Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Open in Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
Show more213
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-430 days
Posts Archive
እርኩሳዊያን ከስልጤ ምንም አንገዛም ካሉ....
ሁኔታቸው እንዲህ ነው የሚሆነው። በርሀብ ማለቃቸው ነው በቃ‼️
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
#እርኩሳዊያን እንዲህ የሚሉት ስልጤ ሀረቄና ጠላ የሚሸጥ መስሏቸው ነው⁉️
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
ወይ ስልጤ ቅበት!! ለካ ይሄ ሁሉ ተከስቷል
⭕️ይህ ነው እውነታው።
► የስልጤ ህዝም በጣም ብዙ በደሎችን ታግሶ ነው የኖረው።
⭕️ አላህ ሙስሊሞችን ከሙሲባዎች ሁሉ ነጃ ይበላቸው || ይበለን!!
ሃሩን ሚድያ ያጠናቀረውን የ49: 28 ደቂቃ ዘገባ ከታች ባለው የዩቲዩብ ማስፈንጠሪያ (Link) ገብታችሁ ኢዩት
https://youtu.be/CQ_HSmgxDyQ?si=BCN7JvsXdT_iBWtn
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
► ጉድ እኮ ነው!
አላህ ሙስሊሞችን ከሙሲባዎች ሁሉ ነጃ ይበላቸው || ይበለን!!
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
አዳምጡልኝ ይህን ምስክርነት ከራሳቸው አንደበት‼
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ!
ድግምት እና ዓይን ምንነቱ መከላከያውና መድሀኒቱ
ሁዳ ሪሳላ ፓምፕሌት ቁጥር 06
ስለ ድግምት ምንነት የመከላከያ መንገዶችና መዳኛ መፍትሄዎች በሚል የተዘጋጀ ጥሩ ፓምፕሌት!
አውርዱት አሳትሙት አባዙት አሰራጩት! አላህ የኛንም የናንተንም መልካም ሰራ ይቀበል!!
ድግምት አንደግምም ካሉና ሙድ ሊይዙ ካሰቡ፤ ይህን ጉዳቸውን ከራሳቸው ሰዎች አንደበት ንገሯቸው። አድርሱላቸው!
Part 2
የአላህ ቁጣ በደጋሚዎች ላይ ይሁን።
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
የስልጤ ህዝብ የተደገሰልህን በደንብ ተመልከት።
ከሊቅ እስከ ደቂቅ ዘምተዋል። በስልጤ ህዝብ ሽፋን መላውን ሙስሊም ስም እያጠፉ ነው።
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
ደጋሚዎቹ እንዲህ ነው እህቶቻችንን ያሰቃዩዋቸው!
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
እጅግ በጣም አሳፋሪ‼
================
✍ የሲኖዶሱ ጸሐፊ አቡነ ጴጥሮስ እንኳን ከአንድ የኃይማኖት መምህር ከሚባልና ትልቅ በሚባል ኃላፊነት ላይ ከተቀመጠ ሰው የሚጠበቅ ሊሆን ቀርቶ ተራ ምእመን እንኳ ይናገረዋል ተብሎ የማይገመትን አሳፋሪ ንግግር በመግለጫቸው ላይ ተናግረዋል።
በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ ደጋሚዎች ያስነሱትን ግጭት መነሻው፤ ሙስሊሙ የስልጤ ህዝብ ሰነፍ ሆኖ ከትምህርት የወደቀ ጊዜ የመውደቃችን ሰበብ ክርስቲያኑ ነውና እነርሱ ካልለቀቁልን አንማርም ብለው ነው ብሎ በሐሰት ሚሊዮኖች በሚከታተሉት ሚዲያ አደገኛ የስም ማጥፋት ዘመቻ አስተላልፏል። ግለሰቡ የስልጤን ህዝብ አለፍ ሲልም ሙስሊሙን በስንፍና፣ በአለመቻልና በአለማወቅ ፈርጆታል።
በቤተ ክህነቷ ቁልፍ የሚባለው ሰው በዚህ ደረጃ ወርዶ ውሸት ካስተላለፈ ተራው ምእመን ባይዋሽ ነበር የሚገርመው። መንግስት እነዚህን ከተራ ምእመን እስከ ቀሳውስት ግጭት እየጠመቁ ያሉ አካላትንና የኃይማኖት ግጭት ሳያስነሱ ያስቆማል ወይንስ እንዳሻቸው እንዲፈነጩ ያደርጋል?
