cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🍿🎥 ᴄʜʀɪꜱᴛɪᴀɴ ᴍᴏᴠɪᴇꜱᵀᶜ🎥🍿

ይህም ቻናል የመንፈሳዊ ፊልሞች🎥🎥 የሚያሳይ ቻናል ነው 🎥🎥ተከታታይ ፊልሞች📽📽 🎥🎥መንፈሳዊ ሙቪዎች (Movies)💽💽 📆🎥የሚለቀቅበት ቀን🗓🎥 🎥🗓ዘውትር እሁድ እና እሮብ ⏱⏰ 1:00 ሰዓት ለይ⏰⏱ ⏳⌛️ይጠብቁን⏳⌛️ 1st https://t.me/+TRzskKdEaJ84YjY8 አጋር ቻናል:- https://t.me/+bJerdrz0Ub5jZWQ0 👇👇👇Request JOIN በሉት ው

Show more
Advertising posts
19 010
Subscribers
+5524 hours
+2007 days
+96230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
Show all...
✝ የዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ ✝
✝ የዘማሪ ዮሴፍ ካሳ ✝
✝ የዘማሪ ታምራት ሀይሌ ✝
✝ የዘማሪ አዲሱ ወርቁ ✝
✝ የዘማሪ ይትባረክ ታምሩ ✝
✝ የዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ✝
✝ የዘማሪት ለምለም ማታ ✝
✝ የዘማሪት ቤቲ ተዘራ ✝
✝ የዘማሪት ቤቲ ወልዴ ✝
✝ የዘማሪት አዲስ አለም አሰፋ ✝
✝ የዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል ✝
✝ የዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ ✝
✝ የዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ✝
✝ የዘማሪ ኢዮብ አሊ ✝
✝ የዘማሪ ተመስገን ማርቆስ ✝
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝  ፕሮግራሞች  ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
✝🎁የሚያሸልሙ ጥያቄዎች🎁✝
✝🎁የሞባይል ካርድ ስጦታዎች🎁✝
✝🎁አዝናኝ እና አስቂ መልዕክቶች🎁✝
✝🎁የበዓል ገጠመኞች🎁✝
✝🎁የፋሲካ መዝሙሮች🎁✝
✝🎁ልዩ የበዓል LIVE ፕሮግራም🎁✝
✝🎁ፊልሞች እና አጫጭር ድራማዎች🎁✝
✝🎁የተለያዩ ቸርቾች የበዓል አከባበር🎁✝
✝🎁የበዓል ግጥሞች🎁✝
✝🎁ሁሉንም ፕሮግራሞችን ለማግኘት🎁✝
✝🎁🎁አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎁🎁✝
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
✝🎁የሚያሸልሙ ጥያቄዎች🎁✝
✝🎁የሞባይል ካርድ ስጦታዎች🎁✝
✝🎁አዝናኝ እና አስቂ መልዕክቶች🎁✝
✝🎁የበዓል ገጠመኞች🎁✝
✝🎁የፋሲካ መዝሙሮች🎁✝
✝🎁ልዩ የበዓል LIVE ፕሮግራም🎁✝
✝🎁ፊልሞች እና አጫጭር ድራማዎች🎁✝
✝🎁የተለያዩ ቸርቾች የበዓል አከባበር🎁✝
✝🎁የበዓል ግጥሞች🎁✝
✝🎁ሁሉንም ፕሮግራሞችን ለማግኘት🎁✝
✝🎁🎁አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎁🎁✝
<<እውነታው ይህ ከሆነ [መንፈስ ቅዱስ አሁን እንደ ሆነው ሁሉ ዘላለማዊ ካልሆነ፣ በዘመናት ውስጥ ዕውቀትን ገብይቶ መንፈስ ቅዱስን መሆን ከቻለ] መንፈስ ቅዱስ ለዘላለም ዓለም መንፈስ ቅዱስ መሆን ካልቻለ፣ እንደማይለወጠው አብና እንደ ልጁ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ የሥላሴ አንዱ አካል ነው ማለት አይቻልም>>(፯) <<የመለኮት ምንጭ ብቻ ሁሉን ነገር በቃሉና በምክንዩው የሚይዝ ከሆነ፣ በሥላሴ አካላት ውስጥ መበላለጥ ወይም መተናነስ የለም>>(፰) 6)ሔሬኔዎስ(Irenaeus)፦ በ115 ዓ.ም ተወልዶ 190 ዓ.ም ሞተ፣ በልጅነቱ የሐዋርያው ዩሐንስ ደቀ መዝሙር ከነበረው ከጶሊቃርጶስ እግር ሥር የተማረ እንዲሁም የልዮን ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት የነበረ ሰው ነው፦ ➞<<ቤተ ክርስቲያን በዓለም ሁሉ እንዲሁም እስከ ዓለም ዳርቻ ድረስ ብትበተንም፣ ቤተ ክርስቲያን ከሐዋርያትና ከእነርሱ ደቀ መዛሙርት የተቀበለችውን የሚከተለውን መሠረተ እምነት ነው፦.....