cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዳዕዋ ላኢላሐኢለሏህ

ዐቂዳ በሰለፎች ግንዛቤ

Show more
Advertising posts
203
Subscribers
-124 hours
-37 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
⭕ 👉 ለቀጥታ ስርጭት ------------------------------------------ https://t.me/AbuNamuse
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🌹🌺የመልካም ሴት ባህሪ🌹🌺 قال تعالى :  فآمنوا بالله ورسوله والنور الذي أنزلنا 🔻አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ  እንድህ አለ 🔄በአላህና  በመልእክተኛው እንድሁም  ባወረድነው ብርሃን እመኑ‼️ 🔄እውቀት ብርሀን ነው  ይህንን ብርሀን  ተከትለሽ ሂጅ ‼️ 🔄በዲንሽ  በአቂዳሽ  በመንሀጅሽ እና  በመንገድሽ  በፀባይሽ እና በስራሽ ላይ በማስረጃ ላይ እስከምትሆኒ ድረስ  የዕውቀት ብርሃንን  አውቀሽ ተከተይ‼️ 🔄በዚህ ፍትና  በበዛበት ዘመን ላይ ምንሀጅሽን  ሙጭኝ ብለሽ ይዘሽ  ምርጥ አርአያ  ልትሆኝ ይገባል‼️ 🔄 ያች በዲን ላይ  መጠከር በዙርያሽ ላሉ  የመስተካከያ ሰበብ ትሆኛለሽና በአላህ ፍቃድ ‼️ 🔄አች በምንሀጅሽ  በዲንሽ  ላይ ግድ የለሽ  ከሆንሽ አችም  ተበላሽተሽ በዙርያሽ ላሉትም  ታበላሻለሽ‼️ 🔄 በሁሉ ነገርሽ  ምርጥ ሰለፍያ ሴቶች  አርአያ ልትከተይ  ግድ ይልሻል  በንግግርሽ  በተግባርሽ  ባለባበስሽ  በስርአትሽ  በምንሀጅሽ የነሱን የጀግና እናቶችሽ አርአያ ኮቴ ለኮቴ ተከተይ‼️ 📌👇📌📌👇👇 https://t.me/Efadalezd_lebada
Show all...
01:40
Video unavailableShow in Telegram
8.80 MB
4_5801084220717667113.mp32.94 MB
محنة إمام أحمد رحمه الله تعالى ኢማሙ አህመድ የደረሰባቸው ሙከራ በሚል የተደረገ ሙሀዶራ በጣም መከሪ እና ገሳጭ የሆነ ሙሀዶራ ነው የአህባሽ ቅድም አያቶቻቸው ቁርአን መኽሉቅ ነው በል በማለት ያሰቃዩትን ጉድ ስሙት ለመጠንከር ጀግና ለመሆን ትልቅ ግበአት ይሆናል በአሏህ ፍቃድ 🔴👉https://t.me/ahmeyusufmehmed2 https://t.me/hussenhamid
Show all...
محنة إمام أحمد رحمه الله تعالى.mp314.75 MB
🌱"ዐሹራ" መቼ ይፁም ??? متى يصام يوم عاشوراء؟ 📩 #السؤال : متى يبدأ صيام شهر المحرم أو صيام عاشوراء؟ هل يبدأ في أول محرم أو في وسطه أو في آخره؟ وكم عدد صيامه ؛ لأنني سمعت أن صيام عاشوراء يبدأ من واحد محرم إلى عشرة محرم؟ وفقكم الله. ጥያቄ ፦ 👉 የ"ሙሓረም" ወር ፆም ወይም የ"ዐሹራ" ፆም የሚጀምረው መቼ ነው ? ከወሩ መጀመሪያ ወይም መሀል ላይ ወይስ መጨረሻ ላይ ነው የሚጀምረው ? አላህ እውነትን ይግጠሞትና !! እኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ አስር ቀን ድረስ ነው የሚፆመው የሚል ነገር ሰምቼሃለሁና የፆሙስ ቀን ምን ያህል ነው ? 📄 #الجواب : يقول النبي ﷺ : (أفضل الصيام بعد رمضان شهر الله المحرم) وهو عاشوراء والمعنى أنه يصومه كله من أوله إلى آخره من أول يوم منه إلى نهايته ، هذا معنى الحديث ، ولكن #يخص منه يوم التاسع والعاشر أو العاشر والحادي عشر لمن لم يصمه كله ، فإن النبي ﷺ كان يصوم عاشوراء في الجاهلية وكانت تصومه قريش أيضًا فلما قدم المدينة عليه الصلاة والسلام وجد اليهود يصومونه ، فسألهم عن ذلك فقالوا : إنه يوم نجى الله فيه موسى وقومه وأهلك فرعون وقومه ، فصامه شكرًا لله صامه موسى شكرًا لله ونحن نصومه ، فقال النبي ﷺ : (نحن أحق وأولى بـموسى منكم) فصامه وأمر بصيامه فالسنة أن يصام هذا اليوم يوم عاشوراء. 