ግጥም
Open in Telegram
በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor
Show more4 823
Subscribers
+324 hours
+557 days
+23030 days
Posts Archive
4 826
መልካም_ዜና
ቀድመው የ #Notcoin ባለቤት ይሁኑ ፣ #Notcoin ሳያልቅቦ ቀድመው ከጆ ያስገቡ ፣
ቴሌግራም በቅርቡ ከ #Bitcoin ጋር የሚስተካከል #Notcoin የሚባል የገንዘብ አይነት አርቅቋል ፣
ይህን #Notcoin ልክ እንደ ፌደራል ባንክ (ገንዘብ አታሚ) የተወሰኑ የዲጂታል #Notcoin ኤክትሮኒክ ገንዘብ ዲጂታሊ አትሞ አዘጋጅቷል ፣
እነዚህን የተዘጋጁ ዲጂታል ገንዘቦች ለተጠቃሚዎቹ በጨዋታ (Game) መልክ በማከፋፈል ላይ ይገኛል ፣ እርሶም የድርሻዋን #ሳያልቅቦ ፈጥነው ይውሰዱ ፣
NB. ይህን ሲስተም (የተወሰኑ ኤሌክትሮኒክ ገንዘቦችን ማተም እና ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች ማከፍፈል) ከዚህ ቀደም #Bitcoin ተጠቅሞታል ፣ በአሁኑ ሰአት የቢትኮይን ዋጋ ከታች የተጠቀሰው ላይ ደርሷል
1 BTC(bitcoin) = $42,600 USD
ማን ያውቃል ከሆነ ሰአት በኋላ የ #Notcoin ዋጋ ከፍ ሊል ይችል ይሆናል ።
ዋጋው ከፍ ቢልም ባይልም አሁን ላይ ነፃ ስለሆነ ከጃችን ብናስገባው ይጠቅም ይሆን እንጂ አይጎዳንም ፣
ከታች በተጠቀሰው ሊንክ በመንካት ቀድመው የራሶን ድርሻ ይውሰዱ ፣
https://t.me/notcoin_bot?start=r_573790_14978408
4 826
https://t.me/notcoin_bot?start=r_573790_14978408
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
4 826
#ዘላለም_የሚኖር
ከእናት ገጽታ ላይ ከዓይናቸው መስተዋት
ደምቆ የተጻፈ ይነበባል እውነት
ማስተዋል ለቻለ ማየት ለታደለ
በህይወት ጀርባ ላይ ጥበብን ላዘለ
የእናት ገጽታ ነው የእውነት መዳረሻ
ዘላለም የሚኖር የፍቅር መናገሻ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
#መልካም_ምሽት_አይላቭዪ_React_ምታደርጉ 🫶
4 826
Ergaa kana Namaaf Affeeruun Badhaasa Torbee Kanaa Badhaafamaa.
Kun Baankii Oromiyaati
1. Dursa Liinkii armaan Gadii Tuqaa https://t.me/official_oromia_bank_bot?start=5305703538
2. Itti Aansuun Start kan jedhu tuqaa
3. Join Channel Kan jedhu Tuqaa
4. Gara BOT itti dubatti deebi'aa
5. Continue kan jedhu tuquun Liinkii ittiin namoota affeertan argattu
6. Liinkii argattan firaaf aantee keessaniif namoota qooda
Liinkii Kana yoo xiqqaate Namoota 50 f qoodaa
Hanguma Namootaaf qooddanniin hangi badhaafamtanis dabalaa deema.
Badhaasni keenya torbeetti yeroo hunda Badhaafamtoota ni qaqqaba
መልዕክቱን ያጋሩ፣ የዚህ ሳምንት ተሸላሚ ይሁኑ!
ይህ ኦሮሚያ ባንክ ነው!