ሁሉን ቻይ የሆነ እና ሰማይንና ምድርን እንዲሁም ባሕርን በእነዚህም ውስጥ የሚኖሩትን ሁሉ የፈጠረ አንድ እግዚአብሔር፤ በእግዚአብሔር ልጅ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ፣ ለድነታችን ሲል ትስብእት የሆነ፣ በመንፈስ ቅዱስ፣ የእግዚአብሔርን ዘመን በነብያቱ ያበሠረ እንዲሁም የተወዳጁ ጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምጽአት፣ ከድንግል መወለድ፣ ሕማም፣ ከሙታን መነሣት፣ በአካለ ሥጋ ወደ ሰማይ ማረግ፣ "ሁሉን አንድ አድርጎ ለመሰብሰብ በአብ ክብር ከሰማይ መገለጥ፣ የሰው ልጆችን ሁሉ በአዲስ አካል ከሙታን ማስነሳት፣ ይኸውም ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታችንና አምላካችን እንዲሁም አዳኛችንና ንጉሣችን መሆኑን፣ በማይታየው አብ ፈቃድ "በሰማይና በምድር ከምድርም በታች" ያለ ጉልበት ሁሉ እንዲበረከክለት፣ ምላስም ሁሉ ኀጢአት ብሎ እንደ ተሰዋ እንዲመሰክርለት ነው....>>(፱) 🚩ከጉባኤ ኒቂያ በፊት እንዲህ አይነት እምነት ያላቸው ከሆነ፣ የአስተምሮው ቀዳማይ አመንጪ ጉባኤ ኒቂያ ሳይሆን የሚባል ነገር የለም ግን ቢባል እንኳን ይህ አስተምህሮው ቃለ እግዚአብሔር ነው ማለት እንችላለን። ....ከኹሉ በፊት ግን በኒቂያ ነው የሥላሴ ትምህርት የጀመረው ቢባል እንኳን ክርስቲያኑ ማህበረሰብ ከቀድሞው አስተምሮው ጋር የማይጣጣም ነው በሚል ተቃውሞ ለምን አላቀረበም?...ኖሮስ ካለ ለምን በታሪክ ተዘግቦ አልተገኘም!?... እነዚህን እና ተጨማሪ በክፍል ሁለት ይቀርባል .....ይቀጥላል..... 🚩ማጣቀሻዎች ፩ትምህርተ ሥላሴ መሠረታውያን በዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ፪Martyrdom of Polycarp, 14. ANF, I:42. ፫Justin, First Apology, LXI. ANF, I:183. ፬Epistle to the Magnesians, Chapter 13 ፭Tertullian, Against Praxeas, 2. PL 2.156–57.፣ በቅንፍ ያለውን አይጨምርም። ፮De Princ. 1.2.; PG 11.132). ፯Alexander Roberts and James Donaldson, eds., The Ante-Nicene Fathers, Grand Rapids: Eerdmans, 1975 rpt., Vol. 4, p. 253, de Principiis, 1.111.4) ፰Roberts and Donaldson, Ante-Nicene Fathers, Vol. 4, p. 255, de Principii., I. iii. 7 ፱Irenaeus, Against Heresies X.1 ✍️ቸር ይግጠመን .....ይቀጥላል..... 📯“እነሆ፤ ቶሎ እመጣለሁ፤ ዋጋዬ በእኔ ዘንድ አለ፤ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍለዋለሁ።”📯 🕯 ራእይ 22፥12 (አዲሱ መ.ት)🕯
      🪔ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል!🪐 🍂Jesus is Coming soon🌍
       SHARE 𝙖𝙣𝙙 JOIN     ✞●▬▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞  ╔═════◒◒◒◒◒◒◒◒◒═════╗  ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━       ✞●▬▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞                        ◒◒◒◒◒◒◒                             ◒◒◒◒                   🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺                              🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲          ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ🔺
Show all...