👈 #والسنة أن يصام قبله يوم أو بعده يوم ، لما روي عنه عليه الصلاة والسلام أنه قال : صوموا يومًا قبله ويومًا بعده ، وفي لفظ : يومًا قبله أو يومًا بعده. وفي حديث آخر : (لأن عشت إلى قابل لأصومن التاسع) يعني : مع العاشر ، فهذا هو الأفضل ، أن يصام العاشر ؛ لأنه يوم عظيم حصل فيه الخير العظيم لـموسى والمسلمين ، وصامه نبينا محمد عليه الصلاة والسلام فنحن نصومه تأسيًا بنبينا عليه الصلاة والسلام وعملًا بما شرع عليه الصلاة والسلام ، ونصوم معه يومًا قبله أو يومًا بعده مخالفة لليهود. #والأفضل التاسع مع العاشر لحديث : (لأن عشت إلى قابل لأصومن التاسع) فإن صام العاشر والحادي عشر أو صام الثلاثة فكله حسن ، فإن صام التاسع والعاشر والحادي عشر كله طيب ، وفيه #مخالفة لليهود ، فإن صام الشهر كله فهو أفضل وأفضل. نعم. 🎙فتاوى نور على الدرب لسماحة الشيخ ابن باز رحمه الله መልስ ፦ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ፦ 🌺 (( ከ"ረመዳን" ወር ቀጥሎ በላጭ የሆነው ፆም የ"ሙሓረም" ወር ፆም ነው !!! )) እሱም "ዐሹራእ" ነው። 👉 ይህም ማለት ፦ ሰውዬው (የሙሓረምን) ወር ሁሉንም ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው ቀን ይፆማዋል ማለት ነው። ይህ የሐዲሱ ትሩጋሜ ነው። ነገር ግን ሁሉንም ቀን (ሙሉ ወሩን) ለማይፆም ሰው 9ኛውን 10ኛውንና 11ኛውን ቀን ይለያል !!! 👉  ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የ"ዐሹራእ"ን ፆም ይፆሙ ነበር !!! 👉 ... "ዐሹራን" በጃሂሊያ ዘመንም ይፆሙት ነበር። 👉 በተጨማሪ ሙሽሪኮችም ይፆሙት ነበር። 👉 ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና የሄዱ ጊዜ የሁዳዎች እየፆሙት አገኟቸው ። ስለዚህ ነገር ጠየቋቸው። « ይህ ቀን አላህ ሙሳና ህዝቦቹን ነፃ ያወጣበትና "ፊርዓውን"ና ተከታዮቹን ያጠፋበት ቀን ስለሆነም ሙሳ (ዓለይሂ ሰላም) አላህን ለማመስገን ሲል ፆሞታል። እኛም (የምንፆመው) ለዚህ ነው ብለው መለሱላቸው። 💐 ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ ፦ «ከእናንተ ይልቅ ለሙሳ የተገባነው እኛ ነን።» በማለት ፆሙትና ባልደረቦቻቸውን እንዲፆሙት አዘዟቸው። 🌴 የ"ዐሹራ"ን (የሙሓረምን) 10ኛ ቀን መፆም ሱና ሲሆን ከፊትለፊቱ 9ኛውንና ከኋላው 11ኛውን ቀን መፆምም ሱና ነው። ከረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)በመያዝ ለተወራው ሐዲስ ሲባል ፦ « አንድ ቀን ከፊቱ አንድ ቀን ከኋላው ፁሙ። በሌላ የቃላት ገለፃም አንድ ቀን ከፊቱ ወይም አንድ ቀን ከኋላው ፁሙ። » በማለት አሉ። በሌላ ሐዲስም « እኔ እስከ ቀጣዩ ዓመት የኖርኩኝ ከሆነ 9ኛውን ቀን እፆማለሁ። » ... ስለዚህ ከ10ኛው ቀን ጋር 9ኛውን ይፆማል ። ይህን ማድረጉ በላጭ ነው። 👉 10ኛውን ቀን ቢፆም ይህም ታላቅ ቀን ነው። ለሙሳና ለሙስሊሞች ታላቅ መልካም ነገር ያገኙበት ቀን ነው። 👉 ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ፆመውታል። እኛም እሳቸው የደነገጉትን በመተግበርና በመከተል 9ኛውንና 10ኛውን ቀን እንፆማለን። 👉 የሁዳዎችን ለመቃረን 10ኛውን ቀን ከፊት ለፊቱና ከኋላው አንድ ቀን እንፆማለን ። ይህም ማለት 9ኛውን ከ10ኛው ወይም 11ኛውን ከ10ኛው ማለት ነው። 👉 « እኔ እስከ ቀጣዩ ዓመት የኖርኩኝ ከሆነ 9ኛውን ቀን እፆማለሁ። » በማለታቸው የተነሳ በላጭ የሚሆነው 9ኛውን ከ10ኛው ጋር መፆም ነው !!! 👉 መደዳውን 9ኛውን,10ኛውን ,11ኛውን አያይዞ ቢፆምም (ችግር የለውም።) ሁሉም ጥሩ መልካም ነው። በዚህ ውስጥ የሁዳዎችን መቃረን አለበት !!! 👉 ወሩን በሙሉ ከፆመም ይህ የበለጠ በላጭ ነው !!! https://binbaz.org.sa/fatwas/17253/متى-يصام-يوم-عاشوراء؟
Show all...
