️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
Open in Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
Show more731
Subscribers
-124 hours
-47 days
-730 days
Posts Archive
እንኳን ለኃያሉ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም ለታሪክ ይቀመጥ ዘንድ በካሜራችን ካስቀረነው እናካፍል ዘንድ ወደድን።
እግዚአብሔር ይመስገን በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት በጎ አድራጎት ክፍል ባዘጋጀው ጉዞ ወደ ኩሊስ አብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ባደረግነው መርሀግብር በበጎ ፈቃደኞች እና ሰንበት ትምህርትቤታችን የመልካምነት አርአያ የሆነውን የበጎ አድራጎት ስራ ሰርተን በሰላም ተመልሰናል።
ሀምሌ 16/2015 ዓ.ም
ቢሾፍቱ/ኢትዮጵያ
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ
#FTM
