en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

Open in Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

Show more
731
Subscribers
-124 hours
-47 days
-730 days
Posts Archive
በዛሬው ዕለት በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ውዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የደብረታቦር (ቡሄ) ክብረበዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ዋለ ። የአመት ሰው ይበለን ነሀሴ 12/12/2015 ዓ.ም ለታሪክ ይቀመጥ

ለትውስታ ለታሪክ ይቀመጥ🙏 በ9/12/13 ዓ.ም የፈ/ጥ/ሰ/ት/ቤት የህፃናት የኪነ ጥበብ ምድብ ለዝክረ ቅዱስ ሚካኤል ቀን የኪነ ጥበብ ዝግጅት ለማቅረብ ሲዘጋጁ። መልካም ምሽት
+4
ለትውስታ ለታሪክ ይቀመጥ🙏 በ9/12/13 ዓ.ም የፈ/ጥ/ሰ/ት/ቤት የህፃናት የኪነ ጥበብ ምድብ ለዝክረ ቅዱስ ሚካኤል ቀን የኪነ ጥበብ ዝግጅት ለማቅረብ ሲዘጋጁ። መልካም ምሽት

ትላንትን በትዝታ በትውስታ መነፅራችን ስንመለከት ካገኘናቸው አንዱ ይሄ ነበር።

በዛሬው ዕለት በፈለገ ጥበብ  አባላት ግንኙነት ክፍል አዘጋጅነት በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኙ የዩንቨርስቲ እየተማሩ ያሉ ዘንድሮ የዩንቨርስቲ ትምህርት የሚያጠናቅቁ እና በዘንድ አመት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ የ12 ክፍል ተማሪዎች በአንድነት የምክረ እና የትምህርተ ወንጌል መርሀግብር ተከናውኗል። የፕሮግራሙን ላይም ወደ ዩንቨርስቲ የሚሄዱ ተማሪዎች ከዩንቨርስቲ ተማሪዎች የተወሰነ ምክርና ልምድ የወሰዱበት ተመሪቂ ተማሪዎችም አሁን በስራ ላይ ካሉት ተሞክሮ የወስዱበት ሆኖ አልፏል ይህ ኘሮግራም ቀጣይነት የሚኖረው ሲሆን ቀጣዩን የምናሳውቅ ይሆናል። መርሀግብሩ መልካም እና ይበል ይቀጥል የሚያስብል ነው። መልካም ምሽት 29/11/2015 ዓ.ም ቢሾፍቱ /ኢትዮጵያ #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM የፈለገ ጥበብ መረጃ ሚዲዳ እና ህዝብ ግንኙነት ክፍል።

የ2015 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም