cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

Show more
Advertising posts
15 916
Subscribers
+724 hours
+467 days
+40430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⭕️➤ሐያ ወደ ተፍሲር ቂርአት....
Show all...
👍 53
🔺➤ሐያ ወደ ተፍሲር ....❗️
Show all...
👍 46
Photo unavailableShow in Telegram
------ 👇-------👇-------👇-------👇 ⭕️➤https://t.me/Al_Menjeniq
Show all...
👍 55
⭕️➤ (  ምቀኝነት )  አደገኛ  በሽታ ነው... ------       -----------    ------- ===      ======     ==== ጀማልና   የሱ  ሙሪድ  አቡ ቀታዳ  የተሰቃዩበት  ቋሚ   በሽታ ⭕️======🔺======⭕️ 🔴👉  ምቀኝነት  ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው ‼ 🔴👉 ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ  ያለያያል ‼ 🔴👉 ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል‼ 🔴👉 ምቀኝነት  ሀቅን በውሸት እንድቀይረው ያደርግሃል‼ -- 👉በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ..ብኒ አብዲ ላህ   حفظه الله تعالى ⭕️👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
👌ምቀኝነት የጥፋቶች ማግናጢስ.mp327.48 MB
👍 52
⭕️➤ ሐያ ተፍሲር....❗️ ------
Show all...
👍 95
⭕️➤ ከላላ.......❗️
Show all...
👍 172
01:27
Video unavailableShow in Telegram
---- #ቁጥር 49==🔺=ፈውዛን19 ==========🔺======== -- አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ---,, ⭕️-------------🔺-----------⭕️ 🔺 የመረጃውን ድምፅ ስሰማ ቀጣፊዎች ምን ያክል በሸይኹ ላይ እንደሚቀጥፉ ና ምን ያክል እንዳስመረሯቸው አረጋግጠናል ስማት ፍቱን መድኃኒት ናት ....። ------- 🔺 አዚርዬ እንደት ነው አንገቶ....❓ _--------= ⭕️➤ "ብትበርም ፍየል ናት " እልህ ይቅርብህ ብትተረተርም እውነታው ይህ ነው አትዋሽ---ስማውማ ወንድም አለም ይገርማል ሰዎቹ ውሸታምሞች ካልሆነበት አውሩ .. ...❗️ ------ ⭕️--------⭕️ -------- ውሸትን አየነው በሰው መሐል ቆሞ ከርፈፍ ከርፈፍ ሲል ፂሙን አስረዝሞ እግሩን ሽፍፍ አርጎ አቋሙን አጣሞ ጀለብያ ለብሶ ጥምጣሙን ጠምጥሞ ከቀሚሱ በላይ ካፖርት ተሸክሞ ራሱን ሊያስወድስ ስኬትን አልሞ ጀግና ነኝ እያለ ሲደነፋ ከርሞ ለካስ ጀማል ኖሯል ሲታይ ደጋግሞ እውነት ከች አለና ትጥቁን ተሸላልሞ ካልመንጀኒቅ ጣቢያ ኢንፎርሜሽንለቅሞ አፈር አለበሰው አስቀረው አጋድሞ ካልተስተካከለ ጥፋቱን አርሞ በዛው ይቀራታል አይድን አገግሞ ---- --- ⭕️➤ ውሸት ኩላሊቱ የሆነው 44ቱ ቅሬ የነ አቡ ቢላል ውዳሴ ለቀብር ጥያቄ መልስ አይሆንም ። ውሸታም ቢያወድሰንም አይሞቀንም ቢተቸንም አይበርደንም ። አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ተግባብተናል ....❗️ በነፃነት ስሙት በደንብ አስተውሉ..❗️ ------ ⭕️https://t.me/Al_Menjeniq ------ ⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/882
Show all...
1.43 MB
👍 102
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.