en
Feedback
ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል 📚

ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል 📚

Open in Telegram

የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ።

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 652
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-3330 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '24
October '24
+1
in 0 channels
September '24
+24
in 0 channels
Get PRO
August '24
+30
in 0 channels
Get PRO
July '24
+20
in 1 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '23
+25
in 0 channels
Get PRO
July '23
+29
in 0 channels
Get PRO
June '23
+13
in 0 channels
Get PRO
May '23
+15
in 0 channels
Get PRO
April '23
+27
in 0 channels
Get PRO
March '23
+16
in 0 channels
Get PRO
February '23
+20
in 0 channels
Get PRO
January '23
+23
in 0 channels
Get PRO
December '22
+24
in 0 channels
Get PRO
November '22
+28
in 0 channels
Get PRO
October '22
+30
in 0 channels
Get PRO
September '22
+94
in 0 channels
Get PRO
August '22
+66
in 0 channels
Get PRO
July '22
+166
in 0 channels
Get PRO
June '22
+178
in 0 channels
Get PRO
May '22
+131
in 0 channels
Get PRO
April '22
+78
in 0 channels
Get PRO
March '22
+54
in 0 channels
Get PRO
February '22
+30
in 0 channels
Get PRO
January '22
+49
in 0 channels
Get PRO
December '21
+156
in 0 channels
Get PRO
November '21
+1 390
in 0 channels
Get PRO
October '21
+1 060
in 0 channels
Get PRO
September '21
+546
in 0 channels
Get PRO
August '21
+259
in 0 channels
Get PRO
July '21
+210
in 0 channels
Get PRO
June '21
+1 958
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
05 October0
04 October+1
03 October0
02 October0
01 October0
Channel Posts
ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ወ ያ ኔ(የቀጠለ...) ሲስቃይ የኖረው ሕዝቡ ሲማኩስ ህዝቡ መላው ጠፍቶት ተገዶ ሲያለቅስ ማቃጠል ጀመሩ ነገር መቆስቆስ መቀርጠጥ ጀመረ ቁስሉ መናክስ የቋጠረው መግል ጀመረ መፍሰስ ማሰር መግደል ሆነ አገሩን ማመስ፤ እየጠና ሄደ እየተባባሰ ጠላት እየበዛ ወዳጅ እያነስ ፍጅትማ አይቀርም ቡዙ ዴም ሳይፈስ ሕዝቡ ቂም አርግዞ ታየኝ ሲላወስ ሲወለድ ማን ያውቃል የት እንደሚደርስ ወያኔ ኢትዮጵያን ጋልቦ እንደፈረስ ሸገዳየ እያለ ሌተቀን ሲደንስ፤ አገር ሲሸነሽን እንዴ ቡና ቁርስ ተቆርቋሪ ጠፍቶ ደም የሚመልስ ተንቅልፉ የነቃ የሚንቀሳቀስ የጋለውን ምጣድ በጁ የሚያስስ እንጀራው ተጋግሮ ለቁርስ እንድደርስ ተቦክቶ ኩፍ ያለ ሊጥ አለ የሚፈስ፤ ሸዋ ምግብ ሰርታ ሰው ጠርታ ድግስ ትንሹን ትልቁን በጇ ስታጎርስ ያጎረሰው እጇ ጣቷ ሲነከስ ያለብሷት መስሏት ኩታና ቀሚስ ደበሎ አለበሏት የደም ሸማ ልብስ ጎዳናው በሬሳ እስቲልከሰክስ። ይቀጥላል..... የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ። 👉 https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit Jibril Tube - ጅብሪል ቲዩብ ን #Subscribe ያድርጉ። 👉 https://www.youtube.com/channel/UCLkOv3Zuz5-P1qXmAxSyJ6Q?sub_confirmation=1

2
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ተውሒድ ከተናገሩት:- በዲን መከራከር ለሁሉም ይጠቅማል የማታውቀው ነገር በዙ ይታወቃል አንዳንዱ ዐላህ የት ነው ብሎ ይጠይቃል ስለድን አያውቅም ግን ይከራከራል እንደዚህ ያለው
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ተውሒድ ከተናገሩት:- በዲን መከራከር ለሁሉም ይጠቅማል የማታውቀው ነገር በዙ ይታወቃል አንዳንዱ ዐላህ የት ነው ብሎ ይጠይቃል ስለድን አያውቅም ግን ይከራከራል እንደዚህ ያለው ሰው ቡዙ ይሳሳታል ውሸት በመናገር ሰውን ያታልላል አዋቂነኝ ብሎ ቁራአን ይፈስራል እሱ አዋቂ ሆኖ ሰውን ያጃጅላል ያለስራው ገብቶ ድኑን ያዳክራል ተፈለገ ደርሶ ትልቅ ሸህ ይሆናል ደግሞ አንዳንድ ጊዜ ይሾማል ይሽራል ለንደዚህ ያለው ሰው ሌላ ምን ይባላል እንደው አንተው ሁነን ማለቱ ይበልጣል። የ ሸህ ሁሴን ጅብሪል ወቅታዊና ሚስጢራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል:- 1) የቴሌግራም ቻናላችን JOIN ይበሉ።👇 👉 t.me/ShehHusenJibrilTinbit 2) Jibril Tube - ጅብሪል ቲዩብ ን #Subscribe ያድርጉ።👇 👉 https://www.youtube.com/channel/UCLkOv3Zuz5-P1qXmAxSyJ6Q?sub_confirmation=1 3) የFB ፔጃችንም Like & share ያድርጉ።👇 👉 www.fb.com/ShehHusenJibrilTinbit/
0
3
ጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል ከ200 አመታት በፊት ስለ አማርኛ ቋንቋ የተናገሩት ትንቢት በኛው ዘመን እውን ሆነ 🙏🙏🙏 ወቅታዊና ሚስጢራዊ ትንቢቶች ለመከታተል:- 1) የቴሌግራም ቻናላችን JOIN ይ
ጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል ከ200 አመታት በፊት ስለ አማርኛ ቋንቋ የተናገሩት ትንቢት በኛው ዘመን እውን ሆነ 🙏🙏🙏 ወቅታዊና ሚስጢራዊ ትንቢቶች ለመከታተል:- 1) የቴሌግራም ቻናላችን JOIN ይበሉ።👇 👉 t.me/ShehHusenJibrilTinbit 2) Jibril Tube - ጅብሪል ቲዩብ ን #Subscribe ያድርጉ።👇 👉 https://www.youtube.com/channel/UCLkOv3Zuz5-P1qXmAxSyJ6Q?sub_confirmation=1 3) የFB ፔጃችንም Like & share ያድርጉ።👇 👉 www.fb.com/ShehHusenJibrilTinbit/
0
4
አላህ ለዘላለም ብቻውን ሲኖር ቀለምና ለሁን አርሽና ኩርስይን ገና ሳይፈጥር ግራ ቀኝ የሚባል አቅጣጫ ሳይኖር ቦታ ሳይከልለው ዳርቻ ድንበር መላይኮችን ሳይፈጥር ጅንና በሽር ገና ሳይዘረጋ ሰማይና ምድር ስራ ሳይጀምሩ ጨረቃ ጀምበር ምንም ፍጥረት ሳይኖር ከሱ በስተቀር አላህ በዛን ጊዜ ከምን ላይ ነበር? አሁንም መልሰን ጥያቄ እንጀምር እኛም እንጠይቀው እንድናተኩር ምንም ፍጥረት ሳይኖር ጌታችን ነበር ይቀመጥ ይዘርጋ ይቁም ይገተር ባቀማመጡ ላይ የለንም ችግር እንዴት ይኖር ነበር ቦታ እንኳን ሳይኖር አዘልይ ነው ብለን ገና ሲጀመር መጀመሪያም የለው መጨረሻም የለው ብለን ሰናስተምር ምን አይነት ጥበብ ነው ምን አይነት ሚስጥር ለማሰብ ያቃተ ለመመራመር ቤቱ ሳይሰራ ከቤት ውስጥ መኖር ይሄ ሁኖ አያውቅም በየትም ሃገር አርሽ አዘልይ ነው ወይ እስኪ ተናገር? አርሽ ላይ መቀመጥ አርሽን ሳይፈጥር ጥያቄው መልሶ ያመጣል ችግር መልስ ያስፈልገዋል በግልጥ በዟሂር ተጠንቅቀህ መልስ ሳትደናገር? አላህ አርሽን ፈጥሯል ካለ ጥርጥር ከሁሉም አብልጦ በስፋት በቀድር ፍጥረት የተባለ ባንድ ቢደመር ያርሽ ሩብ አይመጣም ለመወዳደር አርሽ ባላህ ስር ነው በሱ ቁጥጥር አንድ ነገር የለም ተሱ ሚሰወር አዘልይ የሆነው ጌታችን ጀባር አዘልይ ቦታ አለው የማይቀየር ከሱ የማይለይ አብሮት የሚኖር አላህ መጀመሪያ ቀለምን ሲፈጥር አርሽን ይቀድመዋል በድሜ ሲፈጠር 1000 አመት ይሆን ወይንም 2 ወር የጊዚያቱ መርዘም ወይንም ማጠር ለክርክራችን አይፈጥርም ችግር ግን እንደማመጥ ስንከራከር በመካከላቸው ዘመናት ነበር ከቀለም ጀምሮ አርሽን እስኪፈጥር ይኖራል ብለናል ካለ ቦታ አይኖር አላህ በዛን ጊዜ ከምን ላይ ነበር? መልስ በማጣትህ እንዳትሸበር ለመወያየት ነው ለመመካከር በዲን መከራከር የለውም ነውር ዝም ብልም እዳ ብናገር ችግር በዚህ የተነሳ በዚሁ ነገር አየሁት ሃበሻን ህዝቡ ሲማረር ልጅ አባቱን ሲሰድብ እያለ ካፊር ቤተሰብ ሲለያይ ሲፋታ ትዳር እስላሙ ከስላሙ ጋር ለማውራት ሲያፍር ይሄ ቀን ይመጣል ታዘበኝ ቢቀር?    ይቀጥላል https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit
0
5
ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል (ከባለፈው የቀጠለ...) ሳይደክም ሳይለፋ ስልጣን ለመውረስ ተሆነ መልካም ነው ቢገጥመው በለስ ግን እንዴት ይሳካል ጠየቅኩህ መልስ የቀማ ታልቀማ ስልጣን አያቀምስ ሄዴ የተባለው ታየኝ ሲመለስ እሱ መች ይለቃል ሕዝቡን ሳይጨርስ መሶበር ይሻላል ችሎ መታገስ ተላይ ትዛዝ መጥቶ እስቲለው ተነስ መለፍለፍ ታከተኝ ልረፍ ልተንፍስ ችግሩ ቡዙ ነው አንድ አንዱን ልጥቀስ ሲሽነገል አይተው እስላሙ ሲካስ ቄሱ ነደዳቸው ትልቁ ጳጳስ በስላምም ተቀና ወይ ወጉ ይድረስ ለራሱ የማያውቅ ይህ ሞኝ ቄስ። (ከላይ የተጠቀሱት ቄስና ጳጳስ ለትግራይ አባቶች ይመስላል።) ሲለካለት አየሁ ሲያሰፋ ቀሚስ እንደ መንገደኛ ስንቁ ሲደገስ አጃቢው ተጠርቶ ምላሽ ሲመለስ ሰርጉ ተሰናድቶ ቀጠሮው ሲደርስ ተከታትለው ሄዱ ደብተራና ቄስ ቦምብ ቢፈነዳ መድፍ ቢተኮስ መንደሩ ቢንጫጫ ቤተሰብ ቢያለቅስ ማነው የሚያስቀራት ለተጠራች ነፍስ ስልጣን ለስው ልጆች መች ስትቀመስ ለሱ ብቻ አድርጓት ስቡሁል ቁዱስ እንዳ እየወደዳት ጥሏት አለ እብስ አዝራኢል ሲመጣ ያዛለ ቀንጥስ። ይቀጥላል..... የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ። 👉 https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit
0
6
ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ኦሮሞ (የቀጠለ...) https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit የወያኔን ጂራፍ ኦሮሞው ቲቀምስ እንቅፋት ሲመታው ጫማው ሲበጠስ ግብዣ ጠራ ሕዝቡን እንዲንቀሳቀስ የወያኔን ትዛዝ ሕጉን እንድጥስ መንግስቱን ሊፋለም እልህ ሊያስጨርስ የወገኑን ጥቃት ደሙን ሊመልስ በሰው አጥር ዘሎ ደንበር ለሚጥስ ለኔ ብቻ ብሎ ጠቅሎ ለሚጎርስ አጥብቀህ ታገለው እንዳትመለስ ተፈለግከው ቦታ ስፍራ እስተምደርስ ባለስልጣን ቢሾም ሕጉን ቢያሳድስ ቡዙም አያራምድ የትም አያደርስ አገር አያሻሽል ችግር አይቀንስ ይሂንን እያለ ያዘ መገስገስ። እንዳትረሳው ቃሌን እንድታስታውስ ውነቱን እናውራ ወሬ አናድበስብስ ሕዝቡ ተሰልፎ ድምጡን ሲለግስ ሲሯሯጥ አየነው ሁሉም ለመንገስ ስልጣን የጠማችው የያዛቸው ሱስ በምርጫ መስሏቸው ደም የሚመለስ ጉልበቱን ተመትቶ ሸዋ ቢያነክስ ቀን እስቲያልፍ በሎ ትንሽ ቢታገስ ባፉ አያላመጠ ከንፈሩን ቢነክስ አልገመተም ነበር አጥሩ እንዴሚጣስ ለሰው ይመስለዋል ደግና ለጋስ ሸዋ አንዳይገርማችሁ ቃልኪዳን ቢያፈርስ። ይቀጥላል..... የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ። 👉 https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit
0
7
ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ አማራ (ከባለፈው የቀጠለ...) ህዝቡን ኩፍኝ ይዞት ያመጥፎ አንከሊስ የማያነቃንቅ የማያላውስ ባለፉት ሲገርመን መጣ የሚብስ በምላሱ ቆርጦ ባፉ የሚጠብስ ለጥፋት የላከው የልቡ የማይደርስ ተመክሮ የማይሰማ የማይመለስ አገር እንደዳቦ የሚቆራርስ መቆፈሪያ ይዞ ሌት ተቀን ሲምስ ቴድሮስ የካበውን እየሁት ሲያፈርስ መናገር ቀላልነው ማውራት በምላስ ሳይናገር አይቀር ሰው ሳይተነፍስ አማራን አግልሎ ወያኔ ሲነግስ። ኦሮሞ የራሱን መንገድ ሳይቀይስ ወያኔን አጂቦ አማራን ሲውቅስ አማራው ሲበደል እያየው ሲያለቅስ በየደረሰበት ሲባል ኪሳኪስ በሰራው ባልሰራው ወንጀል ሲከሰስ ስድብ ታንገቱ ላይ እንደጌጥ ሲለብስ ባገር ፍቅር ነዶ ልቡ ሲጠበስ አብረው እንዳልበሉ እራትና ቁርስ ልክ እንደማያውቀው ሆነበት አድስ ወዳጅ ይከዳል ወይ ክፉቀን ሲደርስ ለመጣ ወያኔ ከትግራይ መለስ ፍቅራቸው አረጀ እንዳሮጌ ልብስ። ይቀጥላል..... የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ። 👉 https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit
0
8
ጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል ከቴድሮስ አንስቶ ወያኔ ድረስ ያለውን አገዛዝ አጠር ባለ መልኩ በተለያየ ሰዐትና ወራት ቢሆንም እንድህ ባደባባይ የተሰራውን ቅደም ተከተሉን አስቀምጠውት ሂደዋል። ሰማዩም ዳመና ምሬቱም ጠለስ ሊዘንብነው መሰል ሊያካፋ ወሊስ አልጋው ተነጥፏል የለውም ትራስ አየሁት በህልሜ በጀ ስዳስስ መውሊድ ይመስለኛል ገብቸ መጅሊስ ሲያቃጭል ሰማሁት ዋሪዳው ሲነፍስ ሂድ ተናገር አለኝ ለሕዝቡ ይድረስ ይሄን ሳትናገር እንዳትመለስ ከቴድሮስ አንስቶ ተፈሪ ድረስ ዘመኑ ያብቃል የዘውድ ንጉስ ንጉስ አለ ብለህ አትወሳወስ በምርጫ ታልሆነ የለም የሚነግስ። ግን ኸልቁን አየሁት ቡዙቀን ቲያለቅስ ከተማው ሲጨነቅ ሲተረማመስ መንገዱ ሲሸፈን ወታደር ሲለብስ ሰዋች ሲገደሉ ጥይት ሲተኮስ አሽሙሩ እንድገባህ ይሂንን ስጠቅስ ምን ታስቦ ይሆን ምን ቢጠነሰስ ሰርጉ ሳይጠራ የተጣለው ዳስ ድፍረት አይሆንም ወይ ሰውን ማራክስ ማሽላ ተዘርቶ ይበቅላል ወይ ገብስ ያው የዘራው ሰው ነው ምርቱን የሚያፍስ ጎተራው ተቀዶ በታች የሚያፈስ ምስጥ እየበላው ነው በዝቶብት ነው ጥርስ። ይቀጥላል..... የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ። 👉 https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit
0
9
👉 ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ወያኔ አስመሳይነትና በእርቅ ስም ህዝቡን ለመሸወድ ስለ ሚሰሩት ሴራ የተናገሩት አስደንጋጭ ትንቢት:- መሳሪያውን ጥሎት ሸሽቶ ይሰወራል መሳሪያው በሱሪ በልብስ ይቀራል አንዳዱም አረኛው ወድቆ ያኘዋል ቁና ሰፊው ጌታ በደሉን ይስፍራል ለተደለው ሰው ዋጋውን የከፍላል ወያኔም ድርሻውን ፍርዱን ይቀል የወያኔ አላፊ ወድቆ ይሰበራል ሰራዊቱ ከድቶት መሪው ያታሰራል ተስርቤት ተዘግቶ ተቆልፎ ያድራል ተዛን ቀን ጀምሮ ሰሜን ይሸራል ወያኔ በውሀ መች ታጥቦ ይጠራል አሁንም ይወጣል ደግሞ ይሸፍታል ዳግሚያ ጨቸንፋለሁ ብሎ ይገምታል