en
Feedback
🍁“𝚊𝚢𝚖𝚒 𝚒𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚙𝚘𝚜𝚝"🍁

🍁“𝚊𝚢𝚖𝚒 𝚒𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚙𝚘𝚜𝚝"🍁

Open in Telegram

የጀነት ስብስብ ያደርገን ዘንድ ምኞታችን ነው 🌛 for cross and sugesstion👇 https://t.me/aymi52

Show more
1 127
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-2130 days
Posts Archive
✍አራቱ የተከበሩ ወራቶች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው ??? @aymi22 መልስ👍ለ// ✅ረጀብ, ✅ዙልቃዒዳ, ✅ዙል ሒጃ, ✅ሙሀረም ናቸው። ማስረጃ👇 عَنْ أَبِي بَكْرَةَ رضي الله عنه عَنْ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : ( السَّنَةُ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ , ثَلاثٌ مُتَوَالِيَاتٌ : ذُو الْقَعْدَةِ وَذُو الْحِجَّةِ وَالْمُحَرَّمُ , وَرَجَبُ مُضَرَ الَّذِي بَيْنَ جُمَادَى وَشَعْبَانَ) رواه البخاري ومسلم. ከአቢ በክራህ በተዘገበ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤ «አመት አስራ ሁለት ወራት ነው፤ ከነሱ ዉስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ፤ #ዙልቂእዳ #ዙልሂጃና #ሙሀረም ናቸው። ሌላው ደግሞ በጁማዳና በሻዕባን መካከል ያለው የሙደር (ጎሳዎች የታወቁበት)  የ” #ረጀብ” ወር ነው።» 📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።📚

✍አራቱ የተከበሩ ወራቶች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው ??? @aymi22 ሀ// ረጀብ, ሻዕባን,ረመዳን,ሸዋል ለ// ረጀብ,ዙልቃዒዳ,ዙል ሒጃ,ሙሀረም ሐ// ረጀብ, ሻዕባን,ሙሀረም, ሰፈር መ// ሙሀረም,ሰፈር,ረቢዑል አወል ሠ// ጁማዱል አወል ና ረቢዕ ረ// ረጀብ,ጁማዱ ሣኒ ረበዕ ሰ// ሁሉም መልስ ነው ሸ// መልስ የለም 👥 104 - gross votes
Anonymous voting

አላህ ከሰጠን ትልቅ ኒዓማ አንዱ ማርሳት ነው ። አስባችሁታል ሁሉንም ነገር የምናስተውሰው ቢሆን 🤔
አልሀምዱልላህ ያረቢ

በሕይወትህ ደስተኛ ለመሆን ሟች መሆንህን ማስታወስ በቂ ነው 💔
ሀጃችሁ ምሳካበት ዱዓችሁ መቅቡል ምሆንበት ....መልካም ጁምዓ ቀን ይሁንላቹ አህባቢ...

ኢብኑል ቀይም ረሂማሁላህ እንዲህ ይላል.... ዱንያ ማለት ልክ የእንቅልፍ ህልም ወይም የሚወገድ ጥላ ናት። ትንሽ ካሳቀችህ ብዙ ታስለቅስሀለች ፤ አንድ ቀን ብታስደስትህ ወራትን ወይንም አመታትን ታስከፋኃለች።😔

ድካምህን ለአላህ ብቻ ንገረዉ እሱ ይረዳካል ቢዘገይም የሚቀድመው የለም በአላህ እምላለሁ መኖራችን ለበጎ ነውና።    መልካም ውሎ 🥀

✍ረሱል ሰ.አ.ወ ፀጉሬን ወደ ሽበትነት ቀየሩት ካሉት የቁርአን ምዕራፎች ውስጥ የሆነው የቱ ነው?? ሀ// ሱረቱል ሁድ ለ// ሱረቱል ዋቂዓ ሐ// ሱረቱል አል ሙርሰላት መ// ሱረቱል ነባዕ ሠ// ሱረቱል አት ተክዊር ረ// ሁሉም መልስ ነው ሰ// መልስ አልተጠቀሰም ሸ// ወላሁ አዕለም
Anonymous voting

