cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሴት ልጅ በኢስላም

Advertising posts
250
Subscribers
No data24 hours
+27 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

فَاتَّقُوا اللَّهَ مَا اسْتَطَعْتُمْ وَاسْمَعُوا وَأَطِيعُوا وَأَنفِقُوا خَيْرًا لِّأَنفُسِكُمْ ۗ وَمَن يُوقَ شُحَّ نَفْسِهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ አላህንም የቻላችሁትን የክል ፍሩት፤ ትዕዛዙን ስሙም፤ ታዘዙም፤ ለግሱም፤ ለነፍሶቻችሁ መልካምን (ይሰጣችኋልና)፤ የነፍሱንም ንፍገት የሚጠበቅ ሰው እነዚያ እነሱ ፍላጎታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡((64፥16)) https://t.me/km1234i
Show all...
የኢስላም መልእክት

«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115))

الرَّجُلُ يَكْتُمُ بُغْضَ الْمَرْأَةِ أَرْبَعِينَ يَوْمًا وَلَا يُمْكِنُهُ أَنْ يَكْتُمَ حُبَّهَا يَوْمًا وَالْمَرْأَةُ تَكْتُمُ حُبَّ الرَّجُلِ أَرْبَعِينَ يَوْمًا وَلَا يُمْكِنُهَا أَنْ تَكْتُمَ بُغْضَهُ يَوْمًا وَاحِدًا. ኢብኑ ሙፍሊህ (ረሂመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:- "ወንድ የሴትን ጥላቻ 40 ቀን መደበቅ ሲችል ፍቅሯን ግን አንድም ቀን መደበቅ አይችልም። ሴት ደግሞ የወንድን ፍቅር 40 ቀን መደበቅ ስትችል ቁጣውን ግን አንድም ቀን መደበቅ አትችልም"  [አል–አዳቡ ሸርእያህ (3/134)] https://t.me/RUMA096
Show all...
የጀግና እንስቶች መድረክ🎀

【ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ】 #ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

وَأَنفِقُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا تُلْقُوا بِأَيْدِيكُمْ إِلَى التَّهْلُكَةِ ۛ وَأَحْسِنُوا ۛ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ በአላህም መንገድ ለግሱ፡፡ በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ፡፡ በጎ ሥራንም ሥሩ፤ አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳልና፡፡((2፥195)) https://t.me/km1234i
Show all...
የኢስላም መልእክት

«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115))

يَا قَوْمَنَا أَجِيبُوا دَاعِيَ اللَّهِ وَآمِنُوا بِهِ يَغْفِرْ لَكُم مِّن ذُنُوبِكُمْ وَيُجِرْكُم مِّنْ عَذَابٍ أَلِيمٍ ወገኖቻችን ሆይ! የአላህን ጠሪ ተቀበሉ፡፡ በእርሱም እመኑ፡፡ (አላህ) ከኀጢአቶቻችሁ ለእናንተ ይምራልና፡፡ ከአሳማሚ ቅጣትም ያድናችኋልና፡፡ ((46፥31)) https://t.me/km1234i
Show all...
የኢስላም መልእክት

«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115))

«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115)) https://t.me/km1234i
Show all...
የኢስላም መልእክት

«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115))

🍃 የኖርሻቸውን አመታት ሰርዞ ህይወትን ሀ ብሎ የሚያስጀምርሽን ሰው ስታልሚ ውለሽ ስለምታድሪው አንቺ ብናወራስ አንዲት እርምጃን ልብሽ አልደፍር ብሎ ተራምዶም ይሁን ሮጦ ከጎንሽ እንዲገኝ የምትከጅይው ሰውዬሽ ነገርስ እንዴት እየሄደልሽ ነው?? ባሳለፍሽው ህይወት ምክንያት ልብሽን ዝግ አድርገሽ ለቤተሰቦችሽ እና በዙሪያሽ ለሚወተውቱሽ ሰዎች ብቻ ብለሽ ትዳርን ያለፍቅርም ቢሆን ለማግኘት የምትጋጋጪው ምስኪኗ እህቴስ እንደምን ከርመሻል?? ባህልና እሴት ነው ወጉም አይፈቅድም ትዳር ከሱ ይምጣ ብለውሽ ሲያበቁ በገባሽ በወጣሽ ቁጥር ....."ኸረ አንቺ ልጅ አረጀሽ  አግቢ እንጂ".... እያሉ መግቢያ መውጫ ላሳጡሽ.... አግባኝ ለማለት አቅሙን ያጣሽ.. መናቅ ይደርስብኛል የሚል ፍርሀት የናጠሽ እህቴ እንደምን ነሽ?? ህይወት በሁሉም አቅጣጫ የጠመመችብሽ የተመኘሽው የከጀልሽው ቀርቶ ያሰብሽው የማይሳካልሽ የሚመስልሽ ......እድለቢስነት አብሮሽ የተፈጠረ ይመስል ፈተናዎች የተደራረቡብሽ .......ችግርሽን የሚረዳሽ ቀርቶ "እህ" ብሎ የሚሰማሽ ያጣሽ .....ኑሮሽ ከመውጣት መግባት ያልዘለለ ኢምንት የማይጨምር ትላንትም ዛሬም ያው የሆነብሽ እንስት ሆይ ዛሬን እንዴት አለሽ??? እኔ ምልሽ!!! """ነገሮችን በራስሽ ለማስተካከል ደፋ ቀና እያልሽ ስትደክሚ #ፈጣሪሽን ስለምን ዘነጋሽው አለሜ?? ፈጥሮ የረሳሽ የሚመስልሽ ለምን ነው? ጥንካሬሽን የሚፈትነው በነገሮች አለመሳካት ትእግስትሽን የሚፈታተንሽ ቢመርጥሽ እንጂ ለምን ይመስልሻል??? እጅሽን አንሺ ፣ ግንባርሽን ድፊ ፣ እውነተኛ እና ትክክለኛ የልብ መቅረብን ቅረቢ፣ ተናነሺና ከፍታን ጠይቂ እሱ ዘንድ የተዘረጋ እጅ በባዶ አይመለስም እመኚኝ!!! ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌📝 ራማስ አልሀናኒ (𝙠𝙚𝙧𝙚𝙚𝙢) 🍃 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ https://t.me/FKR_ESKE_JENET
Show all...
ፍቅር እስከ ጀነት 📝 ራማስ አልሀናኒ {ከረም በድሩ}