1. በቅድሚያ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/official_oromia_bank_bot?start=5305703538
2. በመቀጠል Start የሚለውን ይጫኑ
3. Join Channel የሚለውን ይጫኑ
4. ወደ ቦቱ ይመለሱ
5. Continue የሚለውን ተጭነው የመጋበዣ ሊንክዎን ያግኙ
6. መልእክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ በየሳምንቱ ተሸላሚ ይሁኑ!
ሽልማቱ ሁሌም በየሳምንቱ አርብ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፣
4 826
#ወድቀው_ሳይነሱ
በጥጥሽ ባዘቶ በእንዝርትሽ ቀሰም
በፈትልሽ ሸማ ጨርቅ በጥለትሽ ቀለም
በሙያሽ ተማርከው
በውበትሽ ዝለው
የተንበረከኩት ወድቀው ሳይነሱ
ሌሎች ተራ ያዙ ከደጅሽ ደረሱ
ውበትሽ መብረቁ እያጉረመረመ
ስንቱ ከታዛሽ ስር ተረስቶ ከረመ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
#መልካም_ምሽት_አይላቭዪ_React_ምታደርጉ 🫶
4 826
🎚️ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!
👇👇Join ብላችሁ ተመልከቱት 👇👇
4 826
ሀብታም ከሹመኛ ውስኪ እያወረዱ
የድሀውን ሽሮ በግፍ ተራመዱ።
አብዛኛው ተርቦ ጥቂቱ እያገሳ
ከላይ ያለው ጠግቦ መሶቡ ተነሳ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 826
#ውስጤ_የሚፈራው
በምናብ ተጉዤ ከጥበብ ውቂያኖስ
የጨለፍኩት ታሪክ ሲነቀፍ ሲወደስ
እኔን ያሳዘነኝ የምናቤ ፍጡር በሞት የምቀጣው
"ያን" ገፀባህርይ ምስኪኑን ሳስብ ነው።
ውስጤ የሚፈራው የሚንቀጠቀጠው
እጄ ብዕር መያዝ ግራ የሚጋባው
ስቃይ መከራውን ሞትን ስፈርድ ነው
በራብ በውሃ ጥም በብርድ ስጠብሰው
ለሌሎች ደስታ እርሱን ሳንገላታው
ወይም ሴት ከሆነች የፈጠርኳት ፍጡር
በብዙ መከራ ስትዳክር ስታዛክር
ያኔ ልቤ ያዝናል ጥበብን ይረግማል
እጅግ ተጸጽቶ ብዕሩን ይጥላል።
ግን ደግሞ ግድ ነው በፍጡር መጨከን
አምላክም ይገድላል በምድር ቀሪ የለም።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
#መልካም_ምሽት_አይላቭዪ_React_ምታደርጉ 🫶
4 826
ከጎረቤትህ ቤት ሞት መጥቶ ሲጣራ
በቀጣይ አንተ ነህ በመኖር አትኩራ
አለሁ አለሁ አትበል በስጋ ምቾትህ
ነገ ባለተራ አንተም ተከታይ ነህ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 826
#አልገባሽምና
በእኔ ሀዘን ሳቂ
ሳለቅስ ድመቂ
ምን በወጣሽ አንቺ ከቶ አትጨነቂ
ተራው እስኪደርስሽ ደምቀሽ ተፍለቅለቂ
አንቺም በሰው ፍቅር ተማርከሽ ስቶድቂ
ያኔ ነው ፈተናሽ ያኔ ነው ከልቤ ፈጥነሽ የምትርቂ።
በእኔ የሳቅሽው ሳቅ ተሰፍሮ በጥርስሽ
ይደርስሻል ዞሮ አፍቅረሽ ሲጠሉሽ።
ለዛሬው ግን ሳቂ አይክፋሽ የኔ ማር
አልገባሽምና ሲፈቀሩ መክበር።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 826
ፀሐይ ብትጠልቅም ጨረቃዋን ጠብቅ
ጨረቃ ብጠፋም ከዋክብትን አድንቅ
ገንዘብ ቢቸግርህ መኖርህን ውደድ
በየምክንያቱ ማመስገንን ልመድ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
