Nathanol Speciality Dental Clinic
📍 አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ የተለያዩ መርጃዎችን ለማግይት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ @Natanoldentalclinic 📞 በ 0930303333 ወይም 0930737475 ይደውሉልን
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Nathanol Speciality Dental Clinic
Channel Nathanol Speciality Dental Clinic (@nathanolspecialitydentalclinic) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 695 subscribers, ranking 13 651 in the News & Media category and 2 176 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 695 subscribers.
According to the latest data from 25 August, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -518 over the last 30 days and by -24 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 5.99%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 1.50% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 236 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“📍 አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
የተለያዩ መርጃዎችን ለማግይት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ
@Natanoldentalclinic
📞 በ 0930303333 ወይም 0930737475 ይደውሉልን”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 26 August, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the News & Media category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 26 August | 0 | |||
| 25 August | 0 | |||
| 24 August | 0 | |||
| 23 August | 0 | |||
| 22 August | 0 | |||
| 21 August | 0 | |||
| 20 August | 0 | |||
| 19 August | 0 | |||
| 18 August | 0 | |||
| 17 August | 0 | |||
| 16 August | 0 | |||
| 15 August | 0 | |||
| 14 August | 0 | |||
| 13 August | 0 | |||
| 12 August | 0 | |||
| 11 August | 0 | |||
| 10 August | 0 | |||
| 09 August | 0 | |||
| 08 August | 0 | |||
| 07 August | 0 | |||
| 06 August | 0 | |||
| 05 August | 0 | |||
| 04 August | 0 | |||
| 03 August | 0 | |||
| 02 August | 0 | |||
| 01 August | 0 |
| 2 | ዚርኮኒያ vs ሴራሚክ vs ክሮሞ ኮባልት፦ የትኛው ለጥርስዎ ይስማማል? 🤔🦷
በጥርስ ዘውድ (Crown) ሕክምና ወቅት የመረጡት የማቴሪያል ዓይነት በጥርስዎ ጥንካሬ፣ ውበት እና አገልግሎት ዘመን ላይ ትልቅ ልዩነት ያመጣል!
1️⃣ ዚርኮኒያ (Zirconia) — ከፍተኛ ጥንካሬና የተፈጥሮ ውበት
የአገልግሎት ዘመን፦ በአግባቡ ከያዙት ከ20 እስከ 30 ዓመታት (ወይም ከዚያ በላይ) ይቆያል።
ልዩ ጥቅሙ፦ እጅግ በጣም ጠንካራ እና ከተፈጥሮ ጥርስ ጋር ሙሉ በሙሉ የሚመሳሰል ማራኪ ውበት አለው።
ምክር፦ በተለይ ለፊት ለፊት ጥርሶች (ለፈገግታዎ ጎልተው ለሚታዩት) ዚርኮኒያ ተመራጭ ነው!
2️⃣ ሴራሚክ (Ceramic) — ጠንካራ እና አስተማማኝ
የአገልግሎት ዘመን፦ በጥሩ እንክብካቤ ከ20 እስከ 30 ዓመታት ሊቆይ ይችላል።
ልዩ ጥቅሙ፦ በጥንካሬው አስተማማኝ ቢሆንም፣ ከዚርኮኒያ ጋር ሲነጻጸር በውበት ደረጃ ትንሽ ዝቅ ይላል።
ምክር፦ ብዙም ለማይታዩት የኋላ መንጋጋ ጥርሶች በሴራሚክ ቢሰሩ ሙሉ በሙሉ ተስማሚ ነው።
3️⃣ ክሮሞ ኮባልት (Chromo Cobalt)
የአገልግሎት ዘመን፦ እስከ 10 ዓመታት ያገለግላል።
ማወቅ ያለብዎት፦ በጊዜ ሂደት የቀለም መቀየር (Discoloration) ሊያሳይ ይችላል።
ያናግሩን / ቀጠሮ ይያዙ፦
በስልክ ቁጥራችን፦ 0930303333
በቴሌግራም/WhatsApp፦ መልእክት ይላኩልን!
📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ፣ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ፣ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ
🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል! | 134 |
| 3 | በቪኒየር (Veneer) ሕክምና ፈገግታዎን ሙሉ በሙሉ ይቀይሩ! ✨🦷
እነዚህ በምስሉ ላይ የምታዩአቸው ጥርሶች በሙሉ በቪኒየር ሕክምና የተስተካከሉ ናቸው! እርስዎስ ከእነዚህ ችግሮች የትኛው አለብዎት?
1️⃣ ከለሩ የተበላሸ ወይም የጠቆረ ጥርስ
ምንም ዓይነት የከለር መቀየር ካለብዎት በቪኒየር ሙሉ በሙሉ ማስተካከል ይችላሉ።
2️⃣ የተቀረፈ ወይም የተሰበረ ጥርስ
በተለያየ አደጋ ወይም በግጭት ምክንያት የጠፋውን የጥርስዎን ክፍል በቪኒየር ወደ ነበረበት ይመልሱት።
3️⃣ የጥርስዎን ቅርጽ (Shape) ካልወደዱት
የጥርስዎ አደራደርና ቅርጽ ካላስደሰተዎት፣ በቪኒየር አማካኝነት የሚፈልጉትን ዓይነት ውብና ማራኪ የጥርስ ቅርጽ ማግኘት ይችላሉ! | 493 |
| 4 | ኢንቪዛላይን (Invisalign) ህክምና ለማን ያስፈልጋል? 🤔✨
"ምን አይነት ጥርስ ያላችሁ ሰዎች ናቸው ኢንቪዛላይን ማድረግ ያለባቸው?" ብላችሁ ለጠየቃችሁን ጥያቄ እነሆ መፍትሔው!
ኢንቪዛላይን (የማይታይ ብሬስ) የሚከተሉት ችግሮች ላሉባችሁ ሰዎች ፍጹም አማራጭ ነው፦
1️⃣ በጥርስዎ መካከል ክፍተት (Gap) ካለ
2️⃣ ጥርሶችዎ በጣም የተደራረቡ (Crowded) ከሆኑ
3️⃣ የአነካከስ ችግር ካለብዎት፦ የላይኛው ጥርስ በጣም ወደ ውጭ ከወጣ (Overbite) ወይም የታችኛው ጥርስ ወደ ውጭ ከወጣ (Underbite)
💡 ኢንቪዛላይንን ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?
የሚታይ ብረት አይኖርም፦ የሚታየውን ባህላዊ የብረት ብሬስ (Fixed Braces) ለማድረግ ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ምርጥ አማራጭ ነው።
የመጨረሻ ውጤቱን አስቀድመው ያያሉ! 🤩
ህክምናውን ከመጀመርዎ በፊት የጥርስዎን የመጨረሻ ውጤት ምን እንደሚመስል አስቀድመን በቴክኖሎጂ እናሳያችኋለን። ለምሳሌ፦ ደንበኛችን የነበረበትን የጥርስ ሁኔታ እና ህክምናው ሲጠናቀቅ የሚኖረውን ውጤት አስቀድሞ አይቶ በመወደዱ ህክምናውን በጥሩ ሁኔታ ጀምሯል!
✨ እርስዎስ የጥርስዎን የመጨረሻ ውጤት አስቀድመው አይተው ህክምናዎን መጀመር ይፈልጋሉ?
ወደ ናታኖል ስፔሻላይዝድ ዴንታል ክሊኒክ በመምጣት ሙሉ መረጃና ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ!
📞 ያናግሩን / ቀጠሮ ይያዙ፦
በስልክ ቁጥራችን፦ 0930303333
በቴሌግራም/WhatsApp፦ መልእክት ይላኩልን!
📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ፣ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ፣ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ
🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል! | 1 066 |
| 5 | ለጥርስ ሕክምና ወደ ውጭ ሀገር መሄድ አበቃ! ✈️❌
በርካታ ወገኖቻችን ከውጭ ሀገር ድረስ ወደ ናታኖል ስፔሻላይዝድ ዴንታል ክሊኒክ እየመጡ ጥርሳቸውን እየተስተካከሉ ይገኛሉ።
በምስሉ ላይ የሚታዮት ውድ ደንበኛችን ከአሜሪካ መጥተው ቀድም የነበረውን የጥርስ ሁኔታ ከዚህ ወደዚህ በመቀየሩ፣ ባገኙት ውጤት ሙሉ በሙሉ ውጤት እጅግ ተደስተዋል! 😍✨
ለምን ናታኖል?
በውጭ ሀገር ልታገኙት የምትችሉትን ከፍተኛ አለም አቀፍ የሕክምና ደረጃ (High International Standard) እዚሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ ውስጥ እናቀርብልዎታለን። ቆንጆ፣ ውብ እና ደረጃውን የጠበቀ የጥርስ ሕክምና ለማግኘት አሁን ወደ ውጭ መሄድ አያስፈልግዎትም!
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም ያናግሩን፦
በስልክ ቁጥራችን፦ 0930303333
በውጭ ሀገር ለምትኖሩ፦ በ WhatsApp ወይም በ Telegram መልእክት በመላክ ሙሉ መረጃና ቀጠሮ ማግኘት ትችላላችሁ!
📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ፣ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ፣ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ
🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል! | 941 |
| 6 | 🎁የቀድሞ ጥያቄ የቅዳሜ ፌሽታ አሸናፊዎቻችን 🎉
ጥያቄ
የስኳር በሽታ (Diabetes) በጥርስ ጤና ላይ ምን ተፅእኖ አለው?
መልስ፡
1 የድድ በሽታ (Periodontal Disease)
2. የአፍ መድረቅ
3. የጥርስ መበስበስ
4. የአፍ ውስጥ የፈንገስ ኢንፌክሽን
እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ 🎁
ጆይን በማድረግ እና በየሳምንቱ ቅዳሜ ጥያቄ በመመለስ አሸናፊ ይሁኑ
እባክዎትን መልዕክቶ በሚደርሶ ሰዐት ስልክ ቁጥርዎን ቶሎ በመላክ ይተባበሩን
ቅዳሜ ፌሽታን ከናታኖል ጋር
ስለተሳተፉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 | 1 090 |
| 7 | በጥርስዎ መሀከል ያለው ፍንጭት በቀላሉ በቬነር ህክምና ማስተካከል ይችላሉ
በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! በጥርሶችዎ መካከል የሚስተዋሉ ክፍተቶች (ፍንጭቶች) ካሉ፣ እኛ ጋር በአጭር ጊዜ ውስጥ ፍጹም መፍትሔ አለው።የውድ ደንበኛችንን ጥርስዎቹ መካከል የነበረውን ክፍተት፣ በቬኒር (Veneer) ሕክምና ሙሉ በሙሉ ዘግተንላታል። ቬኒር የጥርስዎን አሰላለፍና እና አደራደር ያስተካክሎታል።
እርስዎስ ውብ ፈገግታዎን ለመላበስ ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ጎራ ይበሉ!
📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን።
🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!
#ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ቬኒር #የጥርስውበት #ፈገግታዎንይመልሱ | 925 |
| 8 | 🦷 ዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown)
በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! ጥርስዎ በከፍተኛ ሁኔታ ቢሰበር፣ ቢበሰብስ ወይም አወቃቀሩ ቢደክም፣ እኛ ጋር ፍጹም መፍትሔ አለው። ከላይ እንደምትመለከቱት የውድ ደንበኛችንን ጥርስ፣ እጅግ ዘመናዊ በሆነው የዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown) ሕክምና መልሰን በማጠናከርና የተፈጥሮ ውበቱን እንዲተካ አድርገንለታል። ዚርኮኒያ እጅግ ጠንካራ እና እንደ ተፈጥሮ ጥርስ ውብ በመሆኑ ማራኪ ፈገግታን ያጎናጽፍዎታል።
እርስዎስ ውብ ፈገግታዎን ለመላበስ ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ጎራ ይበሉ!
📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን።
🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!
#ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ዚርኮኒያክራውን #የጥርስህክምና #ፈገግታዎንይመልሱ | 793 |
| 9 | ጥርሴ መስተካከል አይችልም" ብላችሁ ጨርሶ እንዳታስቡ!
በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የማይስተካከል ጥርስ የለም! ጥርስዎ ቢወለጋገድ ወይም ቅርፁ ቢበላሽ፣ እኛ ጋር ፍፁም መፍትሄ አለው። ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ወደ ውጪ የወጣ እና የተወለጋገደ የነበረውን የውድ ደንበኛችንን ጥርስ፣ እጅግ ዘመናዊ በሆነው የዚርኮኒያ ብሪጅ (Zirconia Bridge) ህክምና በሚያምርና ፍጹም ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ አስተካክለንላታል።ዚርኮኒያ እጅግ ጠንካራ፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና ከተፈጥሮ ጥርስ ጋር ፍጹም የሚመሳሰል በመሆኑ፣ ምንም አይነት መለዋወጥ ሳይኖረው ሙሉ በሙሉ አዲስ ፈገግታን ያጎናጽፍዎታል።
እርስዎስ ውብ ፈገግታዎን ለመላበስ ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ጎራ ይበሉ!
📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን።
🦷 ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!
#ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ዚርኮኒያ #የጥርስህክምና #ፈገግታዎንይመልሱ | 963 |
| 10 | 🎁 የሽልማት ሰዓት!
ጥያቄ
ህፃናት ጥርሳቸውን ከስንት አመት ጀምሮ በጥርስ ብሩሽ ማፅዳት አለባቸው?
ለጥያቄዎቻችን ፈጣን እና ትክክለኛ ምላሽ ለሚሰጡ 10 እድለኞች የ100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል።
አሸናፊ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩፓችንን ጆይን ያድርጉ 👇
https://t.me/nathanolspecialitydentalclinic | 1 060 |
| 11 | ሰፊ ፍንጭንት በዚርኮኒያ ብሪጅ ለመድፈን:-
ሰፊ ፍንጭንት ወይም የጥርስ ክፍተት ችግር ካለብዎ፣ ዚርኮኒያ ብሪጅ ፍጹም ውብና ከተፈጥሯዊ ጥርስ ጋር የሚመሳሰል አስተማማኝ መፍትሔ ይሰጣል።የዚርኮኒያ ብሪጅ እጅግ ጠንካራ፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና በቀላሉ የማይሰበር ጥራት ያለው የጥርስ ህክምና ነው። ጤናማ፣ ማራኪ እና ሙሉ ፈገግታን ዳግም ለመጎናጸፍ ዘመናዊውን የዚርኮኒያ ብሪጅ ህክምናን ይምረጡ ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ይሄንን ዘመናዊ ህክምና እየሰጠ ይገኛል። ይምጡ እና ይጎብኙን።
📍አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን
🦷ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!
#ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ | 1 191 |
| 12 | ዚርኮንያ ክራውን (Zirconia crown )ለጠቆረ ጥርስ ከለር ለማስተላከል
በተለያዩ ምክንያቶች የጠቆረን ጥርስን መልሶ ለማስውብ የዚርኮኒያ ክራውን (Zirconia Crown) ፍጹም ምርጫ ነው። ዚርኮኒያ እጅግ ጠንካራ እና ዘላቂ ከመሆኑም በላይ፣ ልክ እንደ ተፈጥሮ ጥርስ ውብ ነው። ከስሩ ያለውን የጠቆረ ከለር ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ምንም አይነት የከለር ልዩነት ሳይኖር ተፈጥሯዊና ማራኪ ፈገግታን ያላብስዎታል።
ናታኖል ስፔሻሊቲ ይሄን ህክምና እየሰጠ ይገኛል ይምጡ እና ይጎብኙን
📍 አድራሻችን፦ቦሌ ብራስ፣ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ፣ ኬኬር ሕንፃ 4ኛ ፎቅ።
☎️ ቀጠሮ ለማስያዝ፦0930303333 ይደውሉልን።
#ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ | 1 083 |
| 13 | የአርቲስት ሰማኝ በለው ህልፈተ ሕይወት
የሀገራችን የጥበብ ባለውለታ እና ታዋቂው ድምፃዊ አርቲስት ሰማኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን በመስማታችን በናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ስም የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን።
ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን።
ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑርልን።🕊🕊
🕯🕯🕯 | 1 254 |
| 14 | 🎁 የሽልማት ሰዓት!
ጥያቄ
ለጥርስ ጤንነት ጠቃሚ ምግቦች የሚባሉት እነማን ናቸው?
ለጥያቄዎቻችን ፈጣን እና ትክክለኛ ምላሽ ለሚሰጡ 10 እድለኞች የ100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል።
አሸናፊ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩፓችንን ጆይን ያድርጉ 👇
https://t.me/nathanolspecialitydentalclinic | 1 204 |
| 15 | እንዴት ነው የሚያምረው!😁
"ሰላም፤ ሄኖክ አሸብር እባላለሁ። በጥርስ መጎዳት ምክንያት ብዙ ቦታዎች ሳማርጥ ቆይቼ፣ በመጨረሻ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባየሁት መረጃ መሠረት ናታኖል የጥርስ ማዕከልን ምርጫዬ አድርጌ እዚህ ተገኝቻለሁ። በምርጫዬም እጅግ ደስተኛ ነኝ። ፈገግታዬ እንዲህ እንዲያምር ላደረጉኝ የናታኖል የጥርስ ህክምና ማዕከል ዶክተርዎች በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ።
ትክክለኛ የፈገግታ ታሪኮች በናታኖል ይጀምራሉ! እርስዎም የጥርስዎን ታሪክ በናታኖል ውብ እጆች ያሳምሩ።" ✨🦷
📍አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን
🦷ለፈገግታዎ ማን እንደ ናታኖል!
#የአርብፈገግታ #ከታካሚአንደበት #ናታኖልዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ | 1 229 |
| 16 | የቬኒየር (Veneer) ሕክምና
የቬኒየር ሕክምና የጠቆሩ፣ የተወለጋገዱ ወይም ክፍተት ያለባቸውን ጥርስዎች ሙሉ በሙሉ በመለወጥ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ተፈጥሯዊ የፈገግታ ውበትን የሚያላብስ ዘመናዊ የጥርስ ሕክምና ነው። ይህ አሠራር ጥርሶችዎን ቀለም ከመለወጥ በዘላቂነት ከመጠበቁ ባሻገር፣ የጥርስዎችዎን ጥንካሬ በመጨመር ለረጅም ዓመታት የሚቆይ አስተማማኝነቱ የተጠበቀ የጥርስ ህክምና ነው ።
ከላይ እንደምትመልከቱት ለውድ ደንበኛችን ጥራቱን በጠበቀ እና ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ሰርተንላታል በውጤቱም በጣም ደስተኛ ነበረች። እርስዎም ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል በመምጣት ይሄንን ዘመናዊ ሕክምና ማግኘት ይችላሉ።
ይምጡና ይጎብኙን!
📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ሕንፃ 4ኛ ፎቅ
☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ፦ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን
#ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ | 1 130 |
| 17 | ገሚ ስማይል (Gummy Smile) 👄✨
ገሚ ስማይል ሰዎች በሚስቁበት ወቅት ከጥርስ በላይ የድድ ክፍል በከፍተኛ ሁኔታ ጎልቶ የሚታይበት ሁኔታ ነው። ይህንን ሁኔታ ለማስተካከል የሚሰጠው አሰራር በዋነኝነት የሌዘር (Laser) ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሲስቁ የሚታየውን የድድና የጥርስ መጠን በማመጣጠን ፍጹም የተስተካከለ እና ማራኪ አቀማመጥ ይሰጠዋል። ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ይሄንን ዘመናዊ ሕክምና እሰጠ የሚገኝ ሲሆን፣ ከዚህ በተጨማሪ የድድዎ መስመር ተስተካክሎ ጥርስዎ ተደርድርዎ እንዲታይና ፈገግታዎ ተፈጥሯዊ ውበት እንዲላበስ እኛ ጋር ማስተካከል ይችላሉ።
ይምጡና ይጎብኙን!
📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ሕንፃ 4ኛ ፎቅ
☎️ ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ፦ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን
#ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ | 955 |
| 18 | 🎁የቀድሞ ጥያቄ የቅዳሜ ፌሽታ አሸናፊዎቻችን 🎉
ጥያቄ
ልጆች የመጀመሪያ ጥርስ የሚያወጡት ስንት ወር ከሆነ በኋላ ነው?
መልስ፡
ከተወለዱ 6 ወር ከሞላቸው በኃላ
እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ 🎁
ጆይን በማድረግ እና በየሳምንቱ ቅዳሜ ጥያቄ በመመለስ አሸናፊ ይሁኑ
እባክዎትን መልዕክቶ በሚደርሶ ሰዐት ስልክ ቁጥርዎን ቶሎ በመላክ ይተባበሩን
ቅዳሜ ፌሽታን ከናታኖል ጋር
ስለተሳተፉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 | 1 243 |
| 19 | 🎁 የሽልማት ሰዓት!
ጥያቄ
ከእንጨት መፋቂያ እና ከጥርስ ቡሩሽ የተሻል የሚያፅዳው የቱ ነው?
ለጥያቄዎቻችን ፈጣን እና ትክክለኛ ምላሽ ለሚሰጡ 10 እድለኞች የ100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል።
አሸናፊ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩፓችንን ጆይን ያድርጉ 👇
https://t.me/nathanolspecialitydentalclinic | 760 |
| 20 | ሆሊውድ ስማይል (Hollywood Smile)
የሆሊውድ ስማይል የጥርሶችን ቅርጽ፣ አሰላለፍ፣ መጠን እና ነጭነት ሙሉ በሙሉ በማስተካከል ፍጹም የፈገግታ ውበትን የሚያላብስ ዘመናዊ የጥርስ ሕክምና ነው። በዋነኝነት በጥርሶችዎ መካከል የሚከሰቱ ክፍተት፣ መደራረብ፣ እና የክለር መቀየር ችግሮችን ሙሉ በሙሉ በመቅረፍ ተፈጥሯዊና ብሩህ ፈገግታን ያላብስዎታል ። ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ይሄንን ዘመናዊ ህክምና እየሰጠ ይገኛል ከዚህ በተጨማሪ በፍሎራይድ ጥርስዎ ከጠቆረም ጭምር በሆሊውድ ስማይል እኛ ጋር ማስተካከል ይችላሉ።
ይምጡ እና ይጎብኙን
📍አድራሻችን ቦሌ ብራስ ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ፈጣን መረጃ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን 0930303333 ይደወሉልን
#ፈገግታ #የጥርሶጤና #ቀዳሚ #ጉዳያችን #ናታኖልስፔሻላይዝድዴንታልክሊኒክ #ፈገግታዎንይመልሱ | 827 |
