en
Feedback
Agro_Economics 🅱

Agro_Economics 🅱

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
613
Subscribers
+124 hours
+57 days
+2530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+113
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+4
in 0 channels
Get PRO
September '24
+32
in 0 channels
Get PRO
August '24
+643
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
14 December0
13 December0
12 December+3
11 December+1
Channel Posts
registration_guide_exitexam.pdf1.63 MB

2
ማስታወቂያ የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ስለሆነም በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትናችሁ ያላለፋችሁ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የምታካሂዱትና የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የምትመርጡት ከታች በተገለጸው ማስፈንጠሪያ (Link) (https://exam.ethernet.edu.et) ስለሆነ፣ ከጥር 08 እስከ ጥር 15/ 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በቴሌ ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል registration@ethernet.edu.et በኩል ድጋፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የምታካሂዱት እና የአገልግሎት ክፍያ የምትፈፅሙት በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።
1 885
3
እንጫወት እንጫወት 🐒👏👏👏 ሆያ ሆየ 👏👏 ሆ👏 ሆያ ሆየ👏👏 ሆ👏 ትምርት ተምሬ👏👏 ሆ👏 አግሮን መውደዴ👏👏 ሆ👏 ስራ ፍለጋ 👏👏 ሆ👏 መንገድ መሄዴ👏👏 ሆ👏 ሆያ ሆየ ጉዴ ስራ አገኛችሁ እዴ ሆያ ሆየ ጉዴ ስራ አገኛችሁ እዴ።😔😒 እንኳን ለቡሄ በአል... አደረሳችሁ
2 189