en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

Open in Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

Show more
731
Subscribers
-124 hours
-47 days
-730 days
Posts Archive
እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ እያንል በዛሬው ዕለት በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የነበረው የንግስ ክብረበዓል ይህን ይመስል ነበር። 01/01/2016 ዓ.ም

የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ለጊዜያዊው አዳራሽ የቦታ የፅዳት መርሀግብር ላይ።

በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኙ የተመራቂ ተማሪዎች መርሀግብር በዛሬው ዕለት በአማረ እና ሊረሳ በማይችል ሁኔታ ተከብሮ አለፈ። በመርሀግብሩላይም በዓውደምህረት ላይ የመዝሙር ይትምህርተ ወንጌል  እና የቃልኪዳን መስቀል የታሰረ ሲሆን በሰንበት ትምህርት ቤቱ መሰባሰቢያ አዳራሽም የነዳያንን ምገባ እና የትምህርተ ወንጌል  መርሀግብር ተካሄድዋል ። ይህ መርሀግብር በጣም ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘነው ይበል ይቀጥል እያልን ከልብ እናበረታታለን። የፈለገ ጥበብ ሚዲያ ክፍል ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር ††† https://t.me/felegetibebmedia ነሀሴ 21/2015 ዓ.ም

በዛሬው ዕለት በደብረዘይት ደብረ መፅኤት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ዕርገት ክብረ በዓል በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ። ነሀሴ 16/2015 ዓ.ም ቢሾፍቱ/ኢትዮጵ
+9
በዛሬው ዕለት በደብረዘይት ደብረ መፅኤት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ዕርገት ክብረ በዓል በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ። ነሀሴ 16/2015 ዓ.ም ቢሾፍቱ/ኢትዮጵያ

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ) - Statistics & analytics of Telegram channel @felegetibebimage