en
Feedback
ኢትዮጲክ -Ethiopique

ኢትዮጲክ -Ethiopique

Open in Telegram

Local News for the DMV area Ethiopians and Eritreans.

Show more
2 550
Subscribers
-124 hours
-247 days
-12230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+2
in 1 channels
August '26
+7
in 0 channels
Get PRO
July '26
+434
in 0 channels
Get PRO
June '26
+2 003
in 0 channels
Get PRO
May '26
+82
in 0 channels
Get PRO
April '26
+2
in 0 channels
Get PRO
March '26
+9
in 0 channels
Get PRO
February '26
+3
in 0 channels
Get PRO
January '26
+5
in 0 channels
Get PRO
December '25
+8
in 0 channels
Get PRO
November '25
+6
in 0 channels
Get PRO
October '25
+13
in 0 channels
Get PRO
September '25
+5
in 0 channels
Get PRO
August '25
+10
in 0 channels
Get PRO
July '25
+6
in 0 channels
Get PRO
June '25
+10
in 0 channels
Get PRO
May '25
+17
in 0 channels
Get PRO
April '25
+8
in 0 channels
Get PRO
March '25
+7
in 0 channels
Get PRO
February '25
+18
in 0 channels
Get PRO
January '25
+30
in 0 channels
Get PRO
December '24
+8
in 0 channels
Get PRO
November '24
+173
in 0 channels
Get PRO
October '24
+14
in 0 channels
Get PRO
September '24
+177
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September0
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September+1
02 September+1
01 September0
Channel Posts
የሞንትጎመሪ ካውንቲ ካውንስል አባል እና ለካውንቲ ኤክስኪዩቲቭ እጩ የሆኑት ዊል ጃዋንዶ የቅርጫት ኳስ በመጫወት ላይ ሳሉ የልብ ድካም (Heart Attack) አጋጥሟቸው ወደ ሆስፒታል ከተወሰዱ በኋላ
የሞንትጎመሪ ካውንቲ ካውንስል አባል እና ለካውንቲ ኤክስኪዩቲቭ እጩ የሆኑት ዊል ጃዋንዶ የቅርጫት ኳስ በመጫወት ላይ ሳሉ የልብ ድካም (Heart Attack) አጋጥሟቸው ወደ ሆስፒታል ከተወሰዱ በኋላ በማገገም ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ። ስለ ጤና ሁኔታቸው እና ስለሚቀጥለው ሂደት የተሰጠውን ሙሉ መግለጫ ሊንኩን ተጭነው ያንብቡ። ዝርዝሩ 👇🏾 https://ethiopique.com/will-jawando-recovering-after-heart-attack/

2
የ2026 የኢትዮጵያ ቀን በዓል በሲልቨር ስፕሪንግ ቬተራንስ ፕላዛ በድምቀት በመካሄድ ላይ ይገኛል! ድንኳኖች እየተተከሉ፣ የሙዚቃ፣ የፋሽን ትርኢት እና የህፃናት መርሃ ግብሮች ደምቀው ቀጥለዋል። ከቤ
የ2026 የኢትዮጵያ ቀን በዓል በሲልቨር ስፕሪንግ ቬተራንስ ፕላዛ በድምቀት በመካሄድ ላይ ይገኛል! ድንኳኖች እየተተከሉ፣ የሙዚቃ፣ የፋሽን ትርኢት እና የህፃናት መርሃ ግብሮች ደምቀው ቀጥለዋል። ከቤተሰብዎ ጋር በመገኘት የዚህን ልዩ ቀን አካል ይሁኑ! ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ። https://ethiopique.com/ethiopian-day-festival-2026-silver-spring-veterans-plaza/