<<ትምህርተ ሥላሴ እና የቤተክርስቲያን ታሪክ>> ክፍል አንድ(፩) በመጀመሪያ ይህን ክፍል ለማጥናት ምሥጢረ ስላሴ ምን ማለት ነው!? 🚩የትምህርተ ሥላሴ ቀዳማይ አመንጪ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። አንዳንድ ሥላሴን ስሩን ሳይዙት ዕውቀን ጨርሰናል በማለት ሲናገሩ አስተውያለሁ በዕውነቱ ያሳዝናል ለዚህም ነው በተለይ በአባቶች መምህራን የምሥጢረ ሥላሴ በስፋቱና በትልቅነቱ ሲነገርም እንዲህ ይባላል ፦ <<ምሥጢረ ሥላሴን ጠልቆ ለማወቅ መሞከር ባሕረ ውቅያኖስን በዕንቁላል እየቀዱ ለመጨረስ እየጨለፉም ለመጨለጥ እንደ ማሰብ ነው ይላሉ>>...እውነት ነው፤ ለሰው ከተሰጡ ስራዎች ምሥጥረ ሥላሴን ከመመርመር የሰፋና እና የከበደ የለም። ➝ ሆኖም ስለ ሥላሴ በትክክል ማሰብ ለክርስቲያናዊ ኑሮ ዋንኛ ነገር መሆኑን አንባቢ ልብ ይበል።...አይሁድ፣ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች አንድን አምላክ ሲያመልኩ፥ የሥላሴን ትምህርት በአንድ አምላክ ከሚያምኑ ሌሎች ሁሉ ክርስቲያኖች ይለዩዋቸዋል።..ስለዚህ ክርስቲያን ለራሱ ብቻ ሳይሆን የራሱን እምነት ለሌሎች ለመግለጥም የሥላሴን ትምህርት ማወቅ ይገባዋል።.. ➝ሥላሴ የሚለው ቃል በአዲስ ኪዳን አይገኝም።...በግእዝ ቋንቋ ቃሉ <<ሦስትነት>> ማለት ነውና በትምህርተ መለኮት ጥቅም ላይ ሲውል..በአንዱ እግዚአብሔር ሦስት አካላት እንዳሉ ያሳስባል። 🚩በ2ኛው መቶ ዓመት የአንጾኪያ ጳጳስ የነበረው ቴዎፍሎስ በግሪክ ቋንቋ <<ትሪአስ>> እና ጠርጡሊያን በላቲን ቋንቋ <<ትርንታስ>> በእንግሊዘኛው ደግሞ TRINITY የሚለው ሲሆን፣ ቃሉ "Tri" ወይም "ሦስት" እና "Unity" ወይም "ኅብረት/አንድነት" ከሚሉት ሁለት የላቲን ቃላቶች የመጣና አንድ ቃል ሆኖ በተገናኝ የሚነበብ ("tri" + "unity" ) ነው።(፩) 🚩ሥላሴ የሚለው ቃልና ትምህርቱ <<እንደ መነጥር ሆነው በመፅሐፍ ቅዱስ ያለውን ትምህርት ጉልሕ ሆኖ እንዲታየን ያደርጋሉ እንጂ በእግዚአብሔር ቃል ላይ አዲስን ትምህርት አይጨምሩም።>>...ትምህርተ ሥላሴ ለክርስቲያን ረቂቅ ፍልስፍናም አይደለም። ወደፊት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሥላሴን በደንብ እንመረምራለን....ወደ ዋናው ርዕሴ ወደ ሚያንደረድር ሀሳብ ልመለስ.... 🚩ትምህርተ ሥላሴ እንደ አርዮስ ያሉ የመናፍቃን ጥቃት በቤተክርስቲያን ላይ ሲያደርሱ የመጠበቁ ሂደት ውስጥ ትልቅ ድርሻ ከነበራቸው አትናቴዎስ(Athanasius) አንዱ ቢሆንም ርእሰ ጉዳዩን በዳበረ መልኩ የተነተኑት ቀጰዶቃውያን አበው ናቸው።....በመጀመሪያ ከዛ በፊት <<ቀጰዶቃውያን>> አበው እነማን ናቸው የሚለውን በጥቂቱ እንመልከት... ➞ቀጰዶቃውያን አበው(Cappadocian Fathers) የሚባሉት ውስጥ፦ 1, የቂሳርያው ትልቁ አባት ባልዮስ( Basil The Great) 2, ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ(Gregory of Nazianzus) 3,ጎርጎሪዮስ ዘኑሲስ (Gregory Nyssa) ናቸው።.ከላይ እንዳልኳቹህ እንደ እግረ መንገድ ዳሰሳ አደረግን እንጂ.ወደፊት በስፋት እንመለከተዋለን.. 