280
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '24
August '240
in 0 channels
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+452
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 August | 0 | |||
| 05 August | 0 | |||
| 04 August | 0 | |||
| 03 August | 0 | |||
| 02 August | 0 | |||
| 01 August | 0 |
Channel Posts
"ዲስክ ተንሸራተተ ይባላል?"
ጥናቶች እንደሚሉት 10 ሰዎች የወገብ MRI ቢነሱ 2ቱ ላይ የዲስክ ማበጥ (መወጠር) disc bulge ይታይባቸዋል። እድሜያቸው ከ75 ዓመት በላይ በሆኑ ሰዋች ላይ ደግሞ ከ10ሩ 7ቱ ላይ ይህ ይስተዋላል።
ሆኖም በሀገራችን ብዙው ስለ ዲስክ ህመም ያለው አረዳድ የተዛባ ነው። የወገብ ህመም አምጪ ምክንያቶች አንዱ ዲስክ የምንለው የሰውነታችን ክፍል ነው።
ዲስክ ተንሸራተተ ይባላል?
ዲስክ በውኑ የህመም ስም ሳይሆን የሰውነት ክፍል ስም ነው። የአከርካሪ አጥንት ከአንገት አንስቶ እስከ መቀመጫ ድረስ የሚወስድ ሲሆን አንድ ወጥ አጥንት አይደለም። ይልቁንም 33 አነስተኛ አጥንቶች እየተሰካኩ እና በጅማት እየተሳሰሰሩ የፈጠሩት ሲሆን የዲስክ ጥቅም የሚመጣው እዚ ጋር ነው። በእነዚህ 33 አጥንቶች መሀከል 23 ዲስኮች አሉ።
ይህም ፤ የላይኛው አጥንትና የታችኛው አጥንት መሀከል ክፍተት በመስጠት እንቅስቃሴ እንዲሳለጥ ያግዛል። በተጨማሪም በእንቅስቃሴ ወቅት የላይኛው የታችኛውን ጫና እንዳያደርስበት እንደ "ጫና ቀናሽ" (shock absorber) በመሆን ያገለግላል። ታድያ እንደማንኛውም የሰውነት ክፍል፤ ዲስክም ሊጎዳ ወይም ሊቆስል ይችላል። እዚህ ጋር በብዛት ከሚነሱ የተሳሳቱ ግንዛቤዎች አንዱ፤
1, ባለፈው ወደኃላ ስዞር፤ ወገቤን ሲወጋኝ ታውቆኛል፣ ያኔ ነው ዲስኬ የተንሸራተትው።
✋ስህተት
የዲስክ ታማሚ የሆንከው በአንድ ጀንበር ሳይሆን በተደጋጋሚ በምታዘወትረው ትክክል ያልሆነ አቋቋም፣ አቀማመጥ፣ እቃ አነሳስ ወይም አተኛኘት ምክንያት ነው።
ታድያ ይህ የዲስክ ህመም ሁሉ አንድ አይነት አይደለም።
2, የዲስክ ታማሚ ሆንኩ ማለት መራመድ ላልችል ነው ማለት ነው?