516
3
በወርሃዊ የመንገድ ጽዳት መርሃ ግብራችን በመገኘት ላካፈላችሁት ሃይል እና ጉልበት እንዲሁም ለተሰባሰባችሁ የማህበረሰባችን አባላት እና ጎረቤቶች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። በተጨማሪም ከእኛ ጋር በመሆ+2
በወርሃዊ የመንገድ ጽዳት መርሃ ግብራችን በመገኘት ላካፈላችሁት ሃይል እና ጉልበት እንዲሁም ለተሰባሰባችሁ የማህበረሰባችን አባላት እና ጎረቤቶች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። በተጨማሪም ከእኛ ጋር በመሆን በመሳተፍ መልካም ውይይት ስላደረጉ የሞንጎምሪ ካውንቲ ምክር ቤት አባል ኬት ስዋርት Councilmember Kate Stewart ልዩ ምስጋና እናቀርባለን። የማህበረሰብን ድምፅ ማዳመጥ ያለውን ትልቅ ዋጋ በጥልቅ እናምናለን፤ ከሕዝብ ተወካዮቻችን እና የቢሮ ኃላፊዎቻችን ጋር በአካልና በቅርርብ ለመገናኘት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠር በመቻላችንም ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል። የህብረተሰብ አባላትን በአካል ተገናኝቶ ማነጋገር፣ አብሮ መስራት እና አካባቢያችንን መንከባከብ ሁልጊዜም እንደ ባህል መልመድና ለልጆቻችንም አርአያ መሆን ያስፈልጋል::
599
4
የሞንጎምሪ ካውንቲ የአደጋ ጊዜ ማናጅመንት እና የሀገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ (Office of Emergency Management and Homeland Security) ለአንዳንድ የ'Alert Montgom
የሞንጎምሪ ካውንቲ የአደጋ ጊዜ ማናጅመንት እና የሀገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ (Office of Emergency Management and Homeland Security) ለአንዳንድ የ'Alert Montgomery' የድንገተኛ አደጋ መረጃዎች በድረ-ገጽ ላይ የተመሰረተ የትርጉም አገልግሎት መጀመሩን ዛሬ ሴፕቴምበር 4 አስታውቋል። በአዲሱ አገልግሎት ከተካተቱት ቋንቋዎች መካከል አማርኛ አንዱ ነው። ዝርዝሩ 👇🏾 https://ethiopique.com/2026-09-04-montgomery-county-emergency-alert-translation-amharic/
646
5
የሜሪላንድ ትራንዚት አስተዳደር (Maryland Transit Administration - MTA) ከሰኞ፣ ሴፕቴምበር 28፣ 2026 ጀምሮ በሳምንቱ የስራ ቀናት በብሩንስዊክ መስመር (Brunswick Li
የሜሪላንድ ትራንዚት አስተዳደር (Maryland Transit Administration - MTA) ከሰኞ፣ ሴፕቴምበር 28፣ 2026 ጀምሮ በሳምንቱ የስራ ቀናት በብሩንስዊክ መስመር (Brunswick Line) ጣቢያዎች እና በባልቲሞር ካምደን ጣቢያ (Baltimore Camden Station) መካከል በቀጥታ የሚጓዙ የ MARC ባቡሮችን ማስተናገድ ይጀምራል። ዝርዝሩ 👇🏾 https://ethiopique.com/2026-09-03-new-marc-trains-brunswick-baltimore/
614
6
በቨርጂንያ የአርሊንግተን ካውንቲ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች እና የሕዝብ ዩኒቨርሲቲዎች፦ ብቁ ለሆኑ ፕሮጀክቶች እስከ $25,000 የሚደርስ የምግብ ዋስትና ድጋፍ (Food Security Grant)
