en
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Open in Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ʜᴀʟᴀʟ™

Channel ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 056 subscribers, ranking 8 277 in the Religion & Spirituality category and 3 018 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 056 subscribers.

According to the latest data from 04 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -196 over the last 30 days and by 5 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 8.80%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.32% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 974 views. Within the first day, a publication typically gains 700 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 19.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

11 056
Subscribers
+524 hours
-407 days
-19630 days
Posts Archive
የህልሜ ትልቁ ግብ!"😭 ​"የሁልጊዜም የህይወት ህልሜ አምስት ወይም ስድስት ህንፃዎች ኖረውኝ፣ በኪራይ ገቢያቸው እየኖርኩ... ምንም አይነት ስራ ሳይኖረኝ ዝም ብሎ መቀመጥ ነው። ​ሙሉ ስራዬ የሚሆነው ደግሞ... ቀን ከሌሊት ተከራዮችን ማስጨነቅና ሰላም መንሳት ብቻ ነው!"😅 God Forbid😭

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

ዛሬም በጁመዐ ሳይነጋ ለክፎኝ ተጨቃጨቅን "ድሮም ወንዶች ክብር አይወድላችሁም የምትፈልገውን ነገር ይዘህ ውልቅ በልልኝ " ስለው ይዞኝ ወጣ! جمعة مباركة

~....ሰላመን ሰላሜ ..~ ....ጀማልሁ መኽሉቃቱን ሁላ ላደናገረው.....ሸዕንሁ ለባለቀለሙ ሁላ ለጠናው ....ኸበርሁ ለሊሂቁ ሁሉ ዑምር ላስፈጀው....ፍቅርሁ ዐሺቁን ሁላ ላሳከረው ...ያላንቱ ሁሉ ለምኔ ባስባለው ...ብቸኛው የአሏህ ተፈቃሪ....ሰላመን ወለላዬ... ¤ ...ልቀት የለም ያለ ሰይዳችን...ሐያት የለም ያለ ሰይዳችን... ደስታ የለም ያለ ሰይዳችን ....ጥፍጥና ማማር የለም ያለ ሰይዳችን...ስኬት የለም ያለ ሰይዳችን...ተድላ ምቾት የለም ያለ ሰይዳችን...ክብርና ሞገስ የለም ያለ ሰይዳችን...ጀነትም የለም ያለ ሰይዳችን... እያንዳንዷ እስትፋንስ...እያንዳንዷ እንቅስቃሴ..እያንዳንዷ ድርጊት ያለ ሰይዳችን ከንቱነት ናት .... « اللَّهُمَّ صلِّ وسَلِّمْ عَلى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ».

في اليوم الجمعة اللهمّ اجعلنا ممّن عفوت عنهم، ورضيت عنهم وغفرت لهم، وحرّمت عليهم النار، وكتبت لهم الجنة🤲🏾 «اللَّهُمَّ إنّي أسْألُكَ الجَنَّةَ وَمَا قَرَّبَ إلَيْهَا مِنْ قَوْلٍ أوْ عَمَلٍ، وأعوذ بك من النار وما قرب إليها من قول أو عمل 🤲🏾 «اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَوَاتِكَ وَبَرَكَاتِكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ إمَامِ الخَيْرِ وَقَائِدِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى

​"በኢንተርኔት የምታዩትን የውሸት ስኬት አትከተሉ!" □ ​ይህችን ልጅ ሻይ ስትሸጥ ስታይ ሁኔታዋ አሳዝኖህ ልትራራላት ትችላለህ። ነገር ግን ታሪኳን ብታውቅ ትገረማለህ። አባቷ "ጥብቅ ነው፣ አይፈቅድ
"በኢንተርኔት የምታዩትን የውሸት ስኬት አትከተሉ!" □ ​ይህችን ልጅ ሻይ ስትሸጥ ስታይ ሁኔታዋ አሳዝኖህ ልትራራላት ትችላለህ። ነገር ግን ታሪኳን ብታውቅ ትገረማለህ። አባቷ "ጥብቅ ነው፣ አይፈቅድልኝም" በሚል ሰበብ ቤተሰቦቿን ትታ የወጣችው፣ የራሷን ቤት ተከራይታ "BMW መኪና የመግዛትና ድርጅት የማቋቋም" ህልሟን ለማሳካት እንደሆነ በቃለ-መጠይቋ ተናግራለች። ​ለመሆኑ ሴት ልጅ ያለ መህረም ቤተሰቧን ጥላ መውጣቷና ለብቻዋ መኖሯ ከዲናችን አንጻር እንዴት ይታያል? አላህ "ወንዶች በሴቶች ላይ የበላይ (አስተዳዳሪ) ናቸው" እያለ፣ ይህን ስርአት ጥሶ መውጣት ምን ይባላል? እንዲያውም የቤት ኪራይ መክፈል ከቻለችማ ነገሯ ተመቻችቶላታል ማለት ነው፤ ምክንያቱም በአሁኑ ጊዜ ወንዶች ሌት ተቀን ለፍተው የቤት ኪራይ መክፈል አቅቷቸዋል። ​ዋናው ቁምነገር ግን እዚህ ደረጃ ላይ ያደረሰን ምክንያት ነው። ይሄ ሁሉ የድራማዎች፣ የኢንተርኔት እና የ"ባህል ወረራ" (Cultural Invasion) ውጤት ነው። "ራሷን ከዜሮ የምትገነባ ጠንካራ ሴት" የሚሉ የድራማ ጀብዱዎች የሰዎችን አእምሮ በክለዋል። #ወዳጆቼ!:- አላህ አእምሮ ሰጥቶናልና በአግባቡ እንጠቀምበት። በኢንተርኔት የሚታየውን ሁሉ አንከተል፤ ራሳችንንም ከማንም ጋር አናወዳድር። አላህ የጻፈልን አይቀርልንም፤ አላህን እናመስግን። ወላጆቻችንን አናሳቅቅ፣ በእነሱ ላይም አንኩራ። ይልቁንም ሰርተህ እነሱን የምትረዳ ከሆነ አንተ እውነተኛ ታጋይ ነህ፣ አላህም መንገዱን ያቀናልሃል። ​"በኢንተርኔት የምታያቸውን ሰዎች ለመምሰል አትሞክር፤ ሁሉም ውሸት ነው፤ አለም በሙሉ ያለው በተመሳሳይ ፈተና ውስጥ ነው።"
@HALAL_POST❤️‍🩹

