325
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Repost from الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
❥...ባልሽ ካንቺ ሚፈልጋቸው ነገሮች..❥
1☞, በይፋም ሆነ በድብቅ አላህን በቅን ልቦና መታዘዝ አላህ ከሰዎች ጋር ያለንን ሁኔታ እንዲያሰተካክል እኛ ከአላህ ጋር ያለንን ሁኔታ እናስተካክል
2,☞ እሱ በሌለበት ራስሽን፣ንብረቱን፣ልጁቹንና ቤቱን ተንከባከቢ
3, ☞ሲመለከትሽ የተዋብሽ ሁኚ፣ሲያወራሽ አስተሳሰብሽን ቅን አድርጊ፣ፈገግታ ልመጂ
4,☞የትም ስትሄጂ ፍቃድ ጠይቂ፣ባደረገልሽ ነገር አመሰግኚ፣እሱን አንዳች ነገር ለመጠየቅ ስትፈልጊ አመቺ ጊዜ ምረጪ
5,☞ከቤት ስትወጪ ሂጃብሽን ጠብቂ፣በችግሮ ጊዜ ታገሺ፣በፀጋ ጊዜ አታባክኚ፣ከውሸት ተጠበቂ፣ከንዴት ብስጭት ለመራቅ ሞክሪ
6,☞ከኩራትና ራስወዳድ ከመሆን ተቆጠቢ፣እዚህች አለም ብቻ ሳይሆን በቀጣዩም አለም የማረ ህይወት እንዲገጥመሽ በኢባዳሽ በርቺ
7,☞ከአላህ ተሰፍ ማትቆርጥ ጠንካራ ሁኚ፣አንቺ ከእሱ ላይ ካለሽ ሃቅ እሱ ባንቺ ላይ ያለው ሃቅ በላጭ መሆኑን የተረዳች ሁኚ
8,☞ስህተትሽን አትካጂ፣ካጠፍሽ ይቅርታን ልመጂ፣ዚክር አብዢ፣ከእሱ በኩል ማገኘት የፈለግሺውን አቅም በፈቀደ መልኩ ጠይቂ
9☞,ባለቤትሽ አጠገብ ሌሎች ሴቶች ከማድነቅ ተቆጠቢ፣የእሱን ፍላጎት ሁሌም አስቀድሚ
10,☞በህሪውን ተረጂ፣በኢባዳ አበርቺው፣አይዞህ በይው። #ሼር
💍:::::::ቴሌግራማችን:::::::💍
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞
300
Repost from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
" فإذا جهلت المرأة علوم الدين أتعبت الزوج ، وأفسدت الأولاد وأهلكت الأمّة"
«ሴት ልጅ የዲን ዕውቀትን ካላወቀች፤ ባልን ታዳክማለች፣ ልጆችን ታበላሻለች፣ ኡማውን ታጠፋለች።»
ابن القيم الجوزية رحمه الله.
7810
ሁለት ዜና አለኝ!
ከባድ ዜና: ጊዜው በፍጥነት ይነጉዳል
መልካም ዜና : አንተ የምትችለውን ሁሉ እያረክ ነው
ወዳጄ ማንም የማይሰጥህ ማንም የማይነጥቅህ ሀብት ቢኖር ጊዜ ነው፤ ካልተጠቀምክበት ይጥልሀል! ከተጠቀምክበት ደግሞ ከፍ ያደርግሀል
👉https://t.me/rizwannnnn
400
እንከን አልባው ትዳር
በአካባቢው ነዋሪዎች " ሞዴል ባለ ትዳር" ተብሎ የሚታሰበውን ግለሰብ እንዲህ ብለው ጠየቁት : -
.
.
.
ሚስትህ ጋር በትዳር ዓለም ለአርባ ዓመት ያክል ያለ አንዳች እንከን እንዴት ልትቆዩ ቻላችሁ ??
.
.
.
ባልየው እንዲህ ብሎ መለሰ :-
.
.
.
በሰርጋችን የመጀመሪያዋ ሌሊት የሚከተለውን ስምምነት አደረግን: -
"እኔ ስናደድ ባለቤቴ ወደ ማድ ቤት ልትገባ፤ ቁጣየ ሲበርድ ልትመለስ። እርሷም በበኩሏ ስትበሳጭ በረንዳው ላይ ልወጣ። ቁጣዋ ሰከን ሲል ወደቤት ልመለስ" በማለት ተስማማን። ስምምነቱን ልናከብር ቃል ኪዳን ገባን።
.
.
.
.
.
.
ይኸው አልሐምዱ ሊላህ ትዳራችን ለዚህ የበቃው ለአርባ ዓመት ያክል በረንዳ ላይ ሆኜ ነው።
👉https://t.me/rizwannnnn
28410