በቨርጂንያ የአርሊንግተን ካውንቲ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች እና የሕዝብ ዩኒቨርሲቲዎች፦ ብቁ ለሆኑ ፕሮጀክቶች እስከ $25,000 የሚደርስ የምግብ ዋስትና ድጋፍ (Food Security Grant) የገንዘብ ድጋፍ አዘጋጅቼያለሁ ብሏል። የአርሊንግተን ካውንቲ የምግብ ዋስትና ስትራቴጂክ ዕቅድን (Food Security Strategic Plan) ለሚደግፉ ሥራዎች በድምሩ $150,000 የሚሰጥ ይሆናል። 🗓️ የማመልከቻው ማብቂያ ጊዜ፦ ኦክቶበር 5, 2026 በ 10 pm ላይ። ድርጅትዎ በምግብ አቅርቦት ተደራሽነት፣ ርሃብን በማስታገስ ወይም በማህበረሰብ የምግብ ዋስትና ላይ የሚሰራ ከሆነ፣ ወይንም ያን መሰል ፕሮጀክቶች ይዘው መቅረብ ከፈለጉ የዚህን ዜና ዝርዝር ሊንኩን ተከትለው በመሄድ ያንብቡ። ድርጅቶች ከአርሊንግተን ውጪ የተቋቋሙ ቢሆኑም ማመልከት ይችላሉ። https://ethiopique.com/2026-09-02-arlington-opens-food-security-grant-applications/
1 299
7
በማህበረሰባችን ውስጥ የአእምሮ ጤና ተግዳሮቶች እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በደረሱበት በዚህ ወቅት፣ በውሳኔ ሰጪነት ጠረጴዛ ዙሪያ የእኛ ድምጽና ውክልና መኖር ከምንጊዜውም በላይ ወሳኝ ነው። የሞንጎምሪ
በማህበረሰባችን ውስጥ የአእምሮ ጤና ተግዳሮቶች እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በደረሱበት በዚህ ወቅት፣ በውሳኔ ሰጪነት ጠረጴዛ ዙሪያ የእኛ ድምጽና ውክልና መኖር ከምንጊዜውም በላይ ወሳኝ ነው። የሞንጎምሪ ካውንቲ የአእምሮ ጤና አማካሪ ኮሚቴ 14 ክፍት ቦታዎችን ለማሟላት አመልካቾችን እየፈለገ ይገኛል። ፖሊሲዎች፣ በጀቶች እና አገልግሎቶች ማህበረሰባችንን በሚጠቅም መልኩ እንዲቀረጹ ቀጥተኛ ተፅዕኖ ለመፍጠር እባካችሁ አመልክቱ፤ በቦታው ለማገልገል ካልቻሉ ደግሞ ለዚህ ሚና ብቁ ናቸው ለሚሏቸውን ሰዎች በማጋራትና ሼር በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩ። ማመልከቻው እስከ ሴፕቴምበር 21, 2026 ድረስ ክፍት ነው። ሙሉ መረጃውን እና የማመልከቻውን ሊንክ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ። https://ethiopique.com/montgomery-county-mental-health-advisory-committee-applicants/
775
8
ማስታወቂያ ጆንስ ሆፕኪንስ የነርሲንግ ትምህርት ቤት (Johns Hopkins School of Nursing) በውጭ አገር የተወለዱ ስደተኛ ሴቶች ስለ ቢሼፕ (BSHAPE) የምርምር ጥናት የበለጠ እንዲማ
ማስታወቂያ ጆንስ ሆፕኪንስ የነርሲንግ ትምህርት ቤት (Johns Hopkins School of Nursing) በውጭ አገር የተወለዱ ስደተኛ ሴቶች ስለ ቢሼፕ (BSHAPE) የምርምር ጥናት የበለጠ እንዲማሩ እየጋበዘ ይገኛል። ዕድሜዎ 18 ወይም ከዚያ በላይ ከሆነ፣ የማንኛውም ዘር ወይም ዜግነት ያላቸው በውጭ አገር የተወለዱ ስደተኛ ሴት ከሆኑ፣ ደጋግመው ለሚከሰቱ አስጨናቂ የሕይወት ተሞክሮዎች ተጋልጠው የሚያውቁ ከሆነ፣ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ኮምፒውተር ወይም ስማርት ስልክ ከኢንተርኔት ጋር መጠቀም የሚችሉ ከሆኑ ለዚህ ጥናት ብቁ ሊሆኑ ይችላሉ።ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እና ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ፦ https://nursing.jhu.edu/bshape/bshape-about-the-research-study/ ለጥያቄዎች በ 443 203 8628 ይደውሉ ወይም በ bshape@jhu.edu ኢሜይል ያድርጉ።
804
9
ሴፕቴምበር 11 ከ25 ዓመታት በኋላ፦ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ደስታ፣ ዓለም አቀፍ ሀዘን እና የማይረሱ የሦስት ኢትዮጵያውያን ህይወት። በዚያ አስከፊ ጥቃት ህይወታቸውን ያጡትን እስከዳር መላኩን፣ ጀማ