متى يصام يوم عاشوراء؟

الجواب: يقول النبي ﷺ: أفضل الصيام بعد رمضان شهر الله المحرم وهو عاشوراء، والمعنى: أنه يصومه

00:36
Video unavailableShow in Telegram
ባል ሲተኛ የሚያኮረፋ ከሆነ ባሏ በማንኮራፋቱ ምክንያት ሚስት መተኛት የማትችል ከሆነ ሌላ ክላስ ቀይራ መተኛት ይፈቀድላታልን?? መልስ አዎ ይሄ ዶረር(ችግር ነዉ ይሄ ዶረር ነዉ ያለ ምንም ጥርጥር ሌላ ክላስ ለማረፍ(ለመተኛት)መሄድ ትችላለች 👇👇👇 ሀቂቃ ሲተኙ የሚያኮረፉ ሰዎች በጣም ነዉ የሚረብሹት አያስተኙም ያናድዳሉ እኔ ገጥሞኛል በጣም ነዉ የሚጮሁት ሲያኮረፉ ሲተኛ ከሚያኮረፋ ባል አሏህ ይጠብቃቹህ ስተኛ ከምታኮረፋ ሚስት አሏህ ይጠብቃቹህ 👇👇👇 ባል ሆይ ንቃ ሚስትህን ምትኛ እንዳታሳጣት ምነው ቀርተህብኝ በቆየ እንዳትባል https://t.me/Fetwawoch_bicha
Show all...
8.36 KB
እስኪ ልሂድ ወሎ ያንን ጀግና ላውሳ የሱንዬች አባት የተውሂድ አንበሳ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ የደሴው አበሳ እንኳን ንግግርህ ዝምታህ የሚያምረው ልብ ይሰነጥቃል ደዓዋ ነሲሀው አንደበቱ ጣፋጭ ሁሌ እማይጠገብ አሟልቶ የሰጠው የነሲሀን ጥበብ አላህ ይጠብቀው ሁሉን ቻዩ ጌታ ለሁሉም ተስፋ ነው ለሱና መከታ ለኛ ለሀበሾች ብርቅዬ ስጦታ ምን ትፈልጊያለሽ አቺ ወሎ ደሴ አንችው ጋር እያለ ያደፋሩ ጀግና አስውቦ እያነፀሽ በተውሂድ በሱና አብሽሪ ተደሰች ሁነሽ በሰኪና የኢልም ውቅያኖስ ያደርግሻል ገና በጀሊሉ ፍቃድ በሀቁ ጎዳና ምንኛ ታደሉ እሱ ጋር የሆኑት ከፊቱ ቁጭ ብለው ኪታብ የሚቀሩት ብዙ ልጅ አፍርቷል እጅግ የሚያሳሱ ኢልም እሚገነቡ ጀህልን የሚያፈርሱ ጥላትን ሸረኛን የሚያስጎነብሱ እማይጠገቡ ሁሌ የሚያሳሱ መድሀኒት ነው ፍቱን ኢልምን ለተጠማ አሏህ ይለግሰው ያማረ እስቲቃማ እኔም እለዋለሁ ጌታዬን ያአሏህ የምጠቀም ያርገኝ ከዕውቀት ከነሲሀህ አላህ ይጠብቅህ ከሸረኛ ተኮል ከአስመሳይ ሴራ
Show all...
«በምድር ላይ ስሜትን እንደ መተው ያለ ከባድ ነገር የለም።» ይለናል ፉዾይል ኢብኑ ዒያዽ የአላህ ሰላም በነዚያ እርሱን ፈርተው ስሜታቸውን በተቆጣጠሩ ላይ ይሁ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.