en
Feedback
🍁“𝚊𝚢𝚖𝚒 𝚒𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚙𝚘𝚜𝚝"🍁

🍁“𝚊𝚢𝚖𝚒 𝚒𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚙𝚘𝚜𝚝"🍁

Open in Telegram

የጀነት ስብስብ ያደርገን ዘንድ ምኞታችን ነው 🌛 for cross and sugesstion👇 https://t.me/aymi52

Show more
1 127
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-2130 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
November '25
November '25
+1
in 0 channels
October '25
+8
in 0 channels
Get PRO
September '25
+7
in 0 channels
Get PRO
August '25
+7
in 0 channels
Get PRO
July '25
+7
in 1 channels
Get PRO
June '25
+12
in 0 channels
Get PRO
May '25
+12
in 0 channels
Get PRO
April '25
+9
in 0 channels
Get PRO
March '25
+7
in 0 channels
Get PRO
February '25
+16
in 0 channels
Get PRO
January '25
+19
in 2 channels
Get PRO
December '24
+99
in 5 channels
Get PRO
November '24
+829
in 3 channels
Get PRO
October '24
+579
in 4 channels
Get PRO
September '24
+49
in 1 channels
Get PRO
August '24
+27
in 1 channels
Get PRO
July '24
+50
in 1 channels
Get PRO
June '24
+44
in 1 channels
Get PRO
May '24
+30
in 0 channels
Get PRO
April '24
+80
in 0 channels
Get PRO
March '24
+54
in 0 channels
Get PRO
February '24
+347
in 1 channels
Get PRO
January '24
+14
in 0 channels
Get PRO
December '23
+28
in 0 channels
Get PRO
November '23
+6
in 0 channels
Get PRO
October '23
+269
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
03 November0
02 November+1
01 November0
Channel Posts
💫አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ 💫 በደንብ ሼር ይደረግ አህባቢ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ከስር የታላላቅ መሻይሆች እና ኡስታዞች ሙሉ ደርስ pdf ተገጥሞለት በአንድ ማዕድ ቀርቧል በቻላችሁት አቅም ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ በግልም በግሩፕም በቻናልም በሁሉም መገናኛ ብዙሃን ሼር በማድረግ እናሰራጨው ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ባረከሏሁ ፊኩም 👇 1⃣#⃣ታላቁ አሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ 2⃣#⃣ታላቁ አሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን አደም 3⃣#⃣ታማኙ መካሪ ሸይኽ አህመድ አደም 4⃣#⃣ታላቁ አሊም ሸይኽ አወል አህመድ አልከማሴ 5⃣#⃣ኡስታዝ ኢብን ሙነወር 6⃣#⃣ኡስታዝ ሳዳት ከማል 7⃣#⃣ኡስታዝ ኸዳር አልከሚሴ 8⃣#⃣ኡስታዝ አብዱሶመድ ሙሀመድ ኑር 9⃣#⃣ኡስታዝ  ሙሀመድ ሲራጅ 🔟#⃣ኡስታዝ አቡሂዛም አብዱረህማን 1⃣1⃣#⃣ኡስታዝ ሙሀመድ አቡ አብዲላህ ባቲ 1⃣2⃣#⃣ኡስታዝ አብዱልጀሊል ሀዲ ኒር #⃣1⃣3⃣ኡስታዝ አቡ ሙዐዝ ሀሰን #⃣1⃣4⃣ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ #⃣1⃣5⃣ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሀ #⃣1⃣6⃣ሸይኽ አሊ አሚን ሀፊዘሁሏህ #⃣1⃣7⃣ተማሪ አቡ ፈውዛን ኢስሀቅ #⃣1⃣8⃣ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደሏህ ሙዘሚል #⃣1⃣9⃣ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናሲር ሙሐመድ #⃣2⃣0⃣አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን ዝናቤ #⃣2⃣1⃣አቡ ፈውዛን ዐብዱ ሸኩር ሙሐመድ #⃣2⃣2⃣አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ #⃣2⃣3⃣አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ #⃣2⃣4⃣ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን #⃣2⃣5⃣አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት #⃣2⃣6⃣አቡ ዐብዲላህ ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ #⃣2⃣7⃣አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም #⃣2⃣8⃣አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን #⃣2⃣9⃣ሙርሰል ሰይድ ጨፌ #⃣3⃣0⃣ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር #⃣3⃣1⃣አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር #⃣3⃣2⃣አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል #⃣3⃣3⃣ኡስታዝ ዐብዱልዐዚዝ አሕመድ #⃣3⃣4⃣ኡስታዝ በሕረዲን ከማል #⃣3⃣5⃣አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው #⃣3⃣6⃣አንዋር ሙሐመድኑር #⃣3⃣7⃣አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ #⃣3⃣8⃣አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ #⃣3⃣9⃣ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ #⃣4⃣0⃣ኡስታዝ አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም #⃣4⃣1⃣አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም ሑሴን #⃣4⃣2⃣አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን #⃣4⃣3⃣አቡ ዑበይዳ አልዋን አልአዋሺ #⃣4⃣4⃣አቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን #⃣4⃣5⃣ከማል አሕመድ አቡ ዘይድ #⃣4⃣6⃣ኡስታዝ ሙሐመድ ሱልጧን #⃣4⃣7⃣አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ #⃣4⃣8⃣ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን #⃣4⃣9⃣ሙሐመድ ሐሰን ዳውድ #⃣5⃣0⃣ኡስታዝ ሙሐመድ ኸይሩ #⃣5⃣1⃣ሸይኽ ሑሰይን ኢድሪስ #⃣5⃣2⃣ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ #⃣5⃣3⃣ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር #⃣5⃣4⃣ሸይኽ ሙሀመድ አሚን #⃣5⃣5⃣ኡስታዝ አቡ አነስ ይማም #⃣5⃣6⃣አቡ ኡወይስ ናፍያድ ቃሲም #⃣5⃣7⃣አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ #⃣5⃣8⃣ኡስታዝ አቡ ኡበይዳ አብራር አወል #⃣5⃣9⃣አቡ ዒምራን #⃣6⃣0⃣ኡስታዝ አቡ ዚክራ #⃣6⃣0⃣ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ #⃣6⃣1⃣ኡስታዝ አቡ ፊርደውስ ሀፊዘሁ አሏህ #⃣6⃣2⃣ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ሙሐመድ አሚን #⃣6⃣3⃣ኢብኑ አልሀሰን #⃣6⃣4⃣አቡ ሐመዊያህ ሸምሱ ጉልታ #⃣6⃣5⃣ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ #⃣6⃣6⃣ዩሱፉ ኢብኑ አልይ #⃣6⃣7⃣ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ #⃣6⃣8⃣ኡስታስ አቡ ሀሳን ሙሀመድ በረካ አል-ኪርማኒይ #⃣6⃣9⃣ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት #⃣7⃣0⃣ሸይኽ አብዱል ሀሚድ አለተሚይ #⃣7⃣1⃣ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ  አልመርሲ #⃣7⃣2⃣ኡስታዝ ኢልያስ አወል #⃣7⃣3⃣ኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድኑር #⃣7⃣4⃣ኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብዱልቃዲር #⃣7⃣5⃣ሸይኽ አህመድ አወል አቡ ኑሀ #⃣7⃣6⃣ኡስታዝ አቡል ቡኻሪ ሙባረክ #⃣7⃣7⃣ኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን #⃣7⃣8⃣ኡስታዝ አቡ ሙአዝ አልጎንደሪይ #⃣7⃣9⃣ አቡ አስማዕ #⃣8⃣0⃣ኡስታዝ ባሕሩ ተካ #⃣8⃣1⃣ኡስታዝ አቡ አልበያን #⃣8⃣2⃣ኡስታዝ ኑራዲስ ሲራጅ #⃣8⃣3⃣ሸይኽ ሀሰን ገላው #⃣8⃣4⃣ሸይኽ ሙሀመድ አወል 🧳 ╭┅━━•🍃⚘🍃•━-------- 👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ 🧳 የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ 🛖 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️ 📎 🌴 የቴሌግራም ቻናል ጀይን👇👇👇 https://t.me/teaching_of_all_prophets https://t.me/teaching_of_all_prophets ✍ዝግጅት፡- አቡ ሀኒፋ ሙሀመድ

2
#እኛና_ሠለፎች ኢማሙ አሕመድ ዱዓ ሲያደርጉ እንዲህ ይሉ ነበር፦ 🌺"አላህ ሆይ! ከህዝብ ሙስሊሙ ውስጥ ሐቅ ላይ እንደሆነ በማሰብ ከሐቅ ያፈነገጠን ሁሉ ከሐቅ ሰዎች ይሆን ዘንድ ወደ ሐቅ መልሰው።" 📚 [አልቢዳያ ወንኒሀያ: 10/329] @aymi22
164
3
نعيش مع القرءان: ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ رِسَالَة ""تَمضِي الحياةُ وأنتَ تطلُب أُنسهَا ‏والأُنسُ كُلّ الأنسِ في القرآنِ.. "" ሂወት አንተ ደስታዋን እየፈለክ ትሄዳለች ነገር ግን የደስታዎች ሁሉ ደስታ ያለው ቁርአን ውስጥ ነው።🙂‍↔️
189
4
⏺በሽታና መድሀኒቱ.. አንድ ሰው የሙእሚኖች እናት የሆነችው  ዐኢሻ رضي الله عنها ዘንድ መጣና  - አንቺ የሙእሚኖች እናት ሆይ እኔ ላይ በሽታ ነበረብኝ መድሀኒቱ ይኖርሻል እንዴ ብሎ ጠየቃት? እሷም በሽታህ ምንድ ነው ብላ ጠየቀችው? እሱም በሽታዬማ የልብ መድረቅ ነው ብሎ መለሰላት እሷም ምንኛ የከፋ በሽታ ነው አለችውና መድሀኒትህማ የታመመን ሰው መጠየቅ (መዘየር) ጀናዛንም መጣድ መመልከት ሞትንም ሁሌ መጠባበቅ ነው ብላ መለሰችለት።. {📒بستان الواعظين ورياض السامعين     ١/‏١٥٩ }👉ምንጭ አላህ ከልብ መድረቅ በሽታ ያውጣን ➖➖➖➖➖➖➖➖ @aymi22
205
5
አሰላሙ አለይኩም ያ ኢኽዋኒ እንዴት ናቹ በኔ በኩል ሀምደን ሊላህ ደና ነኝ እንደምናውቀው aymen islamic post ይህ ቻናል ይጠቅመናል ብዪ ማስበውን እያስተላለፍኩኝ ቆይቼ ነበር በዛም መሀል በሆነ ሀጃ ተቋርጦ ነበር 😔 ለዛም ይቅርታ እጠይቃለሁኝ🙌 እናም እስኪ ካላቹ አለን አለን በሉኝ ይሄንን ኸይር ስራ መተው አልፈለኩም አበረታቱኝ و اسلامو اليكوم🤝 @aymi22
169
6
https://t.me/b1sh23
179
7
« ለሌሎች መልካም ነገር መውደድ ብዙ ነፍሶች የማይችሉት የሆነ ጂሐድ ነው። » @aymi22
176
8
ራሀቱል ቀልብ 👇 https://t.me/Rahetulqelb https://t.me/Rahetulqelb
ራሀቱል ቀልብ 👇 https://t.me/Rahetulqelb https://t.me/Rahetulqelb
219
9
አካውንቱን የማዘጋት ዘመቻ‼ ==================== (መልዕክቱ ይሰራጭ! ደጋግመን Report እናድርግ!) || ✍ ካስታወሳችሁ ያኔ ዘመድኩን በቀለን ከፌስቡክ ነቅለነው የቀረነው በወቅቱ ከ4+7
