወቅ ተሳነው!
4▸ ለእስራኤል የተላከ ነቢይ!
5▸ የማርቆስ 16-:-9-20 ጭማሪ
6▸ እኔና አብ አንድ ነን ለምን አለ
7▸ እየፈተነው ወይስ እየተጫወተበት
8▸ የነብያችን ሙሀመድ(ሰዐወ)ተአምር 1
9▸ የነብያችን ሙሀመድ(ሰዐወ)ተአምር 2
10▸የነብያችንሙሀመድ (ሰዐወ)ተአምር3
11▸ ዘማወዛገብ ውይይት
12▸ የሴት ልጅ ክብር በባይብል 1
13▸ የሴት ልጅ ክብር በባይብል 2
14▸ የነቢያት ደረጃ በባይብል!
15▸ ድንቄም ለሰላም መምጣት 1
16▸ ድንቄም ለሰላም መምጣት 2
17▸ ወፍዋን ማን ፈጠራት?
18▸ መልእክት እስልምናን ለምትፈልጉ
19▸ ኢሳ ቃል አይደለም!
20▸ በስም ብዛት አምላክነት
21▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 1
22▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 2
23▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 3
24▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 4
25▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 5
26▸ ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ 6
27▸ ይገለጥልናል ክፍል 1
28▸ ይገለጥልናል ክፍል 2
29▸ ቁርአን የማን ቃል ነው?
30▸ የኢሳን አምላክነት ከቁርአን ወፍ
31▸ ፍቅርና ሰላም በቁርአን
32▸ የኢትዮጲያ እና የግሪክ ሥላሴ
33▸ ስለ ቃል በዮሀንስ 1:1 ማብራሪያ
34▸ እኔ እና አብ አንድ ነን በጥራት
35▸ የማን መንገድ ነው ?
36▸ ካረገማ በቃ አምላክ ነው😁
37▸ የክርስቲያኖች ውዝግብ!
38▸ ፍትህ ወይስ በደል🥺
39▸ ወንድ እያመለኩ ድህነት የለም
40▸ በተበረዘ መፅሀድ ድህነት የለም p1
41▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 2
42▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 3
43▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 4
44▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 5
45▸ በተበረዘ መፅሀፍ ድህነይ የለም p 6
46▸ የስጋ ለባሽ ሁሉ አምላክ ማነው?
47▸ ክርስቲያን ከመሆናቹ በፊት አስቡ
48▸ የስም ማጥፋት በእግዚአብሄር ላይ p 1
49▸ የሰው ስጋ መብላት በኢስላም እና ክ/ር
50▸ ከበላማ እንዴት አይፀዳዳም?
51▸ የሙስሊሞች መጨረሻ የት ነው?
52▸ ቸር ሲባል ለምን ተቃወመ?
53▸ መልእክት ለሙስሊሞች!!
54▸ የእግዚአብሄርና የኢየሱስ ልዩነት
55▸ ለኢየሱስ አምላክ አለው!
56▸ መላጣው ሰውዬ እና ብላቴናዎቹ
57▸ ኢየሱስ አምላክ ላለመሆኑ 10 ማስረጃ
58▸ የቁርአን እና የባይብል ምስክርነት
59▸ አላህ ወንድ አይለም!!
60▸ የቻናሉ ማብራሪያ
61▸ ነገረ ዕብራውያን
62▸ አስክሮተ ሀጥያት
63▸ የነቢያት ሀጥያት በክርስትና 1
64▸ የነቢያት ሀጥያት በክርስትና 2
65▸ ቶማስ ጌታዬ እና አምላኬ ማንን...
66▸ የኢየሱስ ነፍስ መጨረሻው የት ነው?
67▸ ለምን እንሞታለን?
68▸ አላህ ለምን አይታይም?