ሴፕቴምበር 11 ከ25 ዓመታት በኋላ፦ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ደስታ፣ ዓለም አቀፍ ሀዘን እና የማይረሱ የሦስት ኢትዮጵያውያን ህይወት። በዚያ አስከፊ ጥቃት ህይወታቸውን ያጡትን እስከዳር መላኩን፣ ጀማል ለገሰ ዴሳንቲስን እና ዶ/ር የኔነህ በትሩን እንዲሁም የተከፈለውን መስዋዕትነት እና የተቋማትን ለውጥ የሚዘክረውን የ9/11 መታሰቢያ ልዩ ሙሉ ዘገባ ሊንኩን ተጭነው ያንብቡ። https://ethiopique.com/september-11-25-years-ethiopian-new-year-remembrance/
713
10
የአርሊንግተን ካውንቲ ቅዳሜ፣ ሴፕቴምበር 5፣ 2026 ለሚካሄደው 24ኛው ዓመታዊ የአርሊንግተን ፖሊስ፣ እሳት አደጋ፣ ሸሪፍ እና የድንገተኛ አደጋ መገናኛ ማዕከል (ECC) በፔንታገን እና በክሪስታል
የአርሊንግተን ካውንቲ ቅዳሜ፣ ሴፕቴምበር 5፣ 2026 ለሚካሄደው 24ኛው ዓመታዊ የአርሊንግተን ፖሊስ፣ እሳት አደጋ፣ ሸሪፍ እና የድንገተኛ አደጋ መገናኛ ማዕከል (ECC) በፔንታገን እና በክሪስታል ሲቲ ዙሪያ የታቀዱ የ9/11 መታሰቢያ የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድርን በማስመልከት የመንገድ፣ የመውጫና መግቢያ መንገዶች (ramps) እና የፓርኪንግ ገደቦች መኖራቸውን አስታውቋል። ዝርዝሩ 👇🏾 https://ethiopique.com/2026-08-28-arlington-road-closures-memorial-run/
805
11
በቤተስዳ I-270 አውራ ጎዳና ላይ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሁለት ቨርጂንያ ሴቶች ህይወት አለፈ ዝርዝሩ 👇🏾 https://ethiopique.com/2026-08-30-bethesda-wrong-way
በቤተስዳ I-270 አውራ ጎዳና ላይ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሁለት ቨርጂንያ ሴቶች ህይወት አለፈ ዝርዝሩ 👇🏾 https://ethiopique.com/2026-08-30-bethesda-wrong-way-crash-two-virginia-women-killed/
689
12
የኢትዮጲክ አዲሱ የዜና መጽሔት (Newsletter) ነገ ጠዋት ለተመዝጋቢዎቻችን በቀጥታ በኢሜይል ይላካል! እርስዎም ይህ እትም እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይመዝገቡ (ሰብስክራይብ ያድርጉ)። በነገው እትማ
የኢትዮጲክ አዲሱ የዜና መጽሔት (Newsletter) ነገ ጠዋት ለተመዝጋቢዎቻችን በቀጥታ በኢሜይል ይላካል! እርስዎም ይህ እትም እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይመዝገቡ (ሰብስክራይብ ያድርጉ)። በነገው እትማችን ውስጥ ከሚካተቱት ዋና ዋና ርዕሰ ጉዳዮች መካከል፦ *የማህበረሰብ ድጋፍ፦ የሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤት ተማሪዎቹ ሚካኤልና ኒኮላስ ለስደተኞች እያደረጉት ስላለው አርዓያነት ያለው ድጋፍ፤ *አዲስ የግብር ሕግ፦ ከጃንዋሪ 2027 ጀምሮ በሜሪላንድ ተቀጣሪዎች ደሞዝ ላይ ተፈጻሚ ስለሚሆነው አዲስ ታክስ ዝርዝር መረጃ፤ *የትራንስፖርት ወሬዎች፦ የሞንጎምሪ ካውንቲ የሬድ ላይን (Red Line) ባቡር ጥገና መጠናቀቅን ተከትሎ የቀረቡ አማራጭ አውቶቡሶች እንዲሁም የራይድ ኦን አዳዲስ መስመሮች ማሻሻያ፤ *የስደተኞችና የፌደራል ጉዳዮች፦ የቨርጂኒያ ሜዲኬይድ አዳዲስ አሰራሮች ነገ ጠዋት ወደ ኢሜይል ሳጥንዎ በቀጥታ እንዲደርስዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦ https://mailchi.mp/eef309e2301b/ixe7m6uotn