✋ስህተት
እርግጥ ነው የዲስክ ህመም መራመድ እንዳንችል የሚያደርግባቸው ሁኔታዎች አሉ። ሆኖም ይህ የሚሆነው በአብዛኛው ዲስኩ ሙሉ ለሙሉ ቅርፁን ቀይሮ በአጠገቡ የሚያልፈውን ትይዩ ነርቭ የሚያልፍበትን ክፍተት በሚያጠብበት ጊዜ ነው። ስለዚህ ከዚ ምን እንረዳለን? የዲስክ ህመም ደረጃዎች እንዳሉት እና በእያንዳንዱ ደረጃ የተለያየ አይነት ስሜት ልናስተውል እንደምንችል ነው።
ቅርፁን የቀየረ ዲስክ አራት ደረጃዎች አሉት
📌ደረጃ 1: የዲስክ ማበጥ/መወጠር (Disc bulge)
ይህ የመጀመሪያው ደረጃ ሲሆን በዚህ level ታማሚዎች እዛው ወገብ አካባቢ የሚሰማ ህመምን ጨምሮ በእንቅስቃሴ ወቅት የሚሰማ ምቾት ማጣት (Discomfort) ሊሰማቸው ይችላል።
📌ደረጃ 2: የዲስክ ማፈንገጥ (Disc protrusion)
ይህ ሁለተኛው ደረጃ ሲሆን ዲስኩ ቅርጹን መለወጥ ጀምሯል። የዲስኩ የመሀከል ክፍል (Nucleus pulposus) ከውጨኛው ክፍል(Annulus fibrosus) ጋር ይጣበቃል፤ ሆኖም ግን ወደውጭ አይወጣም። በዚህም በደረጃ አንድ ከተጠቅሱት ምልክቶች በተጨማሪ እዛው ወገብ ላይና መቀመጫ አካባቢ መደንዘዝ፣ ማቃጠልና መውጋት ይኖራል። ይህም ብዙውን ጊዜ በፊዚዮቴራፒ ህክምና መረዳት የሚችልበት ጊዜ ነው።
📌ደረጃ 3: የዲስክ መጨፍለቅ
አሁን የዲስኩ የመሀከል ክፍል፤ የውጨኛውን ክፍል ጥሶ ወቶ አጠገቡ ያሉት ነርቮችን መጫንና ማቁሰል ጀምራል። በዚህም ከፍተኛ የሆነ የወገብ ህመምን፤ በአንዱ ወይም በሁለቱም እግሮች ላይ የሚኖር እስከ እግር ጣት ድረስ የሚወርድ ህመም፤ ማቃጠል፤ መደንዘዝ፤ የእግር መዛል ይኖራል። በዚህ ጊዜ ያለቀዶ ህክምና የሚሰጡ ህክምናዎች ማለትም እንደ ፊዚዮቴራፒ፣ የማስታገሻ መርፌዎችና የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ግዴታ የሆኑበት ደረጃ ነው። አንዳንድም እንደተጫነው የነርቭ አይነትና መጠን ታይቶ የቀዶ ህክምና (Discectomy) ሊያስፈልገው ይችላል።
📌ደረጃ 4: የዲስክ መከፋፈል/ መለያየት (Disc sequestration)
ስሙ እንደሚናገረው አሁን የዲስኩ የመሀከል ክፍል ሙሉ ለሙሉ የውጨኛውን ክፍል ጥሶ ወቶ ተለያይተዋል። ጥሶ የወጣውም ነርቩን ስለምዘጋው የህመሙ መጠን ይህ ነው የሚባል አይሆንም። አብዛኛውን ጊዜም ህመምተኞች አልጋ ላይ / ዊልቸር ላይ የሚሆኑበት ደረጃ ነው። የቀዶ ህክምና አማራጭ ሳይሆን ግድ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው።
እንደኛ ባሉት ሀገራት ደግሞ የቀዶ ህክምናው ቀላል አይሆንም ከነ ሙሉ አደጋው (risk)።
ይህ ሂደቱን ጠብቆ የመከሰት እድሉ ሰፊ ነውና ትኩረት ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። ምልክቶችን አለመናቅ፣ በጊዜ ሳይብስ መታከም ኃላ ላይ ከሚመጣው መዘዝ አይወዳደርም።
References
https://www.physio-pedia.com/Disc_Herniation
| 2 | The instruments Which are found in jimma university for PT students 👇😎
☑Therapeutic Ultrasound
☑IRR
☑SWD
☑Isokinetic Machines
☑Traction Machine
☑Tilting bed
☑Quad bench
☑TENS
☑Putty Ball
☑Physio ball
☑LASER
☑ECSWT
☑IFT
☑UVR
☑Shoulder wheel
☑Lader
Also there are other modalities in the store. | 112 |
| 3 | 16) What Is Alexia? | 1 471 |
| 4 | 13) Which organ system is primarily responsible for storing minerals? | 862 |
| 5 | 10) Where does gas exchange take place in the lungs? | 663 |
| 6 | 8) In Human Body, the opening of the Stomach into the Small intestine is called? | 610 |
| 7 | 6) Which cells in the blood do not have a nucleus? | 509 |
| 8 | 🛑 TYPES OF CANCER 🛑
💠 Carcinoma is a cancer that starts in the ectoderm or endoderm of epithelial cells of skin or the tissues that line other organs.