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ የሶስቱ አሕካሞች ማብራሪያ │ │  በኢብኑ ሀሽም(امير هاشم) የተዘጋጀ ╰─────────────────╯     ╭🖇 ሙሉ ማብራሪያ የተሰጠባቸዉ ፀሁፎች በአንድ ላይ ሰብስቦ የያዘ! │ │ ├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ╰─────────── t.me/gudayachin_new

#ከወሳኝ ነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ ⅲ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ ”تعوَّذوا باللهِ من جَهْدِ البلاءِ، ودَرَكِ الشقاءِ، وسوءِ القضاءِ، وشماتةِ الأعداءِ“ “ከመከራ ብርታት፥ ከዘቀጠ ክፉ ዕድል፣ ከመጥፎ ፍርድ፣ በጠላት ከመሳለቅ በአላህ ተጠበቁ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2968 @aymi22

" ጋብቻ የእብደት በሽታን ለማስወገድ ከሚጠቅሙ መድሀኒቶች አንዱ ነዉ ። ላጤነት ደግሞ የእብደት በሽታን ከሚያስከትሉ ምክንያቶች አንዱ ነዉ ።" ኒሀያቱል - መጥለብ፥ኢማም አል - ጁወይኒይ፥ ቅፅ 12፥ ገፅ 34 አላህ ይዘውጀን ሷሊኋን(ሷሊሁን)😅 @aymi22

✍በቁርአን ውስጥ ከተጠቀሱ 25 ነብያት መካከል ስማቸው በሱራ ( በቁርአን ምዕራፍ) የተሰየሙት ነብያቶች ስንት ናቸው?? መልስ👍ሐ// 6✅ ናቸው እነሱም :- ✅ሱረቱል ዩኑስ (10) ✅ሱረቱል ሁድ (11) ✅ሱረቱል ዩሱፍ (12) ✅ሱረቱ ኢብራሂም (14) ✅ሱረቱ ሙሀመድ (47) ✅ሱረቱል ኑህ (71) @aymi22 share በማረግ የ አጅሩ ተካፋይ ሁኑ አህባብ ይሄንን ቻናል አሰራጩት በቻላቹት አቅም

✍በቁርአን ውስጥ ከተጠቀሱ 25 ነብያት መካከል ስማቸው በሱራ ( በቁርአን ምዕራፍ) የተሰየሙት ነብያቶች ስንት ናቸው??
Anonymous voting

✍በቁርአን ውስጥ ከተጠቀሱ 25 ነብያት መካከል ስማቸው በሱራ ( በቁርአን ምዕራፍ) የተሰየሙት ነብያቶች ስንት ናቸው?? 147✍በቁርአን ውስጥ ከተጠቀሱ 25 ነብያት መካከል ስማቸው በሱራ ( በቁርአን ምዕራፍ) የተሰየሙት ነብያቶች ስንት ናቸው?? ሀ// 3 ለ// 5 ሐ// 6 መ// 7 ሠ// 8 ረ// 9 ሰ// 18 ሸ// መልስ የለም 👥 84 - gross votes
Anonymous voting