አካውንቱን የማዘጋት ዘመቻ‼ ==================== (መልዕክቱ ይሰራጭ! ደጋግመን Report እናድርግ!) || ✍ ካስታወሳችሁ ያኔ ዘመድኩን በቀለን ከፌስቡክ ነቅለነው የቀረነው በወቅቱ ከ400 ሺህ በላይ ተከታይ የነበረውን የፌስቡክ ፔጁን ሪፖርት አድርገን አዘግተን ነው። ዛሬም እፎይ የተባለውን ባለጌ ግለሰብ የመሳደቢያ የቲክቶክ አካውንት report በማድረግ እንረባረብ። አንዳንዶች አውቃችሁም ይሁን ሳታውቁ follow የሚለውን እንዳትነኩ። √ የሪፖርት አደራረግ ቅደም ተከተሉን ከታች ባያያዝኳቸው ኢሜጆች ላይ ታገኛላችሁ። ሪፖርት የምናደርግበት reason ተመሳሳይ ሲሆንና ብዛት ሲኖረን እንዲሁም ሲደጋገም ቲክቶክ ካምፓኒ ዘንድ ውጤት ይኖረዋል። √ መጀመሪያ ይህን የግለሰቡ አካውንት የሚገኝበትን ሊንክ ተጫኑት። https://www.tiktok.com/@effoyyy?_t=ZM-8uZBPeh00RB&_r=1 √ ከዚያም ከቀኝ በኩል top ላይ የምትታየዋን የሼር ምልክት ንኳት። ልክ ከታች ካያያዝኳቸው ፎቶዎች ላይ 1 ቁጥር ብዬ በጻፍኩት ላይ ያከበብኳትን ይህቺን የሼር ማድረጊያ ምልክት ንኳት! ➡️ √ ከዛ 2 ቁጥርን በጻፍኩበት ኢሜጅ ላይ እንደምትመለከቱት Report የሚል ይመጣላችኋል። √ ከዚያም 3 ቁጥርን በጻፍኩበት ኢሜጅ ላይ እንደሚታየው «Report account» የሚለውን ተጫኑ። √ ከዚያም 4 ቁጥር ላይ እንዳለው «Posting Inappropriate Content» የሚለውን ምክንያት ምረጡ። √ ከዚያም 5 ቁጥር ላይ እንደሚታየው «Hate and Harassment» የሚለውን ምረጡ። √ ከዚያም 6 ቁጥር ላይ እንደሚታየው «Hate speech and hateful behaviors» የሚለውን ምረጡ። √ ከዚያም 7 ቁጥር ላይ እንደሚታየው «Submit» የሚለውን በተን ተጫኑ። √ ከዚያም 8 ቁጥር ላይ እንደሚታየው ሥራችሁን ጨርሳችኋል፤ ብሎክ የሚለውን On አድርጉትና ውጡ። ስለ ግለሰቡ መረጃ ከሌላችሁ፤ ግለሰቡ በጥላቻ ሰበካና በኃይማኖት ግጭት ተጠርጥሮ የሚፈለግ ነው። በዚህ ሊንክ የበለጠ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። https://t.me/MuradTadesse/40327 በሉ! ተሳስታችሁ ፎሎው እንዳታደርጉ። ከአንድ በላይ አካውንት ካላችሁ በሁሉም ሪፖርት አድርጉ። በአንዱም አካውንታችሁ ብሎክ ከማድረጋችሁ በፊት በተደጋጋሚ እስከሚደክማችሁ ድረስ ከላይ ያለውን ቅደም ተከተል ጠብቃችሁ ሪፖርት አድርጉ። ይህ መልዕክት ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ በተለያዩ ገፆች ሼር አድርጉ። || t.me/MuradTadesse
200
10
رمضان ٨ ረመዳን 8  ገባ /: እንደቀልድ ሳምንት ሞላን የ አላህ ለማስታወስ ያክል;) ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الصيامُ جُنَّةٌ وحِصْنٌ حصينٌ مِنَ النارِ﴾ “ፆም ጋሻ ነው። ከእሳት መጠበቂያ ምሽግ ነው።” @aymi22 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 3880
169
11
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ ከረመዷን በፊት ወደነበርክበት አመፅና ወንጀል ለመመለስ በማኮብኮብ ላይ ያለህ ወንድሜ ሆይ ! አላህን ፍራ!  የረመዳኑ ጌታ የተቀሩት ወራቶችም ጌታ ነው ... አሏህን ፍራ! ፈጣሪህን በመፍራት የታዘዝከው በዚህ ወር ብቻ አይደለም ... ከፀያፍ ነገሮች መራቅ የእድሜ ልክ ግብ እንጂ የአንድ ወር አላማ አይደለም ! ሁሌም ለአላህ እጅ የሰጠህ ሙስሊም  ለመሆን ታገል ...  ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን  ሩሕ  እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ አህባብ ይሄ ምክር እኔንም ጨምሮ ነው እስኪ ዱአ አርጉልኝ!‼ ብቻ አላህ ይምራን ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ︎ @aymi22
210
12
مبارك عليكم يا كرام قدوم شهر رمضان نصيحة مختصرة جامعة: "خفّف من استخدام الجوال وستكون من الرابحين بإذن الله". _النوم للظهر. _السهر لآخر الليل من غير طاعة. _المسلسلات الخليعة. كلها تُفسد عليك هذا الشهر، فإياك أن تجعل لها سبيلا إليك. لا تجعلوا رمضان أوله مأكولات ومشروبات .. وآخره ملبوسات .. وما بينهما مسلسلات ومسابقات .. وضاعت بين أيامه روح العبادات والطاعات وآخره ندم وحسرات . REMEDAN MUBAREK✨🌙🌙 t.me/aymi22
197
13
No text...
