en
Feedback
📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

Open in Telegram

. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

Channel 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯 (@protestant_r) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 19 470 subscribers, ranking 4 056 in the Religion & Spirituality category and 1 779 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 19 470 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -91 over the last 30 days and by -17 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.39%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 1.06% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 852 views. Within the first day, a publication typically gains 206 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 6.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

19 470
Subscribers
-1724 hours
-147 days
-9130 days
Posts Archive
. #Night_Talk Series 🔖በህይወትህ ውስጥ ትልቁ መልካም ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ እና በእርሱ ሰላም ማግኘት ነው
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው።
— መዝሙረ ዳዊት 9:9-10 Amharic Bible Bot

አፌን ምስጋና ምላ ሁልጊዜ ክብርህንና ግርማህን እዘምር ዘንድ።
— መዝሙረ ዳዊት 71:8 Amharic Bible Bot

🔖መፀለይን አትተዎ እግዚአብሔር ላንተ የሚያምር ነገር እያዘጋጀ ነው እግዚአብሔር ይጎበኝሃል🥹

ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።
— መጽሐፈ ምሳሌ 19:17 Amharic Bible Bot

እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።
— መዝሙረ ዳዊት 27:14 Amharic Bible Bot

ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል።
— 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:15-16 Amharic Bible Bot

ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13 Amharic Bible Bot

አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም፤ በከንቱ የሚገበዙ ያፍራሉ።
— መዝሙረ ዳዊት 25:3 Amharic Bible Bot

Repost from Christian Picture
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

. #Night_Talk Series 🔖አይኔን ከእንባ🥺፣ ልቤን ከሰበር❤️‍🩹 ስለጠበቀው አመሰግናለሁ
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

2 ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤ 3 ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥ 4 ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥ 5 ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል። መዝሙር 103:2-5

እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
— ወደ ሮሜ ሰዎች 8:28 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖By the way ከህልዱብን ነገሮች ይልቅ እኛ ጋር የቆየው እግዚአብሔር ይበልጣል
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።
— ትንቢተ ኢሳይያስ 46:9 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖እግዚአብሔርም ልክ ነው...!🤍
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

የእግዚአብሔር ምሕረት ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤
— መዝሙረ ዳዊት 103:17 Amharic Bible Bot

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የተወደዳችሁ ቅዱሳን ​ይህ ቻናል የእግዚአብሔር ታላቁን ተልእኮ (The Great Commission) ማዕከል ላደረጉ ውይይቶች እና አገልግሎቶች ብቻ የተዘጋጀ ነው። በዚህ ቻናል ውስጥ፦ 👉ጥልቅ የሆኑ ሚሲዮናዊ ሀሳቦችን እና አቅጣጫዎችን እንካፈላለን። 👉ከተለያዩ አገልጋዮች እና ሚሽነሪዎች ጋር የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበትን እናም የምስክርነት መድረክ እናመቻቻለን። 👉በተልእኮው ዙሪያ የጠለቀ ግንዛቤን ማግኘት እና ከሌሎች አገልጋዮች ጋር መገናኘት ለሚፈልጉ ጤናማ ትስስር እንፈጥራለን። በወንጌል ስርጭት አገልግሎትዎ ላይ ንቅናቄ ለመምጣትና እውቀት ለመቅሰም እንዲሁም ዓለም አቀፋዊ ከሆነው የወንጌል ስርጭት ራዕይ ጋር ለመተባበር ከፈለጉ፣መድረኩ ለእርስዎ የተዘጋጀ ነው። እግዚአብሔር እውነተኛ የወንጌል ስርጭት ያመጣል ። የዚህ መንፈሳዊ ቤተሰብ አካል ለመሆን ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦👇 [ https://t.me/onegodtruth ]