Sitota center for mental health care and Rehab
Open in Telegram
DEEDS NOT WORDS! https://www.youtube.com/@sitotapsy ☎️ +251113692818 +251113692774 🔗 https://sitotapsy.com Fb: fb.me/sisotapsy Tg: t.me/sitotapsy 📥 sitotapsych.info@gmail.com 🚗 https://maps.app.goo.gl/oFVRaZFvWNugLYfv8
Show more343
Subscribers
+124 hours
+37 days
+39830 days
Posts Archive
🔗 ታካሚ፣ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ከሆኑ ለመሳተፍ ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0
Join CME on INTRODUCTION TO TRAUMA for free. Any health professionals can join in person at sitota for free. Call 0913597672 to secure your spot.
https://youtu.be/WPaJjNCm_9I
ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ የምዕራቡ የህክምና እውቀት ከሀገር በቀሉ እውቀት፤ ባህል እና እሴት ጋር መዋህድ አለበት ብለው ያምናሉ፡፡ ለዚህም ከሀይማኖት አባቶች እና ከባህል የመድሀኒት አዋቂዎች ጋር የጋራ የምክክር መድረኮችን በመዛጋጀትና በመምራት፤ እንዲሁም ዘመናዊውን የአእምሮ ህክምና ከመንፈሳዊ እና ሀገር በቀል እውቀት ጋር አብሮ አዋህዶ ከማስኬድ አንጻር የተለያዩ የምርምር ወረቀቶችን በማሳተምም ይታወቃሉ፡፡
በእዚህ የምክክር መድረክ ላይ አራት ታሪኮች ቀርበው ተሳታፊዎቹ የየራሳቸውን እይታ አቅርውበታል፡፡ ከአራቱ ታሪኮች የመጀመሪያውን ከእዚህ በፊት አቅርበናል፨ ቀጣዮቹን ሶስት ታሪኮች እና የተደረገባቸውን ውይይቶች እነሆ!
ይህ የምክክር መድረክ ከሙስሊም መንፈሳዊ እና የባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር የተደረገ የምክክር መድረክ ነው፡፡ ከኦርቶዶክስ የሀይማኖት አባቶች እና የጥምቀት አገልግሎት ሰጪዎች ጋር የተደረገውን የምክክር መድረክ ለማግኘት በእዚህ ይከተሉን
Web: https://sitotapsy.com/
Fb: https://fb.me/sitotapsy/
Ytb:
/ @sitotapsy
Tg: https://t.me/sitotapsy/
Contact link: https://linktr.ee/sitota
Deeds, Not words!
CPD training on meication adminstration has been completed successfly. for further information and registration call
☎️
+251113692818
+251113692774
የሀይማኖት እሴት ባለው ማህበረሰብ ውስጥ ሀይማኖት (መንፈሳዊነት) ለአእምሮ ጤና ያለው ጥቅም የትየለሌ ነው፡፡ ሀይማኖት (መንፈሳዊነት) ምን አይነት ጥቅም እንደሚሰጥ በሚቀጥለው ወርሀዊ ውይይት ይዳሰሳል፡፡
እንዳያመልጠዎ!
#በነፃ
🎙 እንግዶች
1️⃣ ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ (በአ.አ.ዩ የስነ-አእምሮ ተባባሪ ፕፎፌሰር፤ የህክምና መምህርና ሀኪም)
2️⃣ ወ/ሮ እሌኒ ምስጋናው (የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማህበር አባል መስራችና ፕሬዝደንት)
📅 ቀን፡ ቅዳሜ 02/06/16 ዓ.ም ( FEB 10, 2024 GC)
🕒 ሰዓት፡ 1፡00-2፡00
ቦታ፡ ቴሌግራም በመስመር ላይ (Online Telegram Discussion)
🔗 ታካሚ፣ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ከሆኑ ለመሳተፍ ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0
Web: https://sitotapsy.com/
Fb: https://fb.me/sitotapsy/
Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy
Tg: https://t.me/sitotapsy/
Contact link: https://linktr.ee/sitota
Deeds, Not words!
@gashaw_aweke
ለ CPD ስልጠና ፈላጊዎች
Title- Medication Administration
CPU-15
የስልጠና ክፍያ- 1000 ብር ብቻ
ስልጠናው የሚጀምረው አርብ ጥር 24
ያለን ውስን ቦታ ስለሆነ ቀድማችሁ ተመዝገቡ
ስ.ቁ- 0913 597672
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንልዎ!
☎️
8187
+251113692818
+251113692774
Follow
Web: https://sitotapsy.com/
Fb: https://fb.me/sitotapsy/
Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy
Tg: https://t.me/sitotapsy/
Contact link: https://linktr.ee/sitota
SITOTA
Deeds, Not words!
Follow Us!
Web: https://sitotapsy.com/
Fb: https://fb.me/sitotapsy/
Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy
Tg: https://t.me/sitotapsy/
Contact link: https://linktr.ee/sitota
Deeds, Not words!
