en
Feedback
Sitota center for mental health care and Rehab

Sitota center for mental health care and Rehab

Open in Telegram
343
Subscribers
+124 hours
+37 days
+39830 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+34
in 1 channels
November '24
+56
in 2 channels
Get PRO
October '24
+119
in 5 channels
Get PRO
September '24
+78
in 3 channels
Get PRO
August '24
+425
in 3 channels
Get PRO
July '24
+112
in 3 channels
Get PRO
June '24
+734
in 0 channels
Get PRO
May '24
+70
in 0 channels
Get PRO
April '24
+297
in 3 channels
Get PRO
March '24
+74
in 1 channels
Get PRO
February '24
+48
in 2 channels
Get PRO
January '24
+51
in 0 channels
Get PRO
December '23
+32
in 1 channels
Get PRO
November '23
+7
in 0 channels
Get PRO
October '23
+240
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+1
20 December0
19 December0
18 December0
17 December+2
16 December+1
15 December+2
14 December0
13 December0
12 December+2
11 December+3
10 December+1
09 December0
08 December0
07 December+1
06 December+3
05 December+1
04 December+1
03 December0
02 December+1
01 December+15
Channel Posts
🔗 ታካሚ፣ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ከሆኑ ለመሳተፍ ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0

2
ከአንድ ሰዓት በሀዋላ ይጀምራል+1
ከአንድ ሰዓት በሀዋላ ይጀምራል
184
3
Join CME on INTRODUCTION TO TRAUMA for free. Any health professionals can join in person at sitota for free. Call 0913597672
Join CME on INTRODUCTION TO TRAUMA for free. Any health professionals can join in person at sitota for free.  Call 0913597672 to secure your spot.
207
4
https://youtu.be/WPaJjNCm_9I ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ የምዕራቡ የህክምና እውቀት ከሀገር በቀሉ እውቀት፤ ባህል እና እሴት ጋር መዋህድ አለበት ብለው ያምናሉ፡፡ ለዚህም ከሀይማኖት አባቶች እና ከባህል የመድሀኒት አዋቂዎች ጋር የጋራ የምክክር መድረኮችን በመዛጋጀትና በመምራት፤ እንዲሁም ዘመናዊውን የአእምሮ ህክምና ከመንፈሳዊ እና ሀገር በቀል እውቀት ጋር አብሮ አዋህዶ ከማስኬድ አንጻር የተለያዩ የምርምር ወረቀቶችን በማሳተምም ይታወቃሉ፡፡ በእዚህ የምክክር መድረክ ላይ አራት ታሪኮች ቀርበው ተሳታፊዎቹ የየራሳቸውን እይታ አቅርውበታል፡፡ ከአራቱ ታሪኮች የመጀመሪያውን ከእዚህ በፊት አቅርበናል፨ ቀጣዮቹን ሶስት ታሪኮች እና የተደረገባቸውን ውይይቶች እነሆ! ይህ የምክክር መድረክ ከሙስሊም መንፈሳዊ እና የባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር የተደረገ የምክክር መድረክ ነው፡፡ ከኦርቶዶክስ የሀይማኖት አባቶች እና የጥምቀት አገልግሎት ሰጪዎች ጋር የተደረገውን የምክክር መድረክ ለማግኘት በእዚህ ይከተሉን Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: / @sitotapsy Tg: https://t.me/sitotapsy/ Contact link: https://linktr.ee/sitota Deeds, Not words!
208
5
+6
No text...
292
6
+9
No text...