🚩ትምህርተ ሥላሴ በቤተክርስቲያን ታሪክ ቅድመ ጉባኤ ኒቂያ አበው ግንዛቤአቸው ምን ነበር!? ከላይ እነዳየነው ሥላሴ የሚለው ቃል በአዲስ ኪዳን ባይገኝም ትምህርተ ሥላሴ የነገረ መለኮት ዐብይ ርዕስ መሆኑን አይተናል።...የአዲስ ኪዳን ጸሐፊዎች ምን ያህል ትምህርተ ሥላሴን እንደተረዱት ባናውቅም ግን፥ << እግዚአብሔር ሦስት አካላት እንዳሉ አምነው የመለኮትን አንድነትንና የአካል ሦስትነትን ለትምህርታቸው መሠረት አደረጓቸው>>..... 🚩 የትምሕርተ ሥላሴ ቀዳሚ አመንጪ መጽሐፍ ቅዱስ ቢሆንም፣ በሐዋሪያት እግር ስር የተማሩ ቀደምት የሆኑ የቤተክርስቲያን አበው ምን አሉ የሚለውን ጉዳይ መቃኘት፣ የተዛባ የታሪክ መረጃ ያላቸው ሰዎችን ለማቅናት ጠቃሚነት ስላለው ይህ ጽሑፍ ዳሰሳዊ ጥናት ስለሆነ የሁሉንም አበው እማኝነትና ትምህርት በክፍል አንድ በስፋት ማቅረብ ስለማይቻል በተወሰነው እንመለከታለን.... 1) ጶሊቃርጶስ (Polycarp) :- በ70ዓ.ም ተወልዶ በ155 ዓ.ም ወይም በ160 ዓ.ም የሞተ፣ የሐዋሪያው ዮሐንስ ደቀ መዝሙር የነበረ እንዲሁም የሰምርኔስ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት የነበረ ሰው ነው።..ይህ ሰው ትምህርተ ሥላሴን በተመለከተ እንዲህ ብሏል፦ <<ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ሆይ...ዘላለማዊና ሰማያዊ በሆነ ሊቀ ካህናት በምትወደውና ባከበርኸው ልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለአንተና ለእርሱም እንዲሁም ለመንፈስ ቅዱስ አሁንም ሆነ ለዘላለም ክብር ይሁን>>(፪) 2) ዮስጦስ ሰማዕት (Justin Martyr) ፦ የቤተክርስቲያን አቃቤ እምነት የነበረና የሰማዕትነትን ክብር የተቀናጀው ይህ አባት አባት በ100 ዓ.ም ተወልዶ በ165 ዓ.ም እንደ ሞተ ይገመታል። ይህ አባት ትምህርተ ሥላሴን በተመለከተ እንዲህ ብሏል፦ <<የዓለማት ጌታ በሆነው በእግዚአብሔር በስመ አብ፣ በመድሐኒታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ በውሃ መታጠብን ያገኛሉ>>(፫) 3)አግናጢዮስ ዘአንጾኪያ (Ignatius of Antioch) ፦ የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት የነበረና በ98 ዓ.ም ወይም በ117 ዓ.ም እንደሞተ የሚገመት ክርስትናን ከመናፍቃን በመከላከሉ ዙሪያ ብዙ የጻፈ ዐቃቤ ክርስትና ነው። እንዲህም አለ፦ <<በእምነትና በፍቅር፤ በወልድ፣ በአብና በመንፈስ ቅዱስ፤ በመጀመሪያው እና በመጨረሻው፤ ከሚያስደንቅ ጳጳስችሁ ጋር እናም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ካሉ ዲያቆናት ጋር በሚገባ በጠበቀ መንፈሳዊ አክሊል የምታደርጉትን ሁሉ በስጋና በመንፈስ እንዲከናወን በጌታችንና በሐዋርያት ትምህረት እድትጸኑ አጥኑ። ክርስቶስ ኢየሱስ ለአብ በስጋው እንደተገዛለት እናም ሐዋርያት ለክርስቶስ፣ ለአብና ለመንፈስ ቅዱስ እደሚታዘዙ እናንተም ለጳጳሳችሁ እና እርስ በእርሳችሁ ተገዙ(ታዘዙ) በዚያን ጊዜ በስጋችሁም በመንፈሳችሁም አንድነት ይኖራችኋል።>>(፬) 4) ጠርጡሊያኖስ ወይም ተርቱሊያኖስ (Tertullian 160-215) ፦ አፍሪካዊ ዕቃቤ ክርስትና እንዲሁም የነገረ መለኮት ሊቅ ነው። ክርስትናን ከመናፍቃንና ከሌሎች ሐያስያን ለመከላከል ብዙ ጽፎአል፦ <<አብና ወልድ ሁለት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ደግሞ ሦስት መሆናቸውን እንገልጻለን። የቁጥሩንም ቅድመ ተከተል ከድነት አንጻር ነው....