💠 Sarcoma is a cancer of connective tissues such as bones, muscles, cartilage, and blood vessels.
💠 Leukemia is a cancer of bone marrow, which creates blood cells.
💠 Lymphoma is a cancer of the immune system that starts in the lymph glands or cells of the lymphatic system
💠 Myeloma is a cancer of the immune system that starts in plasma cells ( WBC)
💠 Melanoma is a cancer of skin that develops when melanocytes (the cells that give the skin its tan or brown color) start to grow out of control.
💠 Germinoma is a cancer derived from germ cell which are commonly found in the brain of young ages. | 493 |
| 9 | 27) Primary Hormone Of Thyroid Is | 467 |
| 10 | 41) Leprosy Is Caused By…? | 478 |
| 11 | #Bells_Palsy | 919 |
| 12 | ድንገተኛ የፊት መጣመም (bells palsy) ምንድን ነው?
- አንዳነዴ ሰምተን ከሆነ መጋኛ መታው፣መጋኛ ፊቱን አጣመመው ሲባል ሰምተን ሊሆን ይችላል። የዚህን ነገር ሳይንሳዊ ትንታኔ በጥቂቱ ይዤላቹ ቀርቢያለሁ።
-ፊታችን ከጭንቅላታችን በሚነሱ ነርቮች አማካኝነት የእለት ተእለት ተግባራትን ይከውናል። ከጭንቅላታችን የሚነሱ 12 የጭንቅላት ነርቮች (cranial nerves) አሉ። ከነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ነርቮች የፊታችንን እንቅስቃሴ ያዛሉ፣ ይቆጣጠራሉ። ፊታችን ቀስ በቀስ ወይም በድንገት ሊጣመም ይችላል።
-ድንገተኛ የሆነ የፊት መጣመም (bell's palsy) የምንለው በአንድ በኩል የሚገኘውን የፊት ጡንቻዎች መድከም ፣ መስነፍ ወይም መዛል ሲሆን የፊታችንን ቅረፅ የሚቀይር ከአንጎል ከሚነሱት 12 ነረቮች አንዱ የሆነው ሰባተኛው ነርቭ (facial nerve) ብግነት ወይም እብጠት ምክንያት የሚመጣ የነርቭ ህመም ነው።
ይህ ችግር በማንኛውም የእድሜ ክልል ሊከሰት የሚችል ፣ ግማሽ ፊታችን ወይ በቀኝ ወይም በግራ ፊት እነዳይታዘዝ የሚያደርግ ህመም ነው ፣ ይህም ፊታችንን የሚመግቡ ነርቮች (nerve supplies) ከጭንቅላታችን ሲወጡ በሚከሰት ጫና ወይም ጉዳት ሊከሰት ይችላል።
ምክንያቶቹስ ምንድን ናቸው?
-ይህ ነው የሚባል ምክንያት ባይቀመጥም አንዳንድ ኤክስፐርቶች በአንድ በኩል የሚገኘውን የፊታችንን ጡንቻ የሚቆጣጠረው ነርቭ ሲቆጣ ፣ ወይም እብጠት ሲኖረው ነው ብለው አሰቀምጠዋል። ይህም በተለይ በቫይረስ ኢንፌክሽን አማካኝነት ነው ተብሎ ይታሰባል።
እእነዚህ ቫይረሶች ለምሳሌ Herpes simplex virus,herpes zosther, episten barr virus, CMV virus, mumps virus, adeno virus ይጠቀሳሉ።
ተጋላጭ ሰዎችስ እነማን ናቸው?