✍በኢብራሂም አ.ሰ ጊዜ አለምን ያስተዳድር የነበረው አመፀኛ ንጉስ ማን ይባላል?? @aymi22 መልስ👍መ// ነምሩድ✅ ታሪኩ በጣም ረጅም ቢሆንም ቀንጨብ አድርገን👇 ከሀድዎች የሚያመልኩትን ጣኦት ኢብራሁም ዐ.ሰ በሰባበሩት ጊዜ... ጣዖት ተገዢዎች #ለነምሩድ ሁኔታውን ተረኩለት። ነምሩድ #ኢብራሒምን አስጠራቸው። በደንባቸው መሠረት ማንኛውም ሰው ወደ #ነምሩድ ሲገባ ሱጁድ ይወርዳል። #ኢብራሒም (ዐ ሰ) ሲገቡ ሱጁድ አልወረዱም ነበር። #ነምሩድ_ኢብራሒምን ለምን እንዳልሰገዱ ሲጠይቃቸው #ኢብራሒም እንዲህ በማለት መለሱለት፦ #ኢብራሒም፦ አንተንም እኔንም ለፈጠረ አምላክ እንጅ አልሰግድም…!" #ነምሩድ፦ ጌታህ ማነው?_ #ኢብራሒም፦ የእኔ ጌታ ያ ሕይወት ሰጪ እና ሐይወት ነሺ የሆነው (አምላክ) ነው። " #ነምሩድ፦ እኔም ህያው አደርጋለሁ፣ እገድላለሁም!"_ ሁለት ሰዎችን ከእስር ቤት አስመጣ እና አንዱን ገድሎ አንዱን በነፃ አሰናበተው። ቀጥሎ እንዲህ አለ፦ "አየህ! እኔም ይህንን ማድረግ እችላለሁ" አለ። #ነምሩድ ያልገባው ነገር ቢኖር ሕይወት የአምላክ እስትንፋስ፣ ሞት ደግሞ የሩህ ከአካል መለየት መሆኑን ነው። እዚህ ላይ ኢብራሒም እንዲህ አሉ፦ "የእኔ ጌታ ፀሐይን በምስራቅ በኩል ያወጣታል፣ አንተ አቅሙ ካለህ በምዕራብ እንድትወጣ አድርጋት!" አሉት። ቁርአን ይህንን ክስተት በሚከተለው መልኩ ይገልፀዋል፦ أَلَمْ تَرَ إِلَى الَّذِي حَاجَّ إِبْرَاهِيمَ فِي رَبِّهِ أَنْ آتَاهُ اللَّهُ الْمُلْكَ إِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ رَبِّيَ الَّذِي يُحْيِي وَيُمِيتُ قَالَ أَنَا أُحْيِي وَأُمِيتُ ۖ قَالَ إِبْرَاهِيمُ فَإِنَّ اللَّهَ يَأْتِي بِالشَّمْسِ مِنَ الْمَشْرِقِ فَأْتِ بِهَا مِنَ الْمَغْرِبِ فَبُهِتَ الَّذِي كَفَرَ ۗ وَاللَّهُ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ ወደዚያ አላህ ንግሥናን ስለሰጠው ኢብራሂምን በጌታው ነገር ወደ ተከራከረው ሰው አላየህምን ኢብራሂም «ጌታዬ ያ ሕያው የሚያደርግና የሚገድል ነው» ባለ ጊዜ «እኔ ሕያው አደርጋለሁ እገድላለሁም» አለ፡፡ ኢብራሂም፡- «አላህ ፀሐይን ከምሥራቅ በኩል ያመጣል (አንተ) ከምዕራብ በኩል አምጣት» አለው፡፡ ያም የካደው ሰው ዋለለ፤ (መልስ አጣ) አላህም በዳዮች ሕዝቦችን አይመራም፡፡ 📚አል-በቀራህ - 258📚 የቁርአን ሙፈሲሩ አል በይዷዊ ስለ ነምሩድ ሲናገሩ፦ ቂልነቱ የጀመረው መለኮታዊነትን ለራሱ ለማድረግ ሲሞክር ነው» ይላሉ። አላህ (ሱ ወ) አብዝቶ በሰጠው የገንዘብ እና የሹምነት ፀጋ በማመስገን ፋንታ ተቃራኒውን አደረገ። አስተባበለ። የአላህን ህልውና ካደ።~~~~~~~ ~~~~~ ~~~~ኢብራሒም አ.ሰ ስደት ከወጡ በኋላ በግብዝነታቸው እና በትዕቢተኛነታቸው እምነትን ባልተቀበሉ ሰዎች ላይ የትንኙ መንጋ እንደ አቧራ ነበር የወረደባቸው። ትንኞቹ የጣዖታውያኑን ደም መምጠጥ ጀመሩ። ሰዎቹም በያሉበት ደርቀው ቀሩ። አንዷ ትንኝ #በነምሩድ_አፍንጫ ውስጥ ገብታ ጭንቅላቱ ውስጥ ድረስ ዘለቀች። #ነምሩድ የሚሰማውን ህመም ለማስታገስ ያለማቋረጥ ጭንቅላቱን ይደበድብ ነበር። በመጨረሻም ጭንቅላቱ ተሰንጥቆ ለህልፈት በቃ። ቁርአን ክስተቱን በዚህ መልኩ ይገልፅልናል፦ وَأَرَادُوا بِهِ كَيْدًا فَجَعَلْنَاهُمُ الْأَخْسَرِينَ በእርሱም ተንኮልን አሰቡ፡፡ በጣም ከሳሪዎችም አደረግናቸው፡፡ 📚ሱረቱ አል-አንቢያ 70📚