ሌላው የቤተ ክርስቲያኗ ተከታይ ንጹሕ አስተሳሰብ ካለው የእምነቱ መሪዎች የሚጠምቁትን ግጭት አምኖ ይቀበላል ወይንስ ከወገናችን ጋር ልታጋጩን ነው ብሎ እጃቸውን ይይዛል?
በነገራችን ላይ የነዚህ ቄሶች ንግግር በተዘዋዋሪ በቅበት የተፈጸኘውን ድግምት ዕውቅና የሚሰጥ ነው። እኔ የማስበው ድግምትን አያበረታቱም ብዬ ነበር። ግን ዕውቅና እየሰጡት እያዬን ነው። መነሻው ድግምት ለመሆኑ ተጨባጭ ማስረጃ እያለ ያንን ሸፋፍኖ ወደሌላ ማዞር ለድግምተኛ ማበር ነው።
|| MuradTadesse
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
እነ ነውር ጌጡ
~
ሙስሊሞች ድግምት ተፅእኖ እንዳለው በማመናቸው ሊሳለቁ እየሞከሩ ነው። እኮ እናንተም? ይሄው ደጋሚ አስተማሪዎቻችሁ ምን እንደሚሉ ስሙ።
● አላህ ሆይ ሙስሊሞችን ከመተተኞች፣ ከደጋሚዎች ሴራ ጠብቃቸው // ጠብቀን!!
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
🎯 ኢስቲጋሳ — አሕባሾች እና በሌሎች የጥመት አንጃዎች በኢስቲጋሳ ዙሪያ የሚያነሷቸው 2ቱ ብዥታዎች
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🔗 Download Link
https://t.me/Secretsof_Truth/783
🎯 ኢስቲጋሳ — አሕባሾች እና በሌሎች የጥመት አንጃዎች በኢስቲጋሳ ዙሪያ የሚያነሷቸው 2ቱ ብዥታዎች
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🔗 Download Link
https://t.me/Secretsof_Truth/783
በጎንደርና በጎጃም ቤተ ክርስቲያንን ምሽግ ያደረጉ አካላት ሙስሊሞችን ሲያጠቁ እነዚህ ቄሶች ድምፃቸው አልተሰማም። ዛሬ ቅበት ላይ የደረሱ ግጭቶችን ያላግባብ እየመነዘሩ ሙስሊሞችን ለመክሰስ ግን እፍረት የላቸውም። እወቁት! ዛሬ ትላንት አይደለም። እንዲህ አይነቱ አካሄድ ፈፅሞ አያዋጣችሁም።
Ibnu Munewor
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
የባድ ወልዶች!
መሬቱን ለቃችሁላቸው እዚህ እኔ ቴሌግራምና ፌስቡክ ገፅ ላይ ብቻ ነው እንደ ያላችሁት?
እንዳለ ወረዋችሁ የለ እንደ?
ይሄ ሁሉ የዲሞግራፊ ለውጥ እስቲካሄድ ድረስ የት ነበራችሁ?
