cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Mulugeta Anberber

ፈጣን መረጃ እንዲሁም ለዕለታዊ ክንውኖች ወዳጅ ይሁኑ❗️ ዜናው ጥሩም ይሁን፤ መጥፎ እነግራችኋለሁ፡፡ መረጃ ለመላክ @Mulugetaanberberrrr

Show more
Advertising posts
9 435Subscribers
+1124 hours
-837 days
+2130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለተከበራችሁ የአማራ ድምፅ ሚድያ ቤተሰቦች! ከዚህ ቀደም እንደገለፅንላችሁ ሚድያችን ከአማራ ጠል ኃይሎች በተደጋጋሚ በሚደረግብን ሪፖርት ምክኒያት ከ175ሺ ገደማ ሰብስክራይብ እስካለው ቻናላችን ጀምሮ በርካታ ቻናሎች ተዘግተውብናል። ስለሆነም ከአምስት ወራት በፊት ጀምሮ የሚድያ ተቋማችን ከዩቲዩብ ካምፓኒ የሚያገኘው ገቢ በመቋረጡ ዘጋቢዎቻችን በአማራ ክልል አራቱም ቀጠናዎች ተንቀሳቅሰው የሚዘግቡበትን ወጭ እና እንዲሁም የሰራተኞች ወርሃዊ ደመወዝን ጨምሮ ያሉብንን ወጪዎች ለመሸፈን ይረዳን ዘንድ ከዚህ በታች ባስቀመጥነው ፔይፓል አካዎንት እንድትደግፉን ስንል ጥሪ እናቀርባለን። https://www.paypal.com/donate?campaign_id=Z9CS6ZUTZ7AWY ካሜራና ማይክራፎናችን የህዝባችንን ነፃነት አብሳሪ፣ የድል ብስራት ነጋሪዎች ናቸው! ከአማራ ድምፅ ሚድያ ተቋም ማኔጅመንት ቡድን!
Show all...
👍 45 4
Show all...
የአገዛዙ የሽንፈት በትርና የፋኖ አስደናቂ እርምጃዎች | 251 Zare | ሚያዚያ 21 2016 | Ethio 251 Media 22 Live Stream