-ነፍሰጡር እናቶች ፣ የላይኛው የመተነፈሻ አካል ኢንፌክሽን ፣ ስኳር ፣ ደም ግፊት እና ከመጠን በላይ ውፍረት ያለባቸው ሰዎች ፣ ተጋላጭ ናቸው ተብሎ ይታሰባል።
ምልክቶቹስ?
-በአብዛኛው ጊዜ ምልክቶቹ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በተወሰነ መልኩ ይመለሳል ተብሎ ይታሰባል። ሙሉ ለሙሉ ወደ ነበረበት ለመመለስ ሳምምነታት ወይም ወራት ይፈጃል ተብሎ ይታሰባል። የተወሰኑ ሰዎች ላይ ደግሞ እስከ ሂወት ዘመን ሊቆይ ይችላል።
-ድንገተኛ የሆነ በአንድ በኩል ብቻ የፊት መድከም ፣ መስነፍ ፣ የፊት መውደቅ ፣ ጉነጭ በአየር መሙላት መቸገር ፣ መሳቅ ፣ ፈገግ ማለት ፣ እና ሌሎች የፊት እንቅስቃሴዎች ለማድረግ መቸገር ፣ የፊት መደንዘዝ ፣ የአንድ አይን መክደን አለመቻል ፣ የምራቅ መዝረክረክ ፣ ማፏጨት አለመቻል ፣ የአፍ በአንድ በኩል መውረድ ፣ በግነባር መኮሳተር አለመቻል ፣ ከጆሮ ጀርባ አና መንጋጭላ አካባቢ የህመም ስሜት ፣ እራስ ምታት፣ ጣእም ለማጣጣም መቸገር ፣ የእንባ እና የምራቅ መጥን መለወጥ ፣ ሊኖሩ ይችላሉ።
የሚያመጠውስ መዘዝ?
-የፊት ነርቭ በቋሚነት መጎዳት
-የነርቭ ዘንጎች በትክክል አለማደግ
-የአይን መድረቅ ፣ የአይን ኢነፌክሽን ፣ መታወር ድረስ ሊደርስ ይችላል።
ምርመራዎቹስ?
-የጤና ባለሙያው ከታካሚው ታሪክ በመውሰድ እና አካላዊ ምርመራ ከተደረገ በኋላ እንደ አስፈላጊነቱ ምን አልባት አጋላጭ ምክንያቶችን ለማወቅ የደም ናሙና ምርመራ (ለምሳሌ የስኳር ፣ የHIV ፣ የኮሌስትሮል ምርመራ) እንዲሁም የጭንቅላት MRI ወይም CT scan ፣ Electromyography ሊያስፈልግ ይችላል።
ህክምናውስ?
-ይህ አይነት ችግር ሲያዩ ሰዎች ወዲያውኑ የጤና ተቋም መታየት ይጠበቅባቸዋል። ይህም ቶሎ ለመዳን በቶሎ መታከም አስፈላጊ ስለሆነ ነው። መድሀኒቶች ለምሳሌ የህመም እና ፀረ ብግነት መድሀኒቶች ለምሳሌ Corticosteroids, ፀረ ቫይረስ (antiviral) መድሀኒቶች ፣ አካላዊ ህክምና (physical theraphy) ፣ የፊት ማሳጅ ፣ ቀዶ ህከምና ተጠቃሽ ናቸው።
-በተለይ #የፊዚዮቴራፒ ህክምና እጅግ ጠቃሚ የሆነ የህክምናው አካል ነው። ይህም የተለያዩ የፊት ላይ እንቅሰቃሴዎች ፣ የፊት ጡነቻ ሰፖርቶች እንዲሁም የደነዘዙ የፊት ጡንቻዎችን ወደ ነበሩበት ለመመለሰ የነርቭ ኤሌክትሪካል ስቲሙሌሽን ከፍተኛ የሆነ ለውጥ ያሳያሉ።
ጤና ይብዛላችሁ
ዶ/ር ኤርሚያስ ማሞ | 964 |
| 13 | Welcome to Physio Prodigy, the ultimate destination for all things related to physiotherapy and rehabilitation! Whether you're a professional physiotherapist, a student, or simply interested in learning about the human body's incredible capacity for healing and recovery, this channel is designed to provide you with valuable insights, expert tips, and the latest advancements in the field.
