en
Feedback
ግጥም

ግጥም

Open in Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Show more
5 369
Subscribers
+1024 hours
+627 days
+20430 days
Posts Archive
የግጥም ህይወት ለግጥም አፍቃሪያን የተከፈተ ቻናል

#አጀብ_ነው_ሰውነት የሰው ልጅ ተፈጥሮ ሲዳሰስ በትኩረት እጀባን ይወዳል ከውልደት እስከሞት ሲወለድ ታጅቦ በማርያም ስም ደምቆ ደግሞም አደግ ሲል አውቆ ተመርቆ ሲዳርም ታጅቦ በዘፈን እልልታ ሲሞትም የሚሸኝ በብዙ ዋይታ ታጅቦ ተወልዶ ታጅቦ የሚሞት ከአፈር ለአፈር ነዋሪ አጀብ ነው ሰውነት። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

photo content

💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ
💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ

«ከጎራው ዘልቄ እስኪ ልነጋገር ካለ ሰው ቢወዱት ምን ያደርጋል አገር? የኔ ውብ ከተማ ህንፃ መች ሆነና የድንጋይ ክምር የኔ ውብ ከተማ መንገድ መች ሆነና የድንጋይ አጥር የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ አገር የሰው ልጅ ልብ ነው የሌለው ዳርቻ የሌለው ድንበር። ህንፃው ምን ቢረዝም ምን ቢፀዳ ቤቱ መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድነው ውበቱ!?" @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

photo content

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን::  መልካም የገና በዓል!

"....It's a love so tangible, so hauntingly intimate, that my subconscious weaves a tapestry of emotions that linger long after the dawn has broken."

#ቅንና_ክፉ የቅን ሰዎች ቅኔ የቅን ሰዎች ዜማ ተካፍሎ መብላት ነው በፍቅር አውድማ ሰምና ወርቅ ያለው የልባቸው ምስጢር ቅኝቱ ቅርብ ነው ታማኝ ነው ለእግዚአብሔር የክፉ ሰው ቅኔ የክፉ ሰው ዜማ ቀምቶ መብላት ነው በጥላቻ አውድማ ፍቅር ያልገባቸው ለሰይጣን ያደሩ ሌላውን ጥለው ነው በሀብት የሚከብሩ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ቤተሰብ እንዴት ናችሁ🙌 ሜምበር እየጨመረ አይደለም why? የደበራችሁ ነገር መስተካከል አለበት የምትሉትን ንገሩኝ ታዛዥ ነኝ ደግሞ ዝም ብላችሁ ማንበብ አይነፋም🤔 React እና share አድርጉ😍😍

ቤተሰብ እንዴት ናችሁ🙌 ሜምበር እየጨመረ አይደለም why? የደበራችሁ ነገር መስተካከል አለበት የምትሉትን ንገሩኝ ታዛዥ ነኝ ደግሞ ዝም ብላችሁ ማንበብ አይነፋም🤔 React እና share አድርጉ😍😍

ቤተሰብ እንዴት ናችሁ🙌 ሜምበር እየጨመረ አይደለም why? የደበራችሁ ነገር መስተካከል አለበት የምትሉትን ንገሩኝ ታዛዥ ነኝ ደግሞ ዝምብላችሁ ማንበብ አይነፋም React እና share አድርጉ😍😍

#እንኳን_ነፍስ_ሊድን ልብ ቂም አርግዞ ዝክርን ቢዘክሩ ዳዊት ይዞ ውሎ ዳዊት ይዞ ቢያድሩ ለጽድቅ ያልታደለ ጠማማ ልብ ይዞ ማንስ ድኖ ያውቃል ጥላቻን አርግዞ እህት ወንድም ጠልቶ አሜን አሜን ቢሉ አምላክ አምላክ ብሎ ምን ቢሸነግሉ ልብ እንጂ መዳኛው ከእግዜር አስታራቂ ማስመሰል አይደለም በምላስ አዋቂ። የሰው ሀቅን በልቶ አስራትን ቢያወጡ ውስጥ እየሰሰተ ለድሃው ቢሰጡ እንኳን ነፍስ ሊያድን አይበጅም ለስጋ በፈሪሳውያን ስልት አይገኝም ጸጋ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ብስልና ጥሪ አንድ ላይ ተጥዶ ጥሬው እስኪበስል ይፈጃል ማገዶ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ተናገር ክራሬ የልቤን ዝምታ ያለፈውን ህይወት መልስ በትዝታ አንደበቴ አይችልም የውስጤን መናገር እስኪ አንደበት ሁነኝ ስማኝ አንተ ክራር። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ
💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