es
Feedback
ግጥም

ግጥም

Ir al canal en Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Mostrar más
4 823
Suscriptores
+324 horas
+557 días
+23030 días
Archivo de publicaciones
💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ
💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ

መልካም_ዜና ቀድመው የ #Notcoin ባለቤት ይሁኑ ፣ #Notcoin ሳያልቅቦ ቀድመው ከጆ ያስገቡ ፣ ቴሌግራም በቅርቡ ከ #Bitcoin ጋር የሚስተካከል #Notcoin የሚባል የገንዘብ አይነት አርቅቋል ፣ ይህን #Notcoin ልክ እንደ ፌደራል ባንክ (ገንዘብ አታሚ) የተወሰኑ የዲጂታል #Notcoin ኤክትሮኒክ ገንዘብ ዲጂታሊ አትሞ አዘጋጅቷል ፣ እነዚህን የተዘጋጁ ዲጂታል ገንዘቦች ለተጠቃሚዎቹ በጨዋታ (Game) መልክ በማከፋፈል ላይ ይገኛል ፣ እርሶም የድርሻዋን #ሳያልቅቦ ፈጥነው ይውሰዱ ፣ NB. ይህን ሲስተም (የተወሰኑ ኤሌክትሮኒክ ገንዘቦችን ማተም እና ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች ማከፍፈል) ከዚህ ቀደም #Bitcoin ተጠቅሞታል ፣ በአሁኑ ሰአት የቢትኮይን ዋጋ ከታች የተጠቀሰው ላይ ደርሷል 1 BTC(bitcoin) = $42,600 USD ማን ያውቃል ከሆነ ሰአት በኋላ የ #Notcoin ዋጋ ከፍ ሊል ይችል ይሆናል ። ዋጋው ከፍ ቢልም ባይልም አሁን ላይ ነፃ ስለሆነ ከጃችን ብናስገባው ይጠቅም ይሆን እንጂ አይጎዳንም ፣ ከታች በተጠቀሰው ሊንክ በመንካት ቀድመው የራሶን ድርሻ ይውሰዱ ፣ https://t.me/notcoin_bot?start=r_573790_14978408

https://t.me/notcoin_bot?start=r_573790_14978408 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

#ዘላለም_የሚኖር ከእናት ገጽታ ላይ ከዓይናቸው መስተዋት ደምቆ የተጻፈ ይነበባል እውነት ማስተዋል ለቻለ ማየት ለታደለ በህይወት ጀርባ ላይ ጥበብን ላዘለ የእናት ገጽታ ነው የእውነት መዳረሻ ዘላለም የሚኖር የፍቅር መናገሻ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ #መልካም_ምሽት_አይላቭዪ_React_ምታደርጉ 🫶

Gusy Real New Start Eyederegachhu Share Adrgut

Ergaa kana Namaaf Affeeruun Badhaasa Torbee Kanaa Badhaafamaa. Kun Baankii Oromiyaati 1. Dursa Liinkii armaan Gadii Tuqaa htt
Ergaa kana Namaaf Affeeruun Badhaasa Torbee Kanaa Badhaafamaa. Kun Baankii Oromiyaati 1. Dursa Liinkii armaan Gadii Tuqaa https://t.me/official_oromia_bank_bot?start=5305703538 2. Itti Aansuun Start kan jedhu tuqaa 3. Join Channel Kan jedhu Tuqaa 4. Gara BOT itti dubatti deebi'aa 5. Continue kan jedhu tuquun Liinkii ittiin namoota affeertan argattu 6. Liinkii argattan firaaf aantee keessaniif namoota qooda Liinkii Kana yoo xiqqaate Namoota 50 f qoodaa Hanguma Namootaaf qooddanniin hangi badhaafamtanis dabalaa deema. Badhaasni keenya torbeetti yeroo hunda Badhaafamtoota ni qaqqaba መልዕክቱን ያጋሩ፣ የዚህ ሳምንት ተሸላሚ ይሁኑ! ይህ ኦሮሚያ ባንክ ነው! 1. በቅድሚያ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/official_oromia_bank_bot?start=5305703538 2. በመቀጠል Start የሚለውን ይጫኑ 3. Join Channel የሚለውን ይጫኑ 4. ወደ ቦቱ ይመለሱ 5. Continue የሚለውን ተጭነው የመጋበዣ ሊንክዎን ያግኙ 6. መልእክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ በየሳምንቱ ተሸላሚ ይሁኑ! ሽልማቱ ሁሌም በየሳምንቱ አርብ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፣

🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋 ሎሚ ብወረዉር ደረቷን መታሁት ምነው የጡቷን ስር ልቧን ባገኘሁት          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

ሎሚ ብወረዉር ደረቷን መታሁት ምነው የጡቷን ስር ልቧን ባገባገኘሁት @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

✝እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ✝ መልካም በዓል
✝እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ✝ መልካም በዓል

#ወድቀው_ሳይነሱ በጥጥሽ ባዘቶ በእንዝርትሽ ቀሰም በፈትልሽ ሸማ ጨርቅ በጥለትሽ ቀለም በሙያሽ ተማርከው በውበትሽ ዝለው የተንበረከኩት ወድቀው ሳይነሱ ሌሎች ተራ ያዙ ከደጅሽ ደረሱ ውበትሽ መብረቁ እያጉረመረመ ስንቱ ከታዛሽ ስር ተረስቶ ከረመ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ #መልካም_ምሽት_አይላቭዪ_React_ምታደርጉ 🫶

🎚️ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!! 👇👇Join ብላችሁ ተመልከቱት 👇👇
🎚️ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!! 👇👇Join ብላችሁ ተመልከቱት 👇👇

💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ
💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ

ሀብታም ከሹመኛ ውስኪ እያወረዱ የድሀውን ሽሮ በግፍ ተራመዱ። አብዛኛው ተርቦ ጥቂቱ እያገሳ ከላይ ያለው ጠግቦ መሶቡ ተነሳ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ውስጤ_የሚፈራው በምናብ ተጉዤ ከጥበብ ውቂያኖስ የጨለፍኩት ታሪክ ሲነቀፍ ሲወደስ እኔን ያሳዘነኝ የምናቤ ፍጡር በሞት የምቀጣው "ያን" ገፀባህርይ ምስኪኑን ሳስብ ነው። ውስጤ የሚፈራው የሚንቀጠቀጠው እጄ ብዕር መያዝ ግራ የሚጋባው ስቃይ መከራውን ሞትን ስፈርድ ነው በራብ በውሃ ጥም በብርድ ስጠብሰው ለሌሎች ደስታ እርሱን ሳንገላታው ወይም ሴት ከሆነች የፈጠርኳት ፍጡር በብዙ መከራ ስትዳክር ስታዛክር ያኔ ልቤ ያዝናል ጥበብን ይረግማል እጅግ ተጸጽቶ ብዕሩን ይጥላል። ግን ደግሞ ግድ ነው በፍጡር መጨከን አምላክም ይገድላል በምድር ቀሪ የለም። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ #መልካም_ምሽት_አይላቭዪ_React_ምታደርጉ 🫶

ከጎረቤትህ ቤት ሞት መጥቶ ሲጣራ በቀጣይ አንተ ነህ በመኖር አትኩራ አለሁ አለሁ አትበል በስጋ ምቾትህ ነገ ባለተራ አንተም ተከታይ ነህ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#አልገባሽምና በእኔ ሀዘን ሳቂ ሳለቅስ ድመቂ ምን በወጣሽ አንቺ ከቶ አትጨነቂ ተራው እስኪደርስሽ ደምቀሽ ተፍለቅለቂ አንቺም በሰው ፍቅር ተማርከሽ ስቶድቂ ያኔ ነው ፈተናሽ ያኔ ነው ከልቤ ፈጥነሽ የምትርቂ። በእኔ የሳቅሽው ሳቅ ተሰፍሮ በጥርስሽ ይደርስሻል ዞሮ አፍቅረሽ ሲጠሉሽ። ለዛሬው ግን ሳቂ አይክፋሽ የኔ ማር አልገባሽምና ሲፈቀሩ መክበር። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ
💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ

ፀሐይ ብትጠልቅም ጨረቃዋን ጠብቅ ጨረቃ ብጠፋም ከዋክብትን አድንቅ ገንዘብ ቢቸግርህ መኖርህን ውደድ በየምክንያቱ ማመስገንን ልመድ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