Join our community of passionate individuals who are dedicated to improving the quality of life through evidence-based physiotherapy practices. Explore a wide range of topics, including musculoskeletal conditions, neurological disorders, sports injuries, pediatric rehabilitation, pain management, and much more. | 505 |
| 14 | ብርሀኑ ነጋ ላይ ጥንቆላ🎩❤️🔥
👉ሳቅ የሚያጭር ክስተት ግን እውነተኛ መረጃ በመዲናችን አዲስ አበባ በቁጥር 30 የሚሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች በጣም በመጨናነቅ ጠንቋይ ቤት ሄደው ። ብርሀኑ ነጋን ለማሳበድ ወይም ጨርቁን ጥሎ እንዲሄድ በመወሰን ሁሉም ተማሪ 500 ብር አዋተው 15ሺህ ብር ለጠንቋዩ ሰተውት የርቀት መንፈስ ሰርቶ እንዲያሳብደው ከፍለውት ጠንቋዩ ግን ብሩን ከተቀበለ ቦሀላ ፀጉሩን አምጡልኝ ብሎ ተማሪዎች ላይ ቀለደባቸው በዚህ ግብግብ አንዱ ተማሪ ተናዶ ድንጋይ ወርውሮ ጭንቅላቱን መታው ጠንቋዩም ደም በደም ሆኖ ትራሰ ስር የደበቀውን ሽጉጡን አውጥቶ ተማሪው ላይ በመተኮስ ልጁን የማይሆን ቦታ መቶት ሲዘረር የቀሩት ተማሪዎቹ ጠንቋዩን በድንጋይ ሽጉጡን አስጥለው ሲቀጠቅጡት በቦታው ፖሊሶች ደርሰው ተማሪዎችንም ጠንቋዩንም በቁጥጥር ስር አዋሏቸው :: ቤተሰቦቻቸውም መረጃውን ሰምተው መተውም ግማሾቹን በዋስ አስወጡዋቸው። ሀሳቡን ያመጡት ብሩን ያሰባሰቡት 10 ተማሪዎች ግን ፍርዳቸውን እየጠበቁ ነው ። በጥይት የተመታውም ተማሪ በሆስፒታል ይገኛል።
በዚህ ደረጃ የተጨነቁ ተማሪዎችን ነበሩ የሚል አዳሱን ፊልም አይተዋል?😅 | 275 |
| 15 | በአዞ አፍ ውስጥ ከ90 ደቂቃ ቆይታ በኋላ ህይወቷ መትረፍ የቻለችው ግለሰብ መነጋገሪያ ሆናለች
****
ባደፈጠ አዞ ድንገተኛ ጥቃት የደረሰባት ኢንዲኖዣዊት ከ90 ደቂቃዎች በኋላ በአካባቢው ሰዎች በተደረገ ርብርብ ህይወቷ መትረፉ ዕድለኛ ሴት አስብሏታል፡፡
የ38 አመቷ ፋላሚራ ዲጀሰስ ላይ የአዞ ጥቃት የደረሰው ከጉድጓድ ውስጥ ውሃ ለማውጣት ጥረት ስታደርግ በነበረበት ወቅት መሆኑን የጃካርታ ታይምስ ዘገባ ያመለክታል፡፡
በውሃ ዳር የነበረው አዞ በፋላሚራ ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈጽሞ እግሯን ይዞ ውሃ ውስጥ ያስገባታል፡፡
በዚህ ወቅት ከፍተኛ ድምጽ ማሰማቷን ተከትሎ በአካባቢው የነበሩ ሰዎች ደርሰው ባደረጉት ርብርብ ግማሽ አካሏ በአዞ ውስጥ የነበረችውን እንስት ህይወት ከ90 ደቂቃ ያላሰለሰ ጥረት በኋላ መታደግ ችለዋል፡፡
የአዞ ጥቃት የደረሰባት ፋላሚራ በሆስፒታል ውስጥ በጥሩ የጤና ሁኔታ እንደምትገኝ ዘገባው ያመለክታል፡፡
Join for More »»»»@facatup2 | 849 |
| 16 | Impressive acting skills 👏😂
📍South Africa
Join for More »»»»@facatup2 | 1 098 |
| 17 | How fast can a bear climb a tree 😱
Join for More »»»»@facatup2 | 552 |
| 18 | "ትዊተር" በሰማያዊ ወፍ ይወከል የነበረውን ሎጎውን ወደ በጥቁር መደብ ላይ ያለ የኤክስ (X) ምልክት መቀየሩን ይፋ አደረገ
****
የዓለማችን ቁጥር አንድ ቱጃሩና አወዛጋቢው የትዊተር የማህበራዊ ትስስር መተግበሪያ ባለቤት ኤለን መስክ አሁን ደግሞ አዲስ መነጋገሪያ ነገር ይዞ ብቅ ብሏል።
አዲሱ ሎጎው የበርካታ ትዊተር ተጠቃሚዎችን ተቃውሞ ያስተናገደ ቢሆንም ባለቤቱ ኤለን መስክ የራሱንም የትዊተር ፕሮፋይል ፎቶ ወደ ኤክስ ምልክት በመቀየር ለውጡ የማይቀለበስ እንደሆነ አመላክቷል።
እኤአ 2006 ላይ በአሜሪካ የተመሰረተው የትዊተር ኩባንያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን ለማፍራት የቻለ የማህበራዊ ትስስር መተግሪያ አይነት ነው።
ስያሜው የመጣው ከአእዋፋት ዜማ ጋር የተገናኘ እንደሆነ ይገለፃል፤ “እገሌ ትዊት አደረገ” ሲባል በትዊተር አካውንቱ ላይ መልእክት ፃፈ/አስተላለፈ እንደማለት ነው።
ትዊተርን በዚህ ዓመት የገዛው ኤለን መስክ ከትላንት ሰኞ እለት ጀምሮ የትዊተርን ታዋቂ 'ሰማያዊ ወፍ' አርማ በ"X" ቀይሮታል።
መደቡ ጥቁር ሆኖ የ"X" ምልክት ያረፈበት አዲሱ ሎጎ፤ ካሊፎርኒያ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ላይ እና በሰራተኞች መታወቂያ ላይም መቀመጡን ቢቢሲ ዘግቧል።
ለኮምፒተር ተጠቃሚዎች ሎጎው የተቀየረ ሲሆን የሞባይል መተግበሪያው ግን አሁንም የሰማያዊውን ወፍ ሎጎ እያሳየ ነው፤ ሲዘምን (አብዴት ሲደረግ) ግን ወደ አዲሱ ሎጎ ሊቀየር እንደሚችልም ተመላክቷል።
Join for More »»»»@facatup2 | 679 |
| 19 | ያልተሳሳተ ሰው የለም😔
እርስዎም ይሞክሯት🙊
1 + 4 = 5
2 + 5 =12
3 + 6 = 21
8 + 11 = ? | 556 |
| 20 | Who can try to explain why the word AMBULANCE🚑 is always written upside down? 🤔
Join for More »»»»@facatup2 | 796 |