የሚያዋጣው መስሎት ስሙን ይለውጣል ያው እንደልማዱ ሱዳን ይቀመጣል ሱዳን እንዳክርማ ይሰነጣጠቃል የሚያገጣጥመው ወጌሻ ይታጣል ድረሱልኝ ብሎ ወደኛ ይመጣል ሱዳን ለራሱ አይሆን ሌላ ሰው ያስጠጋል ወያኔ አገር ክዶ ለሱዳን ይጥቅማል ወያኔን ታመነ ሱዳን ሕዝቡ ታሟል ወያኔም ሲያበቃ ለሁለት ይከፈላል እንዱ አሻፈረን ሲል ሌላው መንግስት ያቅፋል ሊያስመስል ነው እንጆ ልቡ ሽር ቋጥሯል ሕዝቡን የሚያታልል አንድ ስው ይነሳል በድብቅ ባገር ቤት ሀይሉን ያሰማራል አሁንም ውስጥ ውስጡን አውታሩን ይመራል መንግስትና ሕዝቡን በጣም ያቃቅራል ሕዝቡ እየሰለቸ መንግስት ያማርራል መንግስት በሕዝቡ ላይ ትዛዙን ያከራል በወሎ በጎንድር በጎጃም ያጣራል ወስላታው በወሬ ሰው ያጭበረበራል ወሬው ላንዳንዱ ሕዝብ ያደነጋግራል አገር ሻጩ ደፍጦ ውስጥ ውስጡን ያሴራል አገር ወዳድ ታስሮ አገር ሻጭ ይመራል ስለርብ ጦርነት ያን ጊዜ ይወራል ጥርጣሬ በዝቶ እምነት ይሻክራል እንደ ገንዘብ ወሬ ባንክ ይመነዘራል ሕዝቡ እምነቱን አጥቶ ባፍ ይሸረሽራል የሕዝቡን አንድነት እምነቱን ይሽራል መንግስት ላገሩ ሕዝብ ትዛዙን ያበስራል ሕዝቡ ልክ እንዳያልፍ ምልክት ያስምራል የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ። https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit
0
10
ሴቲቱ (አንዱን) ደፍሮኛል ብላ ልጇን ታቅፋ ፍርድ ቤት ከሰሰችና ዳኛው መስቀለኛም ጨረቀኛም ጥያቄ ጠየቃት:: መጀመሪያ አፏጨ:: በጣም እየተጠራጠርኩት ቢሆንም ጉዱን ልየው ብዬ ሄድኩ:: ከላይ ያለውን ልብስ አውልቂ ሲለኝ ጉዱን ልየው ብዬ አወለቅሁ:: የስረኛውንም አውልቂ ሲለኝ ጉዱን ልየው ብዬ አወለቅሁ:: ተኚ ሲለኝም ጉዱን ልየው ብዬ ብተኛ ጉድ አደረገኝ አለች:: Tap አድርጉ ሲለን ጉዱን እንየው ብለን አደረግን:: Solana አውርዱ ሲለንም ጉዱን እንየው ብለን አወረድን:: ቴሌግራም, ትዊተር, ምናምን ለይኩ ሲለን ጉዱን እንየው ብለን ለየክን:: እጃችሁንም እግራችሁንም ስቀሉ ሲለን ሰቀልን:: ከሶላና ጋር ተጣልተው Powered by Community ይላል:: ያው የኃይሌና የጉልበቴ ምንጭ ሕዝቡ ነው ማለቱ ነው:: እኔም አውቶማቲክ ላይ ጥጄው እንዴት እዚህ እንደደረሰ እራሱ ይወቅ:: ሲመስለኝ ሲመስለኝ በእኔ Referral የገቡ በሺዎች የሚገመቱ አሉ:: እነርሱ በደበደቡ ቁጥር ለእኔ የድለላ ኮሚሽን እያሰበልኝ ነው:: ጉዱን ልየው ብዬ ትቼው ይቆጥራል:: (Abdulkadir Nuredin) እናንተም ግቡና አስቆጥሩ 👉 https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId1385102788
0
11