259
7
CPD training on meication adminstration has been completed successfly. for further information and registration call ☎️ +251113692818 +251113692774
194
8
የሀይማኖት እሴት ባለው ማህበረሰብ ውስጥ ሀይማኖት (መንፈሳዊነት) ለአእምሮ ጤና ያለው ጥቅም የትየለሌ ነው፡፡ ሀይማኖት (መንፈሳዊነት) ምን አይነት ጥቅም እንደሚሰጥ በሚቀጥለው ወርሀዊ ውይይት ይዳሰ
የሀይማኖት እሴት ባለው ማህበረሰብ ውስጥ ሀይማኖት (መንፈሳዊነት) ለአእምሮ ጤና ያለው ጥቅም የትየለሌ ነው፡፡ ሀይማኖት (መንፈሳዊነት) ምን አይነት ጥቅም እንደሚሰጥ በሚቀጥለው ወርሀዊ ውይይት ይዳሰሳል፡፡ እንዳያመልጠዎ! #በነፃ 🎙 እንግዶች   1️⃣ ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ (በአ.አ.ዩ የስነ-አእምሮ ተባባሪ ፕፎፌሰር፤ የህክምና መምህርና ሀኪም)   2️⃣ ወ/ሮ እሌኒ ምስጋናው (የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማህበር አባል መስራችና ፕሬዝደንት) 📅 ቀን፡ ቅዳሜ 02/06/16 ዓ.ም ( FEB 10, 2024 GC) 🕒 ሰዓት፡ 1፡00-2፡00 ቦታ፡ ቴሌግራም በመስመር ላይ (Online Telegram Discussion) 🔗 ታካሚ፣  ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ከሆኑ ለመሳተፍ  ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0 Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy Tg: https://t.me/sitotapsy/ Contact link: https://linktr.ee/sitota Deeds, Not words! @gashaw_aweke
369
9
ለ CPD ስልጠና ፈላጊዎች  Title- Medication Administration  CPU-15  የስልጠና ክፍያ- 1000 ብር ብቻ  ስልጠናው የሚጀምረው አርብ ጥር 24 ያለን ውስን ቦታ ስለሆነ
ለ CPD ስልጠና ፈላጊዎች  Title- Medication Administration  CPU-15  የስልጠና ክፍያ- 1000 ብር ብቻ  ስልጠናው የሚጀምረው አርብ ጥር 24 ያለን ውስን ቦታ ስለሆነ ቀድማችሁ ተመዝገቡ ስ.ቁ- 0913 597672
570
10
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንልዎ! ☎️ 8187 +251113692818 +251113692774 Follow Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb+4
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንልዎ! ☎️ 8187 +251113692818 +251113692774 Follow Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy Tg: https://t.me/sitotapsy/ Contact link: https://linktr.ee/sitota SITOTA Deeds, Not words!
364
11
+4
No text...
1
12
Follow Us! Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy Tg: https://t.me/+6
Follow Us! Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy Tg: https://t.me/sitotapsy/ Contact link: https://linktr.ee/sitota Deeds, Not words!
364
13
ስጦታ የአእምሮ ህክምና እና የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ለኢትዮጵያውያን እና ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ይሰጣል። 🚕ይጎብኙን 🕖 24/7 እርስዎን ለማገልገል ክፍት ነን፡፡ አ+4
ስጦታ የአእምሮ ህክምና እና የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ለኢትዮጵያውያን እና ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ይሰጣል። 