en
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Open in Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Show more
213
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-430 days
Posts Archive
A Message to Fathers Who Spend Most of Their Time Outside the Home _ Shaykh Abdussalam al-Shuway'ir

When the Scholars Are Gone… Shaykh Saleh al-Fawzan حفظه الله

Dying upon Tawhid _ Shaykh Saleh Sindi حفظه الله

. In surah al-Nisa', Allah ﷻ says: مَّن كَانَ يُرِيدُ ثَوَابَ الدُّنْيَا فَعِندَ اللَّهِ ثَوَابُ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ ۚ وَ
. In surah al-Nisa', Allah ﷻ says: مَّن كَانَ يُرِيدُ ثَوَابَ الدُّنْيَا فَعِندَ اللَّهِ ثَوَابُ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ سَمِيعًا بَصِيرًا
“Whoever desires worldly rewards, then both worldly rewards and the rewards of the hereafter are with Allah. And Allah is All-Hearing, All-Seeing.”
📖Ṣurātul Ān-Niṣā 134 Ibn Kathir رحمه الله تعالى opens up his explanation of this ayah by writing: يا من ليس همه إلا الدنيا ، اعلم أن عند الله ثواب الدنيا والآخرة ، وإذا سألته من هذه وهذه أعطاك وأغناك وأقناك “O you whose only concern is this life, know that the rewards of both this life and the next are with Allah. So if you ask Him for both this and that, He will give you, enrich you, and protect you.” 📖Tafsir ibn Kathir 2/434 .

Less than 25 days till our Maghribs will look like this!
Less than 25 days till our Maghribs will look like this!

Ramadan preparations: Maintenance works on Hajr Al Aswad.
+1
Ramadan preparations: Maintenance works on Hajr Al Aswad.

A rare surprise .. For the first time after 5 years, Sheikh Abdul Rahman al-Sudais leads the congregation in afternoon prayer (Asr) at Masjid Al Haram. Did you know (?). The first Salat of Al-Sudais as Imam of Masjid Al Haram was the Asr prayer performed in the month of Shaban, on Sunday, 22/8/1404 AH corresponding to 1984 when he was just 22 years old.

«2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን ውድድር ተጠናቀቀ **** በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት በዘይድ ኢብኑ ሳቢት የቁርአን ማህበር አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የማጠቃሊያ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል። በማጠቃሊያ ውድድሩ በቁርዓን ሂፍዝ፣ በቁርዓን ቲላዋ እና በአዛን ዘርፍ አሸናፊ የሆኑ ተወዳዳሪዎች በዳኞች አማካኝነት ይፋ ሆነዋል። በዚህም በወንዶች የቁርአን ሂፍዝ ውድድር 1ኛ. ሙሐመድ ፉዓድ … ከሊቢያ 2ኛ. ዩሱፍ አሺር … ከኳታር 3ኛ. አህመድ በሺር …ከአሜሪካ በሴቶች የቁርአን ሂፍዝ ውድድር 1ኛ ሩቅያ ሳላህ … ከየመን 2ኛ ነሲም ጀናዉጃ … አልጄሪያ 3ኛ ቀመራ ወሊዩ መሐመድ … ከኢትዮጵያ በአዛን ውድድር 1ኛ ሙሀመድሻን አቡበከር … ከኢንዶኖዢያ 2ኛ ኡመር ዱራን … ከቱርክ 3ኛ አደም ጅብሪል … ከኢትዮጵያ በወንዶች የቁርአን ቲላዋ ውድድር 1ኛ አብዱራዛቅ አል ሸሀዊ …ከግብፅ 2ኛ ከራር ለይስ … ከኢራቅ 3ኛ አንጀድ ካምዳን … ከየመን አሸናፊ ሆነዋል፡፡ ጥር 21 ተጀምሮ ዛሬ በተጠናቀቀው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርአን እና የአዛን ውድድር ላይ ከ60 በላይ ሀገራት ተሳትፈዋል ተብሏል። በማጠቃሊያ ውድድሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የኡለማዕ ጽህፈት ቤት፣ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤቶች ስራ አስፈፃሚዎች፣ ዲፕሎማቶች እና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች መታደማቸውን የጠቅላይ ምክር ቤቱ መረጃ አመላክቷል፡፡» EBC