✍በኢብራሂም አ.ሰ ጊዜ አለምን ያስተዳድር የነበረው አመፀኛ ንጉስ ማን ይባላል?? ሀ// አዘር ለ// ፈራኦን ሐ// አቡ ጀህል መ// ነምሩድ ሠ//ፈህረዝ ረ// ጀርሙዝ ሰ// ሃማን ሸ// መልስ የለም @aymi22

📌ጥያቄ📌 📌 ብዙ ጊዜ በየማህበራዊ ሚዲያው የሚተላለፍ አንድ ሀዲስ አለ ፣ እሱም ረመዷን መች እንደሆነ #ለመጀመሪያ ጊዜ ለወንድሙ የተናገረ #እሳት ከሱ ሀራም ትሆንበታለች ይላልና ይህ ሀዲስ ትክክለኛነቱ እንዴት ነው⁉️ ✅መልስ✅ ✅ ይህ ሀዲስ #በየትኛውን የሀዲስ ኪታብ ላይ በጭራሽ ሊገኝ #ይቅርና በተቀጠፋ ሀዲሶች መዝገብ ውስጥ እንኳን #የማይገኝ በነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ #የተቀጠፈ ሀዲስ ነው።ይህን ሀዲስ በየትኛውም መልኩ #ማሰራጨትም ሆነ #ማስተላለፍ የተከለከለ ነው። ♻️ ምንጭ: ኢማሙ ሲዩጢይ ፣ ተድሪቡ ራዊ እባካችሁ በዚህ ነገር ላይ ብዙ ሰው ስለሚሳሳት ሼር በማድረግ ስተቱን ያሳወቁ JOIN & SHARE @aymi22 @aymi22 👆👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን 👆👆

📌ጥያቄ📌 📌 ብዙ ጊዜ በየማህበራዊ ሚዲያው የሚተላለፍ አንድ ሀዲስ አለ ፣ እሱም ረመዷን መች እንደሆነ #ለመጀመሪያ ጊዜ ለወንድሙ የተናገረ #እሳት ከሱ ሀራም ትሆንበታለች ይላልና ይህ ሀዲስ ትክክለኛነቱ እንዴት ነው⁉️ ✅መልስ✅ ✅ ይህ ሀዲስ #በየትኛውን የሀዲስ ኪታብ ላይ በጭራሽ ሊገኝ #ይቅርና በተቀጠፋ ሀዲሶች መዝገብ ውስጥ እንኳን #የማይገኝ በነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ #የተቀጠፈ ሀዲስ ነው።ይህን ሀዲስ በየትኛውም መልኩ #ማሰራጨትም ሆነ #ማስተላለፍ የተከለከለ ነው። ♻️ ምንጭ: ኢማሙ ሲዩጢይ ፣ ተድሪቡ ራዊ እባካችሁ በዚህ ነገር ላይ ብዙ ሰው ስለሚሳሳት ሼር በማድረግ ስተቱን ያሳወቁ JOIN & SHARE @hayatusehaaba @hayatusehaaba

በየቀኑ በሰላምና ጤና ስለምንቀበላቸው ቀናት ሁሉ ምስጋና ለአላህ ይሁን፤ አልሐምዱሊላህ!! ሰበሀል ኸይር!🥰 @aymi22
በየቀኑ በሰላምና ጤና ስለምንቀበላቸው ቀናት ሁሉ ምስጋና ለአላህ ይሁን፤   አልሐምዱሊላህ!! ሰበሀል ኸይር!🥰 @aymi22