69▸ በስብሶ ሊቀር የነበረው አምላክ
70▸ በቻናሉ ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶች
¶[SHARE]¶ AND ¶[ JOIN ]¶
📚.𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
✍ከወንድም NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
@eslmnan_teqebelu
ወሠላሙ ዐለይኩም | 61 |
| 4 | አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ በተለያየ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው
[በቻናላችን የምንሰጣቸው አገልሎቶች ]
¶ ስለ ክርስትና ንፅፅራዊ ፅሁፎች ይፃፍበታል
¶ ኢስላም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች ይመለስበታል
¶ አልፎ አልፎም ጥያቄና መልስ እንጠያየቅበታለን
¶ በክፍል በክፍል ክርስትና እና እስልምና እናጠናለን
[አድራሻ]
𓆩𝄽𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 & Faith Defender 𝄽𓆪
ስለዚህ ዳይ ወደ ሊንክ ተቀላቀሉ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን ይሄን ማስታወቂያ ባላቹበት ግሩፕ እና ያላቹ ሰዎች ጋር ሼር እያደረጋቹ እድትጋብዙ ስል በትህትና እጠይቃለው ጀዛኩሙላህ ኸይር የቻናሉ ሊንክ
👉 ¶[ @eslmnan_teqebelu ]¶
✍ከወንድም NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
@eslmnan_teqebelu
ወሠላሙ ዐለይኩም
¶[SHARE]¶ AND ¶[ JOIN ]¶ | 70 |
| 5 | እውነት ፈላጊ ክርስቲያኖች ተቀላቀሉ ሙስሊሞችም ብትገቡ ይጠቅማቹሀል 👇[ @eslmnan_teqebelu ] | 59 |
| 6 | የፈጠነ ክርስቲያኖች ተቀላቀሉ 👇[ @eslmnan_teqebelu ] | 72 |
| 7 | የኢየሱስ ነፍስ መጨረሻዋ የት ይሆን?
ስለ ኢየሱስ ነፍስ የተፃፈ መጣጥፍት
ለማንበብ👉 [ የኢየሱስ ነፍስ ]
ሼር ይደረግ ቻናላችን እድገቱ ተቀዛቅዟል😔ምን ታስቦ ነው🧐
✍ከወንድም NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
@eslmnan_teqebelu
ወሠላሙ ዐለይኩም | 69 |
| 8 | ቶማስ ጌታዬ እና አምላኬ ያለው ማንን ነው?
በ — ዮሐንስ 20፥28 ላይ ባለው ጥቅስ የተሰጠ ማብራሪያ ይነበብ
ለማንበብ👉 [ ጌታዬ እና አምላኬ ]
ሼር ይደረግ ቻናላችን እድገቱ ተቀዛቅዟል😔ምን ታስቦ ነው🧐
✍ከወንድም NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
@eslmnan_teqebelu
ወሠላሙ ዐለይኩም | 99 |
| 9 | የነቢያት ኃጥያት
እውን ነቢያቶች ኃጢያትን ሰርተዋል ወይስ የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው የተካሄደባቸው የነቢያት ኃጥያት በሚል ርዕስ ነቢያቶች ላይ የተቀጠፈባቸውን ቅጥፈት አጋልጠናል ይሄ እውነት ሌሎች ጋር እንዲደርስ ሼር ይደረግ
ፅሁፉን ለማንነብ ስሙን ይጫኑ👇
የነቢያት ሀጥያት👉 [ ክፍል አንድ ]
የነቢያት ሀጥያት👉 [ ክፍል ሁለት ]
ሼር እያደረጋቹ ሌሎችም ጋር አድርሱልኝ
✍ከወንድም NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
@eslmnan_teqebelu
ወሠላሙ ዐለይኩም | 119 |
| 10 | ጡብ የግንብ ወይም ሲራሚክ ስሪት ሲሆን የሚያገለግለውም እንደ ግንብ ያሉ መዋቅሮችን ለመገንባት ነው። ጡብ ከሸክላ አፈር የሚዘጋጅ የብሎኬት አይነት ነው።
ግድግዳ ወይም ግንብ ቋሚ መዋቅር ሲሆን የሚያገለግለውም አንድን የተወሰነ ቦታ ለመከለል እንዲሁም ለመከላከል ነው። ይህ መዋቅር በውስጡ በር እና መስኮቶች ሊኖሩት ይችላል።
ታዲያ እርሶስ በዚህ ጡብ ቤቶን ማስዋብና አጥሮን ማጠናከር ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ያናግሩን ያሉበት ቦታ በፈለጉት ቁጥር ይዘን ከች እንላለን የተሻለ ጥራት በጣም በቅናሽ ዋጋ ይደውሉልን
☎️በሳፋሪ:- [ +251707572559 ] | 138 |
| 11 | ኑ ዉይይት አለ
Hey! Join our video chat: https://t.me/+A2Avi9BCZrE5ZTlk | 100 |
| 12 | ዛሬ እንግዲ ያ ሀያሉ እና ታላቁ አምላክ አይሞትም ማንም አይቀርበዉም ሊቀርበዉ አይችልም የተባለዉ አምላክ በፈጠራቸዉ ፍጡሮች ተመቶ ተገርፎ ተተፍቶበት እርሱ በፈጠረዉ እንጨት ተሰቀለ ሞተ ብለዉ የሚያምኑ የዋህ ህዝቦች የአምላክን ክብር ያዋረዱ አምላካችን ሞተ ብለዉ የሚያከብሯት ቀን ናት እዉን ይሄን የሚያከብሩ ሰዎች ግን ጤነኞች ናቸዉ?