895
13
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ዲስትሪክት 8 የዩቲሊቲ ክፍያ ዕገዛ ማመልከቻ ማለቂያ ቀን ኦገስት 31 መሆኑ ተገለጸ https://ethiopique.com/2026-08-29-prince-georges-county-
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ዲስትሪክት 8 የዩቲሊቲ ክፍያ ዕገዛ ማመልከቻ ማለቂያ ቀን ኦገስት 31 መሆኑ ተገለጸ https://ethiopique.com/2026-08-29-prince-georges-county-district-8-utility-assistance/
785
14
በአሜሪካ በመንግስት ጥበቃ የሚደረግላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የዱር ፈረሶች በአዲሱ የትራምፕ አስተዳደር መመሪያ መሰረት በዝቅተኛ ዋጋ ለግል ገዢዎች ከተሸጡ በኋላ ወደ ቄራ መወሰዳቸውን ዘ ኒው ዮርክ ታ
በአሜሪካ በመንግስት ጥበቃ የሚደረግላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የዱር ፈረሶች በአዲሱ የትራምፕ አስተዳደር መመሪያ መሰረት በዝቅተኛ ዋጋ ለግል ገዢዎች ከተሸጡ በኋላ ወደ ቄራ መወሰዳቸውን ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ ይፋ አደረገ። ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ። https://ethiopique.com/federally-protected-wild-horses-sold-slaughter-investigation/
1 304
15
ሞንጎመሪ ኮሌጅ ቅዳሜ ኦገስት 29 የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት አቀባበል በዓልን ለማክበር ፕሮግራም ያዘጋጀ ሲሆን፤ ይህም ቤተሰቦችንና የማህበረሰብ አባላትን ለአንድ ከሰዓት የኢትዮጵያ ባህል፣ ሙዚቃ፣ የ
ሞንጎመሪ ኮሌጅ ቅዳሜ ኦገስት 29 የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት አቀባበል በዓልን ለማክበር ፕሮግራም ያዘጋጀ ሲሆን፤ ይህም ቤተሰቦችንና የማህበረሰብ አባላትን ለአንድ ከሰዓት የኢትዮጵያ ባህል፣ ሙዚቃ፣ የምግብ ወጎች እና የማህበረሰብ ሀብቶች አንድ ላይ በማሰባሰብ ነዋሪዎች የሚዝናኑበትና የሚማሩብት ፕሮግራም ይሆናል ተብሏል። ይህ ነፃ የማህበረሰብ አቀፍ በዓል ከ11 am እስከ 3 pm በሞንትጎመሪ ኮሌጅ ታኮማ ፓርክ/ሲልቨር ስፕሪንግ ካምፓስ፣ 7625 Fenton Street, Takoma Park, Maryland ውስጥ ይካሄዳል። ዝግጅቱ በኮሜድያን ክበበው ገዳ የታጀበ ፕሮግራም ሲሆን በተጨማሪም የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃና መዝናኛዎች፣ የኢትዮጵያ ባህላዊ ቁሶች ነጋዴዎችና የንግድ ተቋማት፣ ለማህበረሰቡ አገልግሎት የሚሰጡ ሌሎች ተቋማት የሚሳተፉበት ሲሆን ባህላዊ የቡና ስነ-ስርዓት፣ ባህላዊ ኤግዚቢሽኖች እና ለቤተሰብ ተስማሚ የሆኑ ፕሮግራሞችን ያካትታል። ሞንጎመሪ ኮሌጅ ለWorkforce Development and Continuing Education (WDCE) ፕሮግራሞቹ እና ለEducational Opportunity Center (EOC) የተለዩ የመረጃ መስጫ ጠረጴዛዎችን ያዘጋጃል። ኢትዮጲክን ጨምሮ ሌሎች የማህበረሰብ ድርጅቶችም ተጨማሪ መገልገያዎችንና መረጃዎችን ይዘው በቦታው ይገኛሉ። አዘጋጆች እንዳሉት ከሆነ ይህ በዓል የማህበረሰቦች መቀራረብን የሚያበረታታ ከመሆን ባለፈ ፤ ለአካባቢው ነዋሪዎች የኢትዮጵያን ባህል እያከበሩ በአካባቢው ስለሚገኙ የትምህርት፣ የሥራ እድልና የማህበረሰብ ሀብቶች መረጃ የሚያገኙበትን ዕድል ይሰጣል። ዝግጅቱ የኢትዮጵያን ባህል ለማክበርና በመላው የዲኤምቪ (DMV) አካባቢ ከሚገኙ ሌሎች ሰዎች ጋር ለመገናኘት ፍላጎት ላላቸው ቤተሰቦች፣ ተማሪዎች እና የማህበረሰብ አባላት በሙሉ ክፍት ነው።
