️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
Ir al canal en Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
Mostrar más731
Suscriptores
-124 horas
-47 días
-730 días
Archivo de publicaciones
እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ እያንል በዛሬው ዕለት በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የነበረው የንግስ ክብረበዓል ይህን ይመስል ነበር።
01/01/2016 ዓ.ም
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ለጊዜያዊው አዳራሽ የቦታ የፅዳት መርሀግብር ላይ።
በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኙ የተመራቂ ተማሪዎች መርሀግብር በዛሬው ዕለት በአማረ እና ሊረሳ በማይችል ሁኔታ ተከብሮ አለፈ።
በመርሀግብሩላይም በዓውደምህረት ላይ የመዝሙር ይትምህርተ ወንጌል እና የቃልኪዳን መስቀል የታሰረ ሲሆን በሰንበት ትምህርት ቤቱ መሰባሰቢያ አዳራሽም የነዳያንን ምገባ እና የትምህርተ ወንጌል መርሀግብር ተካሄድዋል ።
ይህ መርሀግብር በጣም ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘነው ይበል ይቀጥል እያልን ከልብ እናበረታታለን።
የፈለገ ጥበብ ሚዲያ ክፍል
††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††
https://t.me/felegetibebmedia
ነሀሴ 21/2015 ዓ.ም
በዛሬው ዕለት በደብረዘይት ደብረ መፅኤት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ዕርገት ክብረ በዓል በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ።
ነሀሴ 16/2015 ዓ.ም
ቢሾፍቱ/ኢትዮጵያ