ኧረ! ይሄ ለወግም አይመች ጓዶች¡
|| Murad Tadesse
በስልጤ ህዝብ ላይ የተከፈተው ከፍተኛ ዘመቻ‼
================================
✍ ለዲኑ ተቆርቋሪ የሆነው፣ በሙስሊሞች ላይ በየትኛውም ቦታ ጥቃት ሲሰነዘር የሚያመው፣ በሃገሪቱ ዋና ከተማ ጨምሮ በሚኖርበት አካባቢ ሁሉ ከመኖሪያ ቤቱ ጋር መስጅድ የሚገነባው፣ በኸይር ሥራ ላይ ቅድሚያ ተሳታፊ የሆነው፣ ለሃገር ኢኮኖሚ ዋልታና ማገር የሆነው ሰላም ወዳዱ ደጉ የስልጤ ህዝብ መከባበር በማይገባቸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጽንፈኞች ከታች እስከ ላይ የተጠናከረ የስም ማጥፋት ዘመቻ ተከፍቶበታል።
ባለፈ አመት በጎንደር ሙስሊሞች ላይ በኦርቶዶክስ ጽንፈኞች የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት በተግባር ያወገዘው የስልጤ ህዝብ፤ በጎንደር ከ50 በላይ ንጹሐን ሙስሊሞችን የገደሉ፣ ሬሳቸውን በመንገድ ላይ የጎተቱ፣ ከመቶ በላይ ሙስሊሞችን ለከፍተኛ ጉዳት የዳረጉና ሕክምና ጭምር የከለከሉ፣ ከ10 በላይ መስጂዶችን ከቁርኣን ጋር ያቃጠሉ፣ የሙስሊሞችን ንብረት መርጠው የዘረፉና ያወደሙ የጎንደር ጽንፈኞች በሰላም ተቀምጠው ድርጊታቸውን የተቃወመው የስልጤ ህዝብ አመቱን ሙሉ ከፌዴራሉ የፍትሕ ስርዓት ጀምሮ ከፍተኛ የስም ማጥፋት ዘመቻና ጫና ሲፈጸምበት እንደነበር እናስታውሳለን።
እነሆ አሁን ደግሞ እዛው በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ በምትገኘው የቅበት ከተማ ከአመታት በፊት ጀምረው ተልዕኮ አሲዘው በሥራ ሰበብ የላኳቸው ደብተራዎች በህዝቡ ላይ በተለይም በሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ በተደጋጋሚ የሚፈጽሙት የድግምት ሴራ አላስኖር ሲላቸው ይህን ለመፈወስ ቁርኣን በስፒከር ቢከፍቱ በገዛ ሃገራቸው ተከለከሉ። ቀድመው ከደጋሚ ጽንፈኞቹ ጋር የተናበቡት ሆድ አደር አመራሮችና የፖለቲካ ጥመኞች ሙስሊም ጠል ፖሊሶችን በማዘዝ ህዝቡን አሸበሩት። ህዝቡ የሚሳሳለት የከተማዋ ውበት የሆነው መስጅድ በሙስሊም ጠል ፖሊሶች የጥይት እሩምታ ተከፍቶበት ሚናራው በበርካታ ቦታዎች ላይ ተመታ። እህቱ በድግምት ስትሰቃይበት የነበረ ወንድም እንደ ዓይን ብሌኑ የሚሳሳለት መስጅድ ሲመታ አላስቻለውምና ተው ብሎ ሲቃወም በጨቃኝ ፖሊስ ተገደለ። የሞተው ወንድም ሊቀበር ሲል ጽንፈኞቹ ተዘጋጅተው የከፋውን ህዝብ መተናኮስ ተያያዙት።
ይህ ሁሉ ግፍ ተፈጽሞ ሳለ ወንጀላቸው አሸብሯቸው ጥፋታቸውን ስለሚያውቁ በራሳቸው ጊዜ ከአካባቢው ወጥተው ሳለ የስልጤ ህዝብ አፈናቅሎን ነው ብለው ከላይ እስከ ታች ያለውን ሰንሰለታቸውን በመጠቀም በስልጤ ህዝብ ላይ የተለመደውን የስም ማጥፋት ዘመቻ አጠናክረው ቀጥለዋል።
ትናንት የዛው አካባቢ ሃገረ ስብከት ቄስ በስልጤ ህዝብ ላይ የጦር ወንጀል አዟል። የስልጤ ህዝብ በየሄደበት መንገድ ዘግቶ እየሰገደና እየነገደ ስለሆነ በማለት እንዲባረር የሚያዝ ጭብጥ ያለው አደገኛ መልዕክት አስተላልፏል።
(ይህን ቪድዮውን ተመልከቱ። 👇👇
https://t.me/Secretsof_Truth/777