193
14
✨ኒስዋዎችን አስታወሳቿቸው የዛሬ ወር አካባቢ ስለነሱ post አርጌ ነበር። ዛሬ ደግሞ የክብር እንግዳ አድርገው ጠርተውን ነበር ። 💫በጣም ደስ የሚል ቆይታን ከዶክተሮቹ ጋር እንዲሁም ተጋባዥ ከሆኑ ታላላቅ ኡስታዛዎች ጋር ቆይታ አድርገን ነበር። ከዶክተር ናዲያ ልዩ የማህፀን ስፔሻሊስት ከሷ ጋር ምርጥ ቆይታ አርገን ነበር ""ህይወት ማለት ሚዛናዊ ማድረግ ነው" ሁለቱንም አለም ባላንስ አርገን መኖር እንችላለን ባላቹ ነገር ከማጣታቹ በፊት ተጠቀሙበት።" ስትል ተሞክሮዋን አካፍላናለች ። 💥እንዲሁም ዶ/ር መርየም(ስሟን ካልተሳሳትኩ) የህፃናት ልዩ እስፔሻሊስት ሀኪም ህፃናት ከመወለዳቸው በፊት አንስቶ እስኪያድጉ ድረስ ምን ማድረግ አለብን የሚል ጥያቄ ካላቹ ኑ ትለናለች። 🌟ታዲያ እዛ ሄደን ስብስባችን ላይ ዱንያዊ የሆኑ ነገሮችን ብቻ ታድመን ወይም አውርተን አልተመለስንም እንዲያውም ባገኘነው አጋጣሚ በኡስታዛ አስማ  በረመضاን ላይ ቂርአታችንን በተደቡር እና በተፈኩር እንድንቀራ የሚያነቃ የሆነን ሚገርም ሙሀضራ አድምጠናል። 🖇 "ዳዑ ወደዋዕ" እና "መዳሪጁ ሳሊኪን " የተሰኙትን የኢብን ቀይም በአረብኛ እና በenglish የተዘጋጁትን ኪታቦችን📚 እንድናነባቸው ጋብዛናለች(ሙሀضራዋም ከዛ የተውጣጡ ነበር)። እኔ ደግሞ እናንተ እንድታነቡት ጋብዣቹሀለው አንብቡት። ❗️ታዲያ ምን አርጉ ነው ምትሉት ካላቹ ይህ ትልቅ አላማን ያነገበ የህክምና ተቋም ከአስፈላጊነቱ አንፃር ምንም ማለት ይቻላል promotion አልተሰራለትም ይህንን ደግሞ የማሰራጨት ሀላፊነት ደግሞ በአንተ፣ በአንቺ ፣በእኛ በሙስሊሞች ጫንቃ ላይ ያለ ነው። 📎ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራችን ሴቶች በሴቶች የሆነ የማህፀን እና የህፃናት ህክምና የሚሰጥበት ተቋም ሙስሊም እህቶችን እናቶችን የሚሰትር የሆነ ነገር ተከፍቶ ሲያበቃ እኛ ሙስሊሞች ደግሞ ብዙ ለሆኑ ነገሮች promotions እያረግን እንደዚህ ነገር ላይ ግን እንሳነፋለን ቆይ ነምን? ያሳፍራል?ነገ በእያንዳንዳዱ ቤት ለሚገባ ነገር....ሀያእ ማድረግ ያለብንን ነገር እንለይ እላለው። 📌እንዲሁም የቻናል ባለቤቶች ይህንን መልዕክት ሼር እንድታረጉት ስል እጠይቃቹሀለው። 💪"ኑ! ጤናማ የሆነን ኢስላማዊ ማህበረሰብ እንገንባ" ይሉናል። ሂዱ ጎብኟቸው በስራቸው እና አላማቸው ትደሰታላቹ። ❗️አድራሻቸው የት ነው ካላቹኝ ኮ/ቀ ወረዳ 3 ግራር ኮንዶሚኒየም ከፍ ብሎ ወደ ስልጤ ሰፈር በሚወስደው መንገድ ላይ ሰለፊያ መስጂድ ከፍ ብሎ ያለው ህንፃ ላይ ያገኟቸዋል። ኒስዋ የማህፀን እና የህፃናት ልዩ ክሊኒክ