<< እኛ እኮ ክርስቲያን ጓደኞቻችን እያየናቸው በቢዝነስ በለጡን:: ጥለውን ሄዱ>> የሚለው ካገኘሁት ሁሉ ሙስሊም የምሰማው ዐረፍተ ነገር ነው:: ምእመኑ ከወለድ ነፃ መስኮት በመቆጠቡ የተለየ መና የሚወርድለት መስሎታል:: በጅህልና ጉዞ "በላእ" እና ድህነት ካልሆነ ሌላ ምን እንደሚወርድ እንጃእ::  አስተሳሰባችሁን እስካልቀየራችሁ ድረስ አትቀየሩም:: ላም የሚያመልክ ሒንዱ ብታዩ እንደ ሙስሊምነታችሁ በጅህልናው ሳታፍሩ አትቀሩም:: ተመሳሳይ ነገር እዚህም አለ:: 1) ጠቅላላ የገንዘብ ሥርዓቱ የቅኝ ገዢዎች መዋቅር እንደሆነ ካላወቃችሁ 2) ክርስቲያኖች ለመጽሐፍ ቅዱሱ አራጣ (ወለድ) ያላቸው አመለካከት እጅግ ጠንካራ ሲሆን የባንኩና የመጽሐፋቸው ወለድ የተራራቁ እንደሆኑ በደንብ ያውቃሉ:: (በትምህርት ይቀድሙሃል):: ወለድን ቀርቶ ጭራሽ አጠቃላይ የዱንያ ኑሮን ትተው ገዳም እንደሚገቡ ማገናዘብ ካቃታችሁ 3) በእንግሊዝኛው Interest እና በቁርአኑ "ሪባ" መካከል የምሥራቅ እና የምዕራብ ያህል ልዩነት እንዳላቸው ካላወቃችሁ 4) የባንክ ኖት በሳይንሱም ይሁን በእስልምና ሕግጋት ገንዘብ እንዳልሆነ ካልተረዳችሁ 5) የባንክ ሥርዓቱ ፒራሚዳዊ የዙልም (በደል) አካሄድ የማታውቁ ከሆነ 6) ያለንበት የካፒታሊስት የፋይናንስና ኢኮኖሚ ፖሊሲ ሁለቱ እግሮቹ ሞኔታሪ ፖሊሲ እና ፊስካል ፖሊሲ ናቸው:: በተዘዋዋሪ Interest and Tax ማለት ነው:: አንዱ ያለአንዱ አይቆምም:: ባንክ እና ገቢዎች ሚኒስቴር ማለት ናቸው:: Interest ላይ ብቻ አተኩረህ Taxን ከተውክ ቅጣቱ double ነው:: የወለድ ነፃ የተባለው እጥፍ ቅጣት እንደሆነ ካልነቃችሁ 7) የኢስላማዊ የገንዘብ ሥርዓት ከግሽበት-ነጻ እንደሆነ የማታውቁ ከሆነ ላም ከሚያመልኩና እበቷን እየተቀቡ ሽንቷን መጠጣት ቅድስና ነው ከሚሉት የተሻለ አስተሳሰብ አይኖርህም:: ከዚህ ቅርቃር ውጣ:: ዶክተር እና ኢንጂነር ሆነህ ግን አምነህ የምትጓዘው ትምህርት አልዘልቅ ብሏቸው በየሚዲያው የምታውቃቸውን ነው:: በተቃራኒው አንተ የምትንቃቸው ሸይኾች እና ደረሶች ጋር ብትሄድ ግን እላይ እኔ የነገርኩህን አብራርተው ይነግሩሃል:: የሆነ ቅርቃር ውስጥ ገብታችሁብናል:: እስልምና የጅህልናን ሸክምን ጥሎ በዕውቀ ብርሃን መጓዝ እንጂ obsession አይደለም:: Interest በሚለው ቃል obsessed ሆናችሗል:: Abdulkadir Nuredin
0
12
ሼህ ሁሴን ጅብሪል የ አማራ ጠላቶች ያስጠነቀቁበት አስደንጋጭ ትንቢት ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ! sheh husen jibril (tinbit) https://youtu.be/7rzG3Z8P7w0 ሼህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ብልፅግና መጨረሻ እና ስለ ዶ/ር አቢይ አህመድ እጣፈንታ የተናገሩት አስደንጋጭ ትንቢት ! ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ! https://youtu.be/sgaX2HUfNkk
0
13
አገር ወዳድ ታስሮ አገር ሻጭ ይመራል:- ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል #ከመቶ_አመት_በፊት =============================== ወያኔም ሲያበቃ ለሁለት ይከፈላል እንዱ አሻፈረን ሲል ሌላው