የነርሱ ምእመን ይህን ሁሉ ወንጀል ፈፅሞ ሳለ የእውነትም የተበደለ ይመስል የቤተ ክህነቷ ሥራ አስኪያጅና ጸሐፊ ዛሬ በመግለጫቸው እውነታውን አዛብተው መልዕክት አስተላልፈዋል። የቤተ ክህነቷ ቲክቶከሮች ተፈናቅልን ወደሚሉት ሰዎች በመሄድ ቃለ መጠይቅ እያደረጉ የተዛባ መረጃ እያሰራጩ ነው።
ይህ ሁሉ ዘመቻ ከእውነታው ተቃራኒ ተደርጎ ከቀበሌ እስከ ፌዴራል ድረስ በስልጤ ህዝብ ላይ ሲዘመት፤ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው መጅሊስ ለሽ ብሎ እንቅልፉን እየነካ ነው። እንዳውም በተቃራኒው ኡማውን ባላሳሰበው እንዳውም በሚከፋፍለው የመውሊድ አጀንዳ ተጠምዶ ኮሚቴ አዋቅሮ እየሠራ መሆኑን ነግሮናል።
ልብ ቢኖረው ኖሮ ግን ኃላፊነት እንደተጣለበት ተቋም ለመውሊድ ኮሚቴ ከማቋቋም ይልቅ፤ የተለያዩ ባለ ድርሻ አካላትን ያካተተ ጠንካራ ኮሚቴ አዋቅሮ ወደ ስልጤና ጉራጌ በመላክ የቅበትን ጉዳይና የጉንችሬ እህቶችን ጉዳይ አጣርቶ ትክክለኛውን ተጨባጭ የተመረኮዘ መረጃ መግለጫ ከመስጠት ጀምሮ ለመፍትሄው እስከመሥራት በደረሰ ነበር።
እንዳውም የርሱ ዝምታ የእውነትም ከበዳይ ወገን ያስመስለዋል። የመጅሊስ ብቻ ሳይሆን ሚዲያ ላይ የሚታወቁ ኡስታዞችና ኢስላማዊ ሚዲያዎች እንዲሁም አክቲቪስት ተብዬዎች፤ በማይረቡ አጀንዳዎች ተጠምደው ዝምታን ከመምረጥ ቢረባረቡ የተከፈተውን ሐሰተኛ ዘመቻ መመከት ይቻል ነበር።
እባካችሁ ከተኛንበት እንንቃ‼
የሚመለከተው የመንግስት አካልም የደጋሚዎችን አጀንዳ ይዘው ጉዳዩን ኃይማኖታዊ ቅርፅ በማሲያዝ ለሰሜኑ ግጭት ግብዓት ይሆን ዘንድ እየሠሩ ያሉ አካላትን ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ በማድረግ ለቅበትና ለጉንችሬ ህዝብ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ ሊሰጥ ይገባል።
የስልጤ ህዝብ ጸቡ ከድግምትና ሴራ ነፃ ከሆኑት ኦርቶዶክሶች ጋር አይደለም። እንደዛ ቢሆን ኖሮማ ከምክትል አስተዳዳሪነት ጀምሮ በተለያዩ ሴክተሮች ላይ ከፍተኛ የኃላፊነት ስልጣንን ባላጋራቸው ነበር።
በዚህ ሊንክ ብትገቡ
https://t.me/Secretsof_Truth/781
ከ12 በላይ ከፍተኛ የመንግስት ስልጣንን እዛው ቅበት ላይ ብቻ የሚመሩት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች ናቸው። ታዲያ ይህ ህዝብ ደህና ሰው ናቸው ብሎ ባስጠጋቸው ሊበድሉት ይገባ ነበርን?
እስኪ ጎጃም ላይ ያውም በአንድት ከተማ ላይ ብቻ በዚህ ደረጃ የመንግስት ስልጣንን የተቆጣጠረ ስልጤ (ኧረ! ስልጤ ይቅርና ከዛው ከጎጃም ጀምሮ የትኛውም ሙስሊም ቢሆን) ስልጣን ያጋሩት ካለ ይንገሩን።
እውነትን አታዛቡ‼ በሐሰት የከፈታችሁት ፕሮፖጋንዳ ይዘገይ ይሆናል እንጂ አንድ ቀን ራሳችሁን ይጎዳችኋል።
መጅሊስ ሆይ! እባክህ የማይመለከትህን ትተህ ከተኛህበት ንቃ። ሐቅ ይዘህ ይሄን ያክል ከተኛህ፤ የእውነት ከበዳይ ወገን ብትሆን ኖሮ'ማ ጭራሽ ህልውናህ ሊጠፋ ነው!
|| MuradTadesse
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
በስልጤ ቅበት ከተማ ምንድን ነው የተከሰተው?
ሙሉው በዩትዩብ ተለቋል።
❹
https://youtu.be/D7cXc7SmAKs?si=0cR_FkIx694gOEii
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