1 198
16
ሜታ ከህፃናት ደህንነት እና ሱስ አስያዥ ናቸው ከተባሉት ከፌስቡክና ኢንስታግራም ጋር በተያያዘ የቀረቡበትን ክሶች በድርድር ለማስቆም እስከ $17.1 ቢሊዮን ለመክፈል ታሪካዊ ስምምነት አደረገ። በዚህ
ሜታ ከህፃናት ደህንነት እና ሱስ አስያዥ ናቸው ከተባሉት ከፌስቡክና ኢንስታግራም ጋር በተያያዘ የቀረቡበትን ክሶች በድርድር ለማስቆም እስከ $17.1 ቢሊዮን ለመክፈል ታሪካዊ ስምምነት አደረገ። በዚህ ስምምነትም መሰረት በኢንስታግራም እና በፌስቡክ ላይ ለታዳጊዎች አዳዲስ ጥብቅ ገደቦች የሚጣሉ ሲሆን ዲሲ፣ ሜሪላንድ እና ቨርጂኒያም በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የካሳ ክፍያ ያገኛሉ። ዝርዝሩን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ። https://ethiopique.com/meta-agrees-to-17-billion-settlement-over-child-safety/
977
17
ማስታወቂያ.. ቤት ለመግዛት ያስባሉ? ከ20% ባነሰ ዳውን ፔይመንት እንዴት መግዛት እንደሚችሉ ለማወቅ መአዛን በስልክ ቁጥር 571-250-9612 ደውለው ያናግሩ
ማስታወቂያ.. ቤት ለመግዛት ያስባሉ? ከ20% ባነሰ ዳውን ፔይመንት እንዴት መግዛት እንደሚችሉ ለማወቅ መአዛን በስልክ ቁጥር 571-250-9612 ደውለው ያናግሩ
1 032
18
ኦገስት 31 የተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት መመለስ በማስመልከት በትምህርት ቤት ዞኖች የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ በአርሊንግተን 10 ተጨማሪ የፍጥነት መቆጣጠሪያ ካሜራዎች ተተከሉ! የ$100 ቅጣ
ኦገስት 31 የተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት መመለስ በማስመልከት በትምህርት ቤት ዞኖች የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ በአርሊንግተን 10 ተጨማሪ የፍጥነት መቆጣጠሪያ ካሜራዎች ተተከሉ! የ$100 ቅጣት የሚጣልባቸው አሰራሮች፣ የ30 ቀናት የማስጠንቀቂያ ጊዜ እና ካሜራዎቹ የሚገኙባቸውን 35 ጎዳናዎች ሙሉ ዝርዝር ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ። 👇🏾 https://ethiopique.com/arlington-school-zone-speed-cameras-2026-27/
998
19
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንላችሁ!!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንላችሁ!!
956
20
ለዶ/ር ብርኃኔ የህግና መሰል ድጋፎች ለማድረግ የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ ቀረበ. . .- የዶ/ር ብርኃኔን የህግ ክትትልና መሰል ወጪዎች ለመሸፈን ይረዳ ዘንድም የጎ ፈንድ ሚ መዋጮ ጥሪ ለማህበረሰባችን
ለዶ/ር ብርኃኔ የህግና መሰል ድጋፎች ለማድረግ የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ ቀረበ. . .- የዶ/ር ብርኃኔን የህግ ክትትልና መሰል ወጪዎች ለመሸፈን ይረዳ ዘንድም የጎ ፈንድ ሚ መዋጮ ጥሪ ለማህበረሰባችን የቀረበ ሲሆን አቅም ያላቸው በዚህ መዋጮ በመሳተፍ ዶ/ር ብርኃኔን እንዲደግፉ ጥሪ ቀርቧል። ዝርዝሩ 👇🏾 https://ethiopique.com/ethiopian-university-maryland-instructor-denied-bond-ice-detention/
1 143