164
15
Entebaberew share argut weym copy argachu lela group paste argut
216
16
ሰላም ነው  ይቅርታ ካስቸገርኳችሁ እህቴ/ወንድሜ please ስለቸገረኝ እና አማራጭ ስላጣሁኝ ነው ደፍሬ እጆቼን ለእርዳታ የዘረጋሁት  እና እባክችሁ ደጋግ እህት/ወንድሞቼ የአቅማችሁን  tebaberugn ወላሂ አላህ ምስክሬ ነው ቤት ተደፍቼ ተኝቼ ነው ያለሁት  በጣም ጨንቆኛል  ትረዱኛላችሁ ብዬ አስባለሁ ችግርን ሁሉም ሰው ያውቀዋልና 🙏🙏🙏እባካችሁ ወላሂ አማራጭ ስላጣሁ እና በጣም ስለቸገረኝ ነው አንዳንድ ደጋግ ሰዎች ችግሬን ተረድተው ቢያግዙኝ ብዬ ነው እኔ ትምህርቴን ከ12 አቋርጬ  እህቶቼን እና እናቴን የማስተዳድረው እኔ ነበርኩ አባቴ በህይወት የለም እና የተገኘውን እየሰራሁ ነበር   ለረጅም ጊዜ መተሀራ አዋሽ ፓርክ ውስጥ በሚገኝ ሆቴል ውስጥ ነበር ስሰራ የነበረው አሁን ሆቴሉ በፀጥታ ችግር ምክኒያት ተዘግቶ ይሄው 3ወር ሁኗል እናቴ እና እህቶቼ የኔን እጅ ጠባቂ ናቸው ምን ላርግ ጠነቀኝ ወላሂ ስራ እያፈላለግኩ ነው ግን አጣሁ አላህ ምስክሬ ነው ሸክም ምናምን እየሰራሁ ያጠራቀምኩት 1,200ብር ብቻ ነው  ያለው አሁን ላይ እናቴ ደሞ ከ2ቀን በፊት ደውላ አከራዮቹ ያለባቸውን የ3ወር ኪራይ6000ብር በ15ቀን ውስጥ ካልከፈሉ እንደሚያባሯቸው እና ጎዳና ላይ ትወጣላችሁ እያሉ እንደሚነግሯቸው ነገረችኝ ወላሂ አቅሙ ስሌለኝ በጣም ነው ያለቀስኩት  እናቴ ስራ እንደፈታሁ አታውቅም እሺ እንደምንም ብዬ እልካለሁ ብያታለሁ እባካችሁ መቼስ ሁላችሁም እናት አላችሁ እና በቁም እያለሁ እናቴ ተቸግራ አንገቷን ደፍታ ጎዳና ስትወጣብኝ ማየት ስለማልችል ነው ፈጣሪ ሰበብ አድርጎልኝ ችግሬን ተረድተው የሚያግዙኝ ደጋግ እህት ወንድሞች ባገኝ ብዬ እጆቼን የዘረጋሁት  እባካችሁ በፈጣሪ ይሁንባችሁ በየአቅማችሁ አግዙኝ ጉዳዩ ጊዜ የማይሰጠሰ ስለሆነ ነው የሰው ፊት ያየሁት የሰጧቸው ጊዜ የ15ቀን ጊዜ ብቻ ነው እና እባካችሁ ተባበሩኝ ወላሂ ስራ እየሰራሁ እንደ ብድር  መመለስ እችላለሁ ቤተሰቦቼን ጎዳና ከመውጣት ብቻ ታደጉልኝ 🙏🙏 1000303941499 ንግድ ባንክ ከድር ታደሰ 0925063247   መርዳት ባትችሉ እንኳን ሼር በማድረግ ተባበሩኝ
226
17
1 ሳምንት👀 🙈
210
18
ከጭንቀታችን በኃላ ትላንት ምሬት እንዳልቀመስን......ፀደይ የሆን ኑሮ እንኖራለን። አሊይ ረዲየላሁ አንሁ t.me/aymi22