👍 48🔥 7 1
190 ይቀረናል! የዛሬ መግቢያ ነው። 1000 ሰብስክራይብ እንሙላት። በየግሩፑ ሼር ይደረግ። https://www.youtube.com/@ethio251media22
Show all...
👍 33 7🔥 5👏 1
368 ይቀረናል! የዛሬ መግቢያ ነው። 1000 ሰብስክራይብ እንሙላት። በየግሩፑ ሼር ይደረግ። https://www.youtube.com/@ethio251media22
Show all...
👍 3
የዛሬ መግቢያ ነው። 1000 ሰብስክራይብ እንሙላት። በየግሩፑ ሼር ይደረግ። https://www.youtube.com/@ethio251media22
Show all...
👍 15
የፋኖ አንድነት!: ሊበረታታ የሚገባው ትልቅ ተግባር: ======================= ስለ አሸናፊነት ሲታሰብ አንድነት በእጅጉ ቁልፍ ነገር ነው። የአንድነትን አስፈላጊነት የሚያጎሉ ብዙ ታሪካዊ ምሳሌዎች ተነግረው እናገኛለን። ለአብነት ያህል: አንድነት ኃይል ነው፣ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር፣ ያልተባበረ ተሰባበረ እያልን መቀጠል እንችላለን። የፋኖ መተባበርና አንድ መሆን የብዙዎቻችን ጥያቄ እንደነበር የማይታበል ሐቅ ነው። የዛሬ ሁሉት ወር ገደማ የጎጃም ፋኖዎች ወደ አንድነት ሲመጡ ሌሎቹም የእነሱን ፈለግ እንደሚከተሉ ተስፋ ሰጭ ክስተት ነበር። ከምድረገጽ እንዲጠፋ የተፈረደበትን የአማራ ሕዝብ ሕልውና ለማስጠበቅ ነፍጥ አንስተው ጫካ ዱር ቤቴ ያሉት አርበኞች ከብረት የጠነከረ አንድነት አስፈላጊ መሆኑን ዘንግተውት ሳይሆን፣ አንዳንድ የግል ፍላጎታቸውን በፋኖ ኃይል ለማስፈጸም የሚፈጉ የዳያስፖራ ቡድኖች በሚያስድሩት ጫና ምክንያት እንደነበር አሁን ገሐድ ሆኖ እየታየ ነው። ከሳምንት በፊት የጎንደር ፋኖዎች፣ በትናንቱ እለት ደግሞ የወሎ ፋኖዎችን የአንድነት ዜና ስንሰማ ልባችን በሐሴት ተሞልቷል። የሸዋ ፋኖዎችም በቅርቡ የመጨረሻውን የአንድነት ዜና እንደሚያሰሙን ተስፋ እናደርጋለን። ሒደቱን እንዲያፋጥኑ የአካባቢው ተወላጆች ከፍተኛ ግፊት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። እንደዚያ ካልሆነ ግን ሁለቱ ድኩላዎች እርስ በርስ ሲታገሉ የነብር ሲሳይ የሆኑትን እጣ ይደርሳቸዋል። ከፊትና ከኋላ አፉን ከፍቶ ለሚጠብቃቸው ዘንዶ ሰርግና ምላሽ እንዲሆንለት ራስን ማመቻቸት ነው የሚሆነው። የአማራው ዳያስፖራ ሚና =============== የአማራው ዳያስፖራ ለትግሉ አጋዥ ኃይል እንጅ ከሕዝብ የተለመነን ገንዘብ አንዳንድ የፋኖ አደረጃጀቶችን እጅ መጠምዘዣ ከማድረግ መቆጠብ ይኖርበታል። ፋኖዎችም የሕይወት ዋጋ የሚያስከፍልን የህልውና ትግል በገንዘባቸው ሊገዙ የሚሞክሩ አንዳድ ኢጎይስት ግለሰቦችን በአደባባይ የማጋለጥ ድፍረቱ ሊኖራቸው ይገባል። ትግልና ይሉይታም እንዲቀላቀሉ መፍቀድ የለባቸውም ። የቅርብ ጊዜ ተስፋችን ===××××××××==== የአማራው ሕዝባችን የመኖር ተስፋ በፋኖ ልጆቻቸው ተንጠልጥሎ ይገኛል። ግባቻቸውም ትግሉን በአሸናፊነት መወጣት ብቻ ነው። አንዲት ትንሽ ስሕተት ብትሠራ የህልውና ትግሉ መታጠፊያ ሊሆንና የሕዝባችንን የመኖር ተስፋ ሊያሳጣ ይችላል። ቀጣዩ ተስፋችንም የአራቱ ጠቅላይ ግዛት የፋኖ እዞች ወደ አንድ ማእከላዊ ኮማንድ መጥተው የትግሉን የድል ብስራት ማቅረብ መሆን አለበት። ይህ ሁኔታ ሲስተካከል ደግሞ በየጎጡ የሚሰበሰበው የዳያስፖራው ድጋፍ ወደ አንድ ቋት እንዲገባ እድል ይፈጥራል። "ፋኖዎች ወደ አንድ ኮማንድ ካልመጡ ድጋፍ አናደርግም" ብለው ዳር የቆሙ ምክንያተኞችንም ትክክለኛ መልካቸውን ለመለየት ያስችላል። ስለሆነም የፋኖ አንድ መሆን ለጠላቶቻችን መርዶ ለወዳጆቻችን ደግሞ ተስፋና ደስታ በመሆኑ ትልቅ ትኩረት ሊደረግበት ይገባል። ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!
Show all...
👍 111🥰 9👏 6 1🤔 1
27👍 2
Show all...
የምስራቅ አማራ አለም አቀፍ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ዝግጅት

PayPal /

https://www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=8CCLQPWQ3LN6N&source=qr

Cash app:- +1267-835-7205 Zelle:- +1267-835-7205 #ሮሃ_ቲቪ ለመደገፍ በዚ ሊንክ የበኩሎን አስተዋጽሆ ያድርጉ👇 #Roha_tv support fund link 👉

https://gofund.me/230e0032

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://www.youtube.com/channel/UCDXU7RuIQc0xRKJyP0ZTZaQ

#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇

https://www.facebook.com/rohamedia2022/?ref=pages_you_manage

#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇 👉

https://t.me/rohatv1

#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡ ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