ስጦታ የአእምሮ ህክምና እና የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ለኢትዮጵያውያን እና ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ይሰጣል።
🚕ይጎብኙን
🕖 24/7 እርስዎን ለማገልገል ክፍት ነን፡፡
አገልግሎታችን፡-
🧠 የአእምሮ ህክምና አገልግሎት
🤾♀️ የሱስ ህክምና አገልግሎት
🧘 የስነ ልቦና ህክምና
🧒🏽የልጅቾች የአእምሮ ህክምና እና የስነ ልቦና ህክምና
🚑 ድንገተኛ ህክምና
👩❤️👩 የጋብቻ ማማከር አገልግሎት
👨🏽⚕️ ስታንዳርድ የተደራጁ ህክምና ክፍሎች
👨⚕️የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት
🛏 የተኝቶ ህክምና አገልግሎት
አቅርቦቶች
🩻 EEG
🔬 የተደራጀ ላብራቶሪ
💊 ፋርማሲ
⛹️ የመዝናኛ ቦታዎች
🌅 የስነ-ጥበብ ሕክምና
🎸 የሙዚቃ ሕክምና
👩🏼⚕️ የሙያ ማጎልበቻ
📚 የመጽሀፍ ህክምና
👨⚕️ ስልጠናዎች
☕️ ካፌቴሪያ
👥 እርስ በእርስ የመደጋገፊያ ቡድን
🎞 ትምህርቶች እና ወርክⶄፖች
1️⃣ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት አባቶች ጋር የተደረገ ምክክር
2️⃣ ከሙስሊም መንፈሳዊ እና የባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር የተደረገየምክክር
3️⃣ ባይፖላር| ሁለት ዋልታ ህመም፡
4️⃣ ሱስ እና ተያያዥ የጤና ችግሮች
5️⃣ ስኪዞፍሬኒያ እና መሰል ህመሞች
📞 ይደውሉ
☎️ 8187
☎️ +251113692818
☎️ +251 113 692774
☎️ +251995011035
E-mail: sitota.psych.info@gmail.com
አድራሻ: ከጦር ሀይሎች ወደ ቶታል (3ቁጥር ማዞሪያ) በሚወስደው መንገድ; የተባበሩት አረብ ኤምባሲ አጠገብ፤ ቶታል ስላሴ ቤ/ክ መግቢያ
Google map
መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ!
☎️
+251113692818
+251113692774
Web: https://sitotapsy.com/
Fb: https://fb.me/sitotapsy/
Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy
Tg: https://t.me/sitotapsy/
Contact link: https://linktr.ee/sitota
SITOTA
Deeds, Not words!
መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ!
☎️
+251113692818
+251113692774
Web: https://sitotapsy.com/
Fb: https://fb.me/sitotapsy/
Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy
Tg: https://t.me/sitotapsy/
Contact link: https://linktr.ee/sitota
SITOTA
Deeds, Not words!
ከአእምሮ ህክምና አላማዎች አንዱ ህመሙ ተመልሶ እንዳይከሰት መከላከል ነው፡፡ በእዚህ ወር በሚደረገው የመስመር ላይ ውይይቶች ላይ ህመሙ ተመልሰው እንዳይመጡ እንዴት መከላከል እንደሚቻል (relapse prevention) እንወያያለን፡፡
እንዳያመልጠዎ!
🎙 እንግዶች
1️⃣ ዶ/ር ጥላሁን ግዛው (የአእምሮ ህክምና ሬዚደንት)
2️⃣ Mr X ( ( የህይወት ተሞክሮ ያለው)
📅 ቀን፡ ዓርብ 03/05/16 ዓ.ም ( JAN 12, 24 GC)
🕒 ሰዓት፡ 1፡00-2፡00
ቦታ፡ ቴሌግራም በመስመር ላይ (Online Telegram Discussion)
🔗 የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ፣ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ከሆኑ ለመሳተፍ ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0
Web: https://sitotapsy.com/
Fb: https://fb.me/sitotapsy/
Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy
Tg: https://t.me/sitotapsy/
Contact link: https://linktr.ee/sitota
Deeds, Not words!
https://youtu.be/wIy8VzINtxs
መድሀኒት የሚያስፈልገው ለህሙማን ነው! | መ/ፀ አባ ገ/ስላሴ
በቦሌ ደ/ም/ቅ ሚካኤል እና ጻ/አ/ ጎርጎርዮስ ገዳም የሀይማኖት አባቶች፣ አጥማቂዎች እና ሰንበት ተማሪዎች ጋር ዘመናዊው የአእምሮ ህክምናን ከመንፈሳዊው ህክምና ጋር አብሮ ከማስኬድ ረገድ የተደረገ የምክክር ጉባኤ
ክፍል 01
Follow Us!
Web: https://sitotapsy.com/
Fb: https://fb.me/sitotapsy/
Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy
Tg: https://t.me/sitotapsy/
Contact link: https://linktr.ee/sitota
Deeds, Not words!