አረ ወገን ጭቅላታቸንን እንጠቀምበት ጭቅላት የተሰጠን እንድናገናዝብበት ነዉ ለዛም ነዉ
ሁሉንም ፈትሹ መልካሙን ያዙ።
[1ኛ ተሰሎንቄ 5:21]
ንቃ
2፥256 በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡ لَا إِكْرَاهَ فِي الدِّينِ ۖ قَد تَّبَيَّنَ الرُّشْدُ مِنَ الْغَيِّ
✍ከወንድም NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
@eslmnan_teqebelu
ወሠላሙ ዐለይኩም | 93 |
| 13 | ያልተሰቀለውን ኢየሱስ እንሰብካለን🤗
ክፍል አንድ
አቅራቢ ወድም ነጃ
የቮይስ እርዝመት 27 ደቂቃ
እርማት✍
አላህ አይቀጣቸውም ያልኩት ገደልን ያሉትን አይሁዶችን ሳይሆ በእነሱ ወሬና ውሸት ተሰቅሉአል ብለው ያመኑትን መሆኑን እርማት አድርጉልኝ
ዋቢ መፅሀፍ
📚1. The Other Gospels: Accounts of Jesus from Outside the New Testament. Oxford University Press, USA. 2013 by Bart D. Ehrman
📚2. The Orthodox Corruption of Scripture: The Effect of Early Christological Controversies on the Text of the New Testament. Oxford University Press, USA. 2011
📚3. Lost Scriptures: Books that Did Not Make It into the New Testament. Oxford University Press, USA. 2003
🎤ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ
@eslmnan_teqebelu
ወሠላሙ ዐለይኩም | 79 |
| 14 | አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በተለያየ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እንዲሁም ክርስቲያን ወገኖቻችን እዴት ናቸ እኔ ደህና ነኝ አልሀምዱሊላህ
ከዚህ በፊት አንድ ሰው ስለ ኢስላም ማወቅ ያለባቸው መሰረታዊ ትምህርቶችን ጀምረን እደነበር ይታወሳል ትምህርቱን ምእራፍ ሁለት ስለ ነቢያት ጉዳይ በሚለው ርእሳችን ላይ በአንዳንድ ችግሮች ምክንያት ማቆማችንን እያስታወስን አሁን ትምህርቱን እንድንቀ በግል በደረሱን አስተያየቶች ምክንያት ትምህርቱን ልንቀጥል አስበናል በአላህ ፍቃድ ነገ ትምህርቱን እንጀምራለን
ከዚህ በፊት የተማርናቸው ትምህርቶች
ምዕራፍ አንድ
የኢስላም መሰረታዊ ነገሮች
1• ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው? 1
ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው? 2
ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው ? በPDF
3• ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው?
4• አላህ ማነው ምንድነው?
👉 በPdf ማግኘት 👈
5• ለምን አላማ ተፈጠርን?
6• ሙድብል አምልኮ በኢላም አለን?
👇👇👇👇👇👇
👉 ሁለቱን በpdf 👈
ምእራፍ ሁለት
የነቢያት ጉዳይ
7• ነብዩ ሙሀመስ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማናቸው?
8• ነብዩን ማን ላካቸው?
👉 ሁለቱን በpdf 👈
በቀጣይ የምንማማረው👇
9• ነብያቶች በአስጠቃላይ እምነታቸው ምድነው
10• ነብዩ ኢሳ(ኢየሱስ) በኢስላም ያለው ደረጃ
11• የነቢያት ደረጃ በሌሎች እምነት?
