️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
Відкрити в Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
Показати більше731
Підписники
-124 години
-47 днів
-730 днів
Архів дописів
በዛሬው ዕለት በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ውዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የደብረታቦር (ቡሄ) ክብረበዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ዋለ ።
የአመት ሰው ይበለን
ነሀሴ 12/12/2015 ዓ.ም
ለታሪክ ይቀመጥ
ለትውስታ ለታሪክ ይቀመጥ🙏 በ9/12/13 ዓ.ም የፈ/ጥ/ሰ/ት/ቤት የህፃናት የኪነ ጥበብ ምድብ ለዝክረ ቅዱስ ሚካኤል ቀን የኪነ ጥበብ ዝግጅት ለማቅረብ ሲዘጋጁ።
መልካም ምሽት
ትላንትን በትዝታ በትውስታ መነፅራችን ስንመለከት ካገኘናቸው አንዱ ይሄ ነበር።
በዛሬው ዕለት በፈለገ ጥበብ አባላት ግንኙነት ክፍል አዘጋጅነት በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኙ የዩንቨርስቲ እየተማሩ ያሉ ዘንድሮ የዩንቨርስቲ ትምህርት የሚያጠናቅቁ እና በዘንድ አመት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ የ12 ክፍል ተማሪዎች በአንድነት የምክረ እና የትምህርተ ወንጌል መርሀግብር ተከናውኗል። የፕሮግራሙን ላይም ወደ ዩንቨርስቲ የሚሄዱ ተማሪዎች ከዩንቨርስቲ ተማሪዎች የተወሰነ ምክርና ልምድ የወሰዱበት ተመሪቂ ተማሪዎችም አሁን በስራ ላይ ካሉት ተሞክሮ የወስዱበት ሆኖ አልፏል ይህ ኘሮግራም ቀጣይነት የሚኖረው ሲሆን ቀጣዩን የምናሳውቅ ይሆናል።
መርሀግብሩ መልካም እና ይበል ይቀጥል የሚያስብል ነው።
መልካም ምሽት
29/11/2015 ዓ.ም
ቢሾፍቱ /ኢትዮጵያ
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ
#FTM
የፈለገ ጥበብ መረጃ ሚዲዳ እና ህዝብ ግንኙነት ክፍል።