👍 41 13
Repost from Ethio 251 Media
https://us02web.zoom.us/j/87224383289?pwd=d3BWTFh2K1kvSXNNRkNpZmhPSGQwdz09 ጀምሯል‼ ማስፈንጠሪያውን በመጫን ገባ ገባ በሉ!👆👆
Show all...
👍 29 14
Repost from Ethio 251 Media
የአማራ ፋኖ ሳምንታዊ የድል ካባዎችና የአገዛዙ ስርዓት የሽንፈት ፅዋ በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በአገዛዙ ወታደሮች ላይ የተቀዳጀውን ድል ከሳምንቱ የድል ቅምሻዎች ጀባ ልንላችሁ ወደድን ። በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለ ጦር ስር የሚገኘው በፋኖ አለሙ ሀብቱ የሚመራው የጋተው ብርጌድ ከስድስት ቀን በፊት በወሰደው የማጥቃት ኦፕሬሽን ደብረብርሀን ከተማ አፍንጫ ስር በሚገኘው በጫጫ ከተማ ወታደራዊ ካምፕ ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈፅሟል።በዚህ የተበሳጨው የአገዛዙ ጠባቂ ቡድን የንፁሀንን ተሽከርካሪዎች እና የአርሶአደሩን ሀብት መዝረፍ ላይ መጠመዱን ስንነግራችሁ በታላቅ አግርሞት ነው። ሌላው በሳምንቱ መጠነ ሰፊ ዉጊያ ያደረገው የከሰም ክፍለጦር ሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ ለተከታታይ ሶስት ቀን ያህል በሞዬ፣መስኖ በር፣ጥጎር አፋፍ ፣ወለሌና ጭሳቤራ አካባቢዎች ባደረገው የደፈጣና የግንባር ውጊያዎ የፋኖን መብረቃዊ ምት መቋቋም ያልቻለው የአገዛዙ ጀሌ ስንቁንም ትጥቁንም እያዝረከረከ፣ የተሰዋ ሀይሉን አፈር ሳያለብስ እግሬ አውጪኝ እያለ ሲፈረጥጥ ከመሰንበቱም በላይ ለሽንፈቱ የማረጋገጫ ማህተም ይሆን ዘንድ ሾላ ገበያ ከተማ አካባቢ በሚገኘው በፋኖ ወንደሰን ቤት ላይ የእሳት ቃጠሎ ፈፅሟል የአርሶአደሩን ሀብትና ንብረት ዘርፏል። በተመሳሳይ ዜና የብልፅግናው ጥምር ጦር በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ስር በሚገኘው ከሰም ክፍለ ጦር አስማረ ዳኜ ብርጌድ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚመካበትን ዙ23፣ሞርተርና ዲሽቃ በመያዝ ጥቃት ቢጀምርም ክንደ ብርቱው የአስማረ ዳኜ ፋኖ ብትንትኑን በማውጣት ጥምር ጦሩ የናፈቃትን የአሳግርት ከተማን አይኑን ሳያሳየው ሙትና ቁስለኛውን አሸክሞ ሸኝቶታል።ሽንፈትን የተከናነበው የብልፅግና ጀሌ አማራ ህዝብ ላይ ያለውን ግልፅ የማንነት ጥላቻ ለማሳየት ተመቶ ሲወጣ የአንድ ቤተሰብ አባል በሆኑ ሶስት ንፁሐን ግለሰቦች ላይ ግድያ ፈፅሟል። ሌላኛውና ሳምንታዊው የድል ዜና:- ለብልፅግና ወታደሮች አገልግሎት ለመዋል በፒካፕ ተሽከርካሪ ሲንቀሳቀስ የነበረ 4 በርሜል ነዳጅበአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ እጅ ገብቷል። በደራሲና አርበኛ አሰግድ መኮንን የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በየአካባቢው በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ከማድረሱም በላይ በሳምንቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአገዛዙ ወታደሮች ተቋሙን ለቀዋል ።ብዙዎችም ከነትጥቃቸው የአማራን ህዝባዊ ትግል ተቀላቅለዋል። የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ድል ለአማራ ፋኖ ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም
Show all...
👍 115 8👏 8🏆 7💩 4