ይህም አንድነትና ሦስትነትን መሠረት አድርጎ ሦስቱንም ማዕከል ያደረገ ነው፤ እነርሱም አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ። [አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ] ሦስት ናቸው....ነገር ግን በባሕርይ ሳይሆን በገጽ፣ በኀይል ሳይሆን ነገር ግን በዐይነት። በባሕርይና (Substance) በኀይል አንድ ናቸው፤ ምክንያቱም አንድ አምላክ ብቻ ስላለና ይህም ባሕርይ፣ ገጽና ዐይነት በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ዙሪያ ያለ በመሆኑ>>(፭) 5) አርጌንስ (Origen 185-254) ፦ የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን የነገረ መለኮት ምሁር ነው። አርጌንስ ክርስትናን በተመለከተ ብዙ የጻፈ ነው፦ <<የእግዚአብሔር ቃል ወይም የእግዚአብሔር ጥበብ ጅማሬ አለው የሚል ማንኛውም ሰው፣ ቢያንስ እግዚአብሔርን መናቁ እንደሆነ ልብ ሊለው ይገባል...ምክንያቱም እግዚአብሔር ባለፉት ዓመታት ሆነ ዘመናት ከዚህ ውጪ ሊገመት በሚችልበት ጊዜ ሁሉ፣ እግዚአብሔር የጥበብ ባለቤት ነውና ይህ እውነት ለእግዚአብሔር አብ እንደሆነው ሁሉ ለወልድም ነው>>(፮)
Show all...
.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
Show all...
✝ የዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ ✝
✝ የዘማሪ ዮሴፍ ካሳ ✝
✝ የዘማሪ ታምራት ሀይሌ ✝
✝ የዘማሪ አዲሱ ወርቁ ✝
✝ የዘማሪ ይትባረክ ታምሩ ✝
✝ የዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ✝
✝ የዘማሪት ለምለም ማታ ✝
✝ የዘማሪት ቤቲ ተዘራ ✝
✝ የዘማሪት ቤቲ ወልዴ ✝
✝ የዘማሪት አዲስ አለም አሰፋ ✝
✝ የዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል ✝
✝ የዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ ✝
✝ የዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ✝
✝ የዘማሪ ኢዮብ አሊ ✝
✝ የዘማሪ ተመስገን ማርቆስ ✝
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
1
✝🩸አዳዲስ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸ቆየት ያሉ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ግጥሞች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ፊልሞች ና ድራማዎች🩸✝
✝🩸የሚያሸልም ጥያቄ እና መልስ ውድድር🩸✝
✝🩸አዝናኝ እና አስቂ ቀልዶች🩸✝
✝🩸የበዓል ምስሎች🩸✝
✝🩸የተለያዩ ቸርቾች የፋሲካ አከባበር🩸✝
✝🩸የሞባይል ካርድ ሽልማቶች🩸✝
✝🩸ሁሉንም ለማግኘት🩸✝
✝🩸🩸አሁኑኑ ይቀላቀሉ🩸🩸✝
The Story of Ruth - English and Tamil
Show all...
3👍 2
RUTH - BIBLE TAMIL MOVIE @URL_Uploadbot
Show all...
2👍 1🔥 1🥰 1