ከጭንቀታችን በኃላ ትላንት ምሬት እንዳልቀመስን......ፀደይ የሆን ኑሮ እንኖራለን። አሊይ ረዲየላሁ አንሁ t.me/aymi22
299
19
አንዱ አዋቂ ከተናገሩት ውስጥ እንዲህ ሚለው ራሴን እንድመለከት ምክንያት ሆነኝ እስቲ እዩት " በሰው ልጅ በጣም ተገረምኩ አካላዊ ስጋቸው ሲሞት ያለቅሳሉ ሆኖ ሳለ ልባቸው ሲደርቅ ግን አያነቡም " እውነት አደል እንደውም አብዛኞቻችን ካለንበት ሁኔታ ጋር ይገናኛል እንቶፈንቶ ለሆኑት አላቂ ነገራቶች በ መጨነቅ ትክሩት ለሚያስፈልጋቸው እነዛ መጨረሻን ወሳኝ ተግባራቶች ችላ እንላለን !! እዝነቱን ያውርድብን 🤲😞
275
20
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት አመሻቹ ያ አህባቢ ዛሬ ምንመለከተው ስለ አንድ ታላቅ ሀረግ ትሩፋት ይሆናል ... አንዲት ወርቃማ የሆነች ስንኝ በተከበረው መፅሀፋችን ውስጥ ተገልፃለች ታዲያ ይህች አጭር ቃል { كن فيكون } የምትለዋ ስትሆን በታላቁ መፅሀፍ ውስጥም ስምንት ጊዜ ተገልፃለች ሆኖም ግን ዛሬ ምንዳስሰው ሱረቱል ያሲን ሰማንያ ሁለት .. ላይ ያላትን ትርጓሜ ነው እርሱም እንዲህ በማለት ይቀጥላል { إِنَّمَا أَمْرُ‌هُ إِذَا أَرَ‌ادَ شَيْئًا أَن يَقُولَ لَهُ كُن فَيَكُونُ } ይህም ሲፈሰር " ነገሩም አንዳች እንዲከሰት በሻ ማንኛውም ጊዜ ኹን ይለዋል : ወዲያው ይኾናልም " አለህ ሱብሀነሁ ወ ተዕላ ሊያስተላልፍልን የፈለገው ዋነኛው መልዕክት እኛ የአዛዡ ባርያዎች ሆይ አንድ ነገር እንዲ ሆንልን በከጀልን ሰዕት በጀሊሉ ዘንድ እንዲደነገግ የተባለ ነገር ሁሉ ወዲያው ይሆናልና በእሱ ዘንድ ትዕዛዛት በሙሉ የላቀ መሆኑን እንድንገነዘብ ነው ... አንድን ነገር እንዲሆን ካሻ ያንኑ ይለዋል ከዚያም ይፈፀማል { كن فيكون } .. ያ ነገር እንዲከሰት ሲወስን ሁሉም የ ምድር በር ለእሱ ይሰናዳል ለ ምሳሌ ከተከሰቱት ብዙ ተዕምራት ጥቂቱን መመልከት እንችላለን ፦ ኑህ ዕለይሂ አ ሰላም መርከብን መስራት በፈለገ ሰዕት በባህር ጠረፍ ላይ አልገነባውም እንዲያውም ተራራ ላይ እንጂ ለምን ለሚለው ጥያቄ ምላሹ ከላይ ተናግረነዋል ከ እኛም ጋር ቢሆን ምንም አይነት መርዶ ቢከሰት ትዝ ይበለን አንዱ ፈጣሪያችን በሰማይ ላይ እንዳ ለ ስለዚህ እጃችንን ከፍ አድርገን በንፅህና እንማፅነው for us ከባድ መስሎ የታየው ሁነት ለ እሱ ቀላል ነውና ... ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መልካም ለሊትን ተመኘሁላቹ ወዳጆቼ ...
307