- « اللَّهُمَّ صلِّ وسَلِّمْ عَلى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ».

Repost from N/a
⚡️በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ📖🙋⤵ 🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 🤩እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ❗🤩 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🤩ሀዲስ እና ቁርኣን ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩የነብዩ(ሶ.ዐ.ወ)ታሪክ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የሰሃቦች (ረ.ዐ)ታሪክ ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ኢስላማዊ ብይን✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN✅ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊ ህይወት ✅JOIN ✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN✅ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ሴቶች በእስልምናን ✅JOIN✅🅰ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ማራክ ንግግሮች ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠         🪶🪶🪶🪶🪶 🅰️🅰️🅰️🅰️  :-@HudHud_waver🇵🇸

..ሰላም .. ዳበሳሁ ለሚያሽረው...ሰላም እይታሁ ለሚገራው...ሰላም ፈገግታሁ ለሚያበራው...ሰላም ጠረንሁ ሚስክን ላስከነዳው...ሰላም ንግግርሁ ጆሮን ለሰቀዘው...ሰላም እዝነትሁ ልኬት ላጣው ..ሰላም መሓርታሁ ቀልብ ላፍረከረከው...ሰላም አፍቃሪነትሁ ሩህን ላሰጠው... ..ሰላም ጀማልሁ መኽሉቃቱን ሁላ ላደናገረው..ሰላም ሸዕንሁ ለባለቀለሙ ሁላ ለከበደው..ሰላም ኸበርሁ ለሊሂቁ ሁሉ ዑምር ላስፈጀው..ሰላም ፍቅርሁ ዐሺቁን ሁላ ላሳከረው ..ሰላም 'ያላንቱ ሁሉ ለምኔ' ላስባለው..ሰላም ሸክልሁ ለምናብ በጠናው...ሰላም መዋሂብሁ ለቀልብ ሁላ ላልተገራው.. ሰላም ሸማኢልሁ በስል ልሳናት ለተፈራው...ለብቸኛው ባለሟል ..የአሏህ ተፈቃሪ ..ሰላም ሰላሜ አላሁመሶሊ ዓላ ሩሂል ዉጁድ 🤍

ኡስታዝ ረመዳን says < አድብ አደድብ > 😭

Repost from N/a
📣 ሙስሊም ወንድ ተማሪ ነህ? መልስህ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንተ ነው ‼️ https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0 https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0 መልስህ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቃለህ 🙂

ወንድሜ ፍቅረኛህ ትታህ ሌላ ወንድ ጋር ከሄደች አትዘን አንተም ትተሃት ሌላ ወንድ ጋር ሂድ🙂 Credit:- @denuxe

አንተ ለ ChatGPT በየዋህነት የህይወትህን መከራ ትዘረግፋለህ... ​በ 2030 ግን ቻት ጂፒቲ ይሄን ይልሄል:- "ስማ... እኔ የፈለገ AI ብሆንም፣ ያንተ ህይወት ግን እኔንም #ጨነቀኝ! በቃህ
አንተ ለ ChatGPT በየዋህነት የህይወትህን መከራ ትዘረግፋለህ... ​በ 2030 ግን ቻት ጂፒቲ ይሄን ይልሄል:- "ስማ... እኔ የፈለገ AI ብሆንም፣ ያንተ ህይወት ግን እኔንም #ጨነቀኝ! በቃህ እባክህ! አንዳንዱን እንኳ በራስህ ሞክረው"😭

Creativity at its peak 😭

ሰዎች ይላሉ ፦ እስኪ ወደ ወንጀሎችህ ተመልከት አላህም ይልሀል፦ እስኪ ወደ እዝነቴ ተመልከት ❤️‍🩹                                   صباح الخير☺️

ሰዎች ይላሉ ፦ እስኪ ወደ ወንጀሎችህ ተመልከት አላህም ይልሀል፦ እስኪ ወደ እዝነቴ ተመልከት ❤️‍🩹                                   صباح الخير☺️

. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያ
. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያንብቡ።       

እኔ ምለዉ ጨረቃን ቤቴ ሳስገባት አለምን በምን ልታበሯት ነዉ 🙃