👑የሴቶችን ጉዳይ አደራ! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، فإنهنَّ أمهات
👑የሴቶችን ጉዳይ አደራ! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، فإنهنَّ أمهاتُكم وبناتُكم وخالاتُكم﴾ “አላህ በሴቶች ጉዳይ መልካም ትሆኑ ዘንድ አደራ ይላችኋል፤ አላህ በሴቶች ጉዳይ መልካም ትሆኑ ዘንድ አደራ ይላችኋል። እነሱ ማለት፦ እናቶቻችሁ፣ ልጆቻችሁ፣ አክስቶቻችሁ ናቸውና።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 2871 😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 👤፦ https://bit.ly/41zEZkk 📸፦ https://bit.ly/4arMbTx 💬፦ https://bit.ly/41tIUPv 🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh

A Beautiful Approach to the Qur’an: How to Attain the Virtues of Memorisation, Recitation, and Deep Reflection All Together! Shaykh Sulayman Ar-Ruhayli حفظه الله

የሰደቃ ትንሽ የለውም በተለይ የምንወደውን ሲሆን። አላህም አለ "የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም። ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል"(3:92) ነፍስያቸውን አሸንፈው የሚወዱትን ከሚለግሱ፤በጎ ነገርንም ከሚያገኙት ያድርገን። በዱዐ እየተዋወስን አደራ صلو على النبي Melkam jumea

አብሽር! ጸሐዩንም፣ ብርዱንም… ጭቆናንም፣ መገፋቱንም፣ ባይተዋርነቱንም፣ መበደሉንም፣ ጫናውንም፣ ጥላቻውንም፣ መገለሉንም፣ መንገላታቱንም… ችላችሁ በጌታችሁ ትዕዛዝ ቀጥ እስካላችሁ ድረስ፤ ጌታችሁ ቃል
አብሽር! ጸሐዩንም፣ ብርዱንም… ጭቆናንም፣ መገፋቱንም፣ ባይተዋርነቱንም፣ መበደሉንም፣ ጫናውንም፣ ጥላቻውንም፣ መገለሉንም፣ መንገላታቱንም… ችላችሁ በጌታችሁ ትዕዛዝ ቀጥ እስካላችሁ ድረስ፤ ጌታችሁ ቃል የገባላችሁ ጀነት አለችላችሁ። ኒቃቢስቶች → የምድር ጌጦች → በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱ ደማቅ የሰማይ ኮኮቦች‼ ©️ Murad Tadesse

The Difference Between the People of the Hell fire and the People of Paradise Share benefits of Shaykh 'Abdurrazzāq al-Badr حفظه الله

#ቆይታችን_ከሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን_ጋር #ፈትዋ_ቁጥር_ሀያ የጀናባ ትጥበት ከ ዉዱዕ ያብቃቃልን? ይ🀄ጥላል.... አማርኛ ትርጉም ጦለሃ አህመድ

#ቆይታችን_ከሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን_ጋር #ፈትዋ_ቁጥር_ሀያ_አንድ ምንዳ የሌለው መልካም ስራ ይህ ነው

Shaykh Sulaymān Ar-Ruḥaylī on Gaza Ceasefire Since the bloody events in Gaza began, we have been praying for our people in Ga
Shaykh Sulaymān Ar-Ruḥaylī on Gaza Ceasefire Since the bloody events in Gaza began, we have been praying for our people in Gaza and asking our Lord to grant success to Muslim rulers to end this war and to alleviate the suffering of our brothers. We thank Allāh for what we have heard of reconciliation, and we ask Allāh to actualise it. The events of Gaza, from the beginning to the end, show every fair person that Ahl al-Sunnah have Fiqh (understanding) of the outcomes at the beginning of events, and Fiqh of the reality of matters at the end of events. This is unlike others, who do not have insight into the Fiqh of the outcomes at the beginning, nor do they have an understanding of the reality of matters at the end.

የአክሱም እህቶቻችንን ዛሬም ከለከሏቸው። ግለሰቦች ከህግ በላይ የሆኑበት ከተማ‼
የአክሱም እህቶቻችንን ዛሬም ከለከሏቸው። ግለሰቦች ከህግ በላይ የሆኑበት ከተማ‼