🚕ይጎብኙን 🕖 24/7 እርስዎን ለማገልገል ክፍት ነን፡፡ አገልግሎታችን፡- 🧠 የአእምሮ ህክምና አገልግሎት 🤾‍♀️ የሱስ ህክምና አገልግሎት 🧘 የስነ ልቦና ህክምና 🧒🏽የልጅቾች የአእምሮ ህክምና እና የስነ ልቦና ህክምና 🚑 ድንገተኛ ህክምና 👩‍❤️‍👩 የጋብቻ ማማከር አገልግሎት 👨🏽‍⚕️ ስታንዳርድ የተደራጁ ህክምና ክፍሎች 👨‍⚕️የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት 🛏 የተኝቶ ህክምና አገልግሎት አቅርቦቶች 🩻 EEG 🔬 የተደራጀ ላብራቶሪ 💊 ፋርማሲ ⛹️ የመዝናኛ ቦታዎች 🌅 የስነ-ጥበብ ሕክምና 🎸 የሙዚቃ ሕክምና 👩🏼‍⚕️ የሙያ ማጎልበቻ 📚 የመጽሀፍ ህክምና 👨‍⚕️ ስልጠናዎች ☕️ ካፌቴሪያ 👥 እርስ በእርስ የመደጋገፊያ ቡድን 🎞 ትምህርቶች እና ወርክⶄፖች 1️⃣ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት አባቶች ጋር የተደረገ ምክክር 2️⃣ ከሙስሊም መንፈሳዊ እና የባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር የተደረገየምክክር 3️⃣ ባይፖላር| ሁለት ዋልታ ህመም፡ 4️⃣ ሱስ እና ተያያዥ የጤና ችግሮች 5️⃣ ስኪዞፍሬኒያ እና መሰል ህመሞች 📞 ይደውሉ ☎️ 8187 ☎️ +251113692818 ☎️ +251 113 692774 ☎️ +251995011035 E-mail: sitota.psych.info@gmail.com አድራሻ: ከጦር ሀይሎች ወደ ቶታል (3ቁጥር ማዞሪያ) በሚወስደው መንገድ; የተባበሩት አረብ ኤምባሲ አጠገብ፤ ቶታል ስላሴ ቤ/ክ መግቢያ Google map
291
14
https://www.youtube.com/watch?v=LylmMVCFko8&list=PLlT6wQn5vHDw-IfL_zyj9c6pwoKsU8soU+4
https://www.youtube.com/watch?v=LylmMVCFko8&list=PLlT6wQn5vHDw-IfL_zyj9c6pwoKsU8soU
1
15
https://youtu.be/ayrjuV8bhEM
277
16
+8
No text...
301
17
መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ! ☎️ +251113692818 +251113692774 Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy Tg: https://t.me/sitotapsy/ Contact link: https://linktr.ee/sitota SITOTA Deeds, Not words!
239
18
መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ! ☎️ +251113692818 +251113692774 Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.
መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ! ☎️ +251113692818 +251113692774 Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy Tg: https://t.me/sitotapsy/ Contact link: https://linktr.ee/sitota SITOTA Deeds, Not words!
257
19
ከአእምሮ ህክምና አላማዎች አንዱ ህመሙ ተመልሶ እንዳይከሰት መከላከል ነው፡፡ በእዚህ ወር በሚደረገው የመስመር ላይ ውይይቶች ላይ ህመሙ ተመልሰው እንዳይመጡ እንዴት መከላከል እንደሚቻል (relapse
ከአእምሮ ህክምና አላማዎች አንዱ ህመሙ ተመልሶ እንዳይከሰት መከላከል ነው፡፡ በእዚህ ወር በሚደረገው የመስመር ላይ ውይይቶች ላይ ህመሙ ተመልሰው እንዳይመጡ እንዴት መከላከል እንደሚቻል (relapse prevention) እንወያያለን፡፡ እንዳያመልጠዎ! 🎙 እንግዶች 1️⃣ ዶ/ር ጥላሁን ግዛው (የአእምሮ ህክምና ሬዚደንት) 2️⃣ Mr X ( ( የህይወት ተሞክሮ ያለው) 📅 ቀን፡ ዓርብ 03/05/16 ዓ.ም ( JAN 12, 24 GC) 🕒 ሰዓት፡ 1፡00-2፡00 ቦታ፡ ቴሌግራም በመስመር ላይ (Online Telegram Discussion) 🔗 የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ፣ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ከሆኑ ለመሳተፍ ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0 Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy Tg: https://t.me/sitotapsy/ Contact link: https://linktr.ee/sitota Deeds, Not words!
261
20
https://youtu.be/wIy8VzINtxs መድሀኒት የሚያስፈልገው ለህሙማን ነው! | መ/ፀ አባ ገ/ስላሴ በቦሌ ደ/ም/ቅ ሚካኤል እና ጻ/አ/ ጎርጎርዮስ ገዳም የሀይማኖት አባቶች፣ አጥማቂዎች እና ሰንበት ተማሪዎች ጋር ዘመናዊው የአእምሮ ህክምናን ከመንፈሳዊው ህክምና ጋር አብሮ ከማስኬድ ረገድ የተደረገ የምክክር ጉባኤ ክፍል 01 Follow Us! Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy Tg: https://t.me/sitotapsy/ Contact link: https://linktr.ee/sitota Deeds, Not words!
252