አገር ወዳድ ታስሮ አገር ሻጭ ይመራል:- ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል #ከመቶ_አመት_በፊት =============================== ወያኔም ሲያበቃ ለሁለት ይከፈላል እንዱ አሻፈረን ሲል ሌላው መንግስት ያቅፋል ሊያስመስል ነው እንጂ ልቡ ሽር ቋጥሯል ሕዝቡን የሚያታልል አንድ ስው ይነሳል በድብቅ ባገር ቤት ሀይሉን ያሰማራል አሁንም ውስጥ ውስጡን አውታሩን ይመራል መንግስትና ሕዝቡን በጣም ያቃቅራል ሕዝቡ እየሰለቸ መንግስት ያማርራል መንግስት በሕዝቡ ላይ ትዛዙን ያከራል በወሎ በጎንድር በጎጃም ያጣራል ወስላታው በወሬ ሰው ያጭበረበራል ወሬው ላንዳንዱ ሕዝብ ያደነጋግራል አገር ሻጩ ደፍጦ ውስጥ ውስጡን ያሴራል አገር ወዳድ ታስሮ አገር ሻጭ ይመራል ስለርብ ጦርነት ያን ጊዜ ይወራል ጥርጣሬ በዝቶ እምነት ይሻክራል እንደ ገንዘብ ወሬ ባንክ ይመነዘራል። ============================= #source : የጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል ፍርድ መደድና ተውሂድ ገፅ 210 የ ሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት | ወያኔ ይመለስ ይሆን? | Sheh husen jibril tinbit | https://youtu.be/6E1gMXjg5aU Jibril Tube - ጅብሪል ቲዩብ ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢተ ሼህ ሁሴን ጅብሪል 2
0
14
Watch "ሼህ ሁሴን ጅብሪል ስለ መውሊድ ና ስለ አክራሪዎች ፈተና የነበዩት | sheh husen jibril tinbit | #ethiopia #mewlid #menzuma" on YouTube https://youtu.be/TP9ti7zbGhA
0
15
Watch "ሸህ ሁሴን ጅብሪል ከማረፋቸው አስቀድመው የተናገሩት ትንቢት | Sheh Husen Jibril Tinbit | before he passed away | #ethiopia" on YouTube https://youtu.be/4IN4RQCILf4
0
16
Watch "ሙከረሙ አለይከ ሰላሙ | ሸህ ይማም ቆቦ ምርጥ ሐድራ | best ethiopian menzuma & hadra" on YouTube https://youtu.be/Em3CYmzPqcI
0
17
https://youtu.be/AXpW6KPahx0
0
18
Watch "ሸህ ሁሴን ጅብሪል ዶ/ር አቢይ ስልጣናቸውን መቼ እንደሚለቁና ቀጥሎ ማን እንደምሾም የተነበዩት | Sheh Husen Jibril Tinbit | #ethiopia" on YouTube https://youtu.be/yjpy815kzBQ
0
19
Watch "ሸህ ሁሴን ጅብሪል ዶ/ር አብይ ስንት አመት እንደሚገዙ የተነበዩት || Sheh Husen Jibril Tinbit | about #drabiy #ethiopia" on YouTube https://youtu.be/BwfAeA-9BLU
0
20
Watch "ሸህ ሁሴን ጅብሪል ወያኔ ደም እያፈሰሰ ጎንደር አልፎ ሸዋ ላይ ሲደርስ አንድ ጀግና ይነሳል || Sheh Husen Jibril (Repeated) #ethiopia" on YouTube https://youtu.be/-mf582nReX8
0