ኢንሻአላህ በምእራፍ ሁለት እነዚህ ሶስት ክፍሎችን እናያለን እስከዛው ሼር በማድረግ የሀጅሩ ተካፋይ እንሁን ጀዛኩሙላህ ኸይር
✍ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ
@eslmnan_teqebelu
ወሠላሙ ዐለይኩም | 91 |
| 15 | 😱በቅርቡ 😱
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙስሊም ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንዲሁም ክርስትያን ወገኖች እዴት ናቹ እኔ ደህና ነኝ አልሀምዱሊላህ
እደሚታወቀው ከዚህ በፊት በቻናሌ ላይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን የሚል የPDF መፅሀፍ ልፅፍ እደሆነ ማሳወቄ ይታወሳል ማስታወቂያውን ለመመልከት👇
[ እኔን ይጫኑ ]
ወደ ጉዳዩ ስገባ መፅሀፉ ለማለቅ ጥቂት ቀናቶችን እደቀረው ላሳውቃቹ እፈልጋለው እናም ከእናተ የምፈልጋት ትንሽዬ ውለታ አለች ምን መሰላቹ
1• መፅሀፉ ለብዙሀኑ ክርስቲያን ወደ ኢስላም ለመግባት ሰበበል ሂዳያ ይሆናል ተብሎ ታስቦ ነውና የተፃፈው አንድ ሰው እንኩአን በመፅሀፉ ምክንያት ዲነል ኢስላምን ኢስለምን ከተቀበለ ሀጅሩ ትልቅ ነውና አብረን ሀጅሩን እንካፈል ዘንዳ መፅሀፉ እስኪለቀቅ ድረስ ይሄን ማስታወቂያ ለሙስሊምም ሆነ ለክርስቲያን ሼር በማድረግ የመፅሀፉን ታዋቂነት እናስፋው እላለው
2• መፅሀፉ ከክርስቲያንኖች ቀጥሎ ለሙስሊሞችም ጠቃሚነትን ያለው መፅሀፍ ነው በውስጡ ስለዲነል ኢስለምም የተዳሰሱ ነገሮች ስላሉበት ስለ ኢስላም የማያውቁ ሰዎች በዛው ስለዲናቸው በደንብ ስለሚያውቁበት ጠቃሚነቱም ሀጅሩም ከፍተኛ ስለሆነ ከላይ የምታዩትን የመፅሀፉን ገፅ ፕሮፋይላቹ በማድረግ እና በማስደረግ መፅሀፉ ታዋቂነት እንዲኖረው እድታደርጉልኝ በትህትና እጠይቃለው
3•ሌላኛው መፅሀፉ የሚለቀቅበት በመፅሀፉ ስም ቻናልና ግሩፕ ስለከፈትኩኝ የቻናሉን ሊንክ ሼር በማድረግና Join በማለት ቻናሉን እድታሳድጉት እንዲሁም የቻናሉን ሀሳብ መስጫ ግሩፕ ላይ ሰዎችን አድ በማድረግ መፅሀፉ ተደራሽነት እንዲኖረው እድታደርጉልኝ በትህትና እጠይቃለው
መፅሀፉ የሚለቀቅበት ቻናል ተቀላቀሉ👇
https://t.me/Qettegnawn_menged_mran
✍ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ
ወሠላሙ ዐለይኩም | 133 |
| 16 | ገባ ገባ በሉ እስኪ👇
https://t.me/eslmnan_teqebelu?livestream=fa33ffe04c62d42608 | 167 |
| 17 | የወንድም አሚርን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፋላቹ 🤝
https://t.me/Hardsalafi | 1 |
| 18 | የወንድም አሚርን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፋላቹ 🤝
https://t.me/Hardsalafi | 138 |
| 19 | ወንድማችን አህመድ (ትንሹ)
🅥𝑠
ወገናችን ወደመዝሙር
የእውነት መንገድ የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/the_way_of_truth01
♡ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ | 213 |
| 20 | የሙሓዶራ ማስታወቂያ
~
ቦታ፦ ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ፣ ተባረክ መስጅድ
ቀን:- ነገ ማክሰኞ ዙልቀዕዳህ 20 /1445 ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
ተጋባዥ ዳዒዎች:
1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
2⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
3⃣ ኢብኑ ሙነወር
* ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።
* መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።
* አዘጋጅ: የሸይኽ ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች! | 113 |