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ማንኛውም ጰሁፋ ሀላሎችን የሚወክል በመሆኑ ጰሁፎቹን ሀራም ላይ ባለመጠቀም ከወንጀል ራስወን ይጠብቁ (ለባለ ትዳሮቺ ብቻ ነው ፡፡) ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

Show all...
Ahmed MOHAMMED

First name: Ahmed MOHAMMED. Nikname: @umma1698057064 | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value

ሙሉ ደርስ 👆👆 📚📚ኪታብ = አጅዊበቱል ሙፊዳህ አኒል አስኢለቲል መናሒጂል ጀዲዳህ  ⌚ ከ መጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሙሉ ደርስ ከ ክፍል 01—153 ✍ የኪታቡ አዘጋጅ = ሸይኽ ሷሊህ አል—ፈዉዛን ማንቂያ:— ኪታቡ ከነ እግርጌ ካለው ማብራሪያ ጋር የተቀራ ደርስ ነው (ከ አቡ ፉረይሀን ተዕሊቅ ጋር) 🎤  ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5041 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5041 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5041
Show all...
ረስቸው ነው የቆየሁት ሙስሊሞች በትምህርታቸው ሰነፎች ስለሆኑ የወደቁ ጊዜ ክርስቲያኖች ድግምት አድርገውብን ነው አሉ ብለው #ለቀጠፉብን ሰውዬ በ2016 በመላ ኢትዮጲያ ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው #ሀናን_ናጂ_አህመድ ነች ብላችሁ ንገሩልኝ አደራ እሽ ✍️ኑሬ ነኝ T.me/HijabNewWebta t.me/nuredinal_arebi
Show all...
ሒጃብ ነው ውበቴ

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join @HijabNewWebete

በፍልስጤም ወንድሞቻችን ላይ በሚደርሰዉ ነገር መዉቂፋችን ምን መሆን ነዉ ያለበት?? በእኛ ላይስ ገዴታዉ ምንድን ነዉ?? መልስ በገንዘብ ድጋፍ ማድርግ ዱዓ ማድረግ ለፍልስጤም ብቻ ተብሎ ሳይሆን ለሁሉም ሙስሊም ተብሎ ዱዓ ማድረግ ☝☝☝ የሸሁ መልስ እላይ 👇👇👇 ሰሞኑን አንዳድ ሴት እህቶቻቸን እና ወንድሞቻችን ደሜ ፍልስጤኒ እያሉ ፍታቸዉን እያኮሳተሩ እጃቸዉን እያወራጩ የፍልስጤም ባንድራ ፊታቸዉ ላይ አድርገዉ ሲሸልሉ ሲያቅራሩ እያሁ ነዉ 1ኛ, እናንተ ኢትዮጵፒያዊ እንጅ ፍልስጤማዊ አይደላቹሁም 2ኛ, ደሚ ፍልስጤኒ የሚለዉ ሙዚቃ እንጅ ዚክር አይም ቁርዓን አይደለም 3ኛ, የሙዚቃ ሀላል እና ሀራም አለዉ እንዴ ሙዚቃ ሀራም መሆኑን እያወቃቹህ ደሚ ፍልስጤን የሚለዉን ግን ትጠቀሙታላቹህ የሙዚቃ እና የዝንጆሮ ቆንጆ ጡሩ የለዉም 4ኛ, ፍልስጤን ደሚ ፍልስጤኒ በሚል ሙዚቃ ወይም ፊትን በማኮሳተር እጅን በማወራጨት አንገትን ከፍ እና ዝቅ በማድረግ አይደለም ነፃ የምትወጣዉ 5ኛ, ቁድስ የፍልስጤማውያን ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የመላዉ አለም ሙስሊም ጉዳይ ነዉ 6ኛ, ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ቁድስ በሙስሊሞች ነፃ እንድምትወጣ ነግረዉናል ነፃ የሚወጣዉ ተዉሂድ እና ሱናን ባነገቡ ሰዎች እንጅ ፀጉራቸዉን በተገላለጡ የሚያጣብቅ ሱሪ በለበሱ ሴቶች ወይም የራሱን ፀጉር ከፍ እና ዝቅ አድርጎ በተቆረጠ እና ጥብቅብቅ የሚያደርግ ሱሪ በለበሱ ሰዎች ደሚ ፍልስጤኒ እያሉ በሙዚቃ በሚጨፍሩ ሰዎች አይደለም እናም አሏህን በሪባ አሏህን እየተዋጉ በዝሙት በሽርክ በቢድዓ እየተጨማለቁ ነስር አይገኝም አሏህ የሚረዳን አሏህ ባዘዘን ቀጥ ስንል በከለከለን ስንርቅ ኦሮሞ አማራ ትግራ ከሚል ወጥተን በተዉሂድ እና በሱና ስንተሳሰር አሏህ ይረዳናል 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